ar
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Quote

إظهار المزيد
Ethiopia16 085الفئة غير محددة
249
المشتركون
-324 ساعات
+137 أيام
+1530 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+22
في 2 قنوات
أغسطس '26
+23
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+249
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+17
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
11 سبتمبر0
10 سبتمبر0
09 سبتمبر+1
08 سبتمبر0
07 سبتمبر0
06 سبتمبر+18
05 سبتمبر0
04 سبتمبر0
03 سبتمبر0
02 سبتمبر+2
01 سبتمبر+1
منشورات القناة
Esti lebal erasu amtu star😭

2
እንቁጣጣሽ🙂 cbeም telebirrm ይቻላል ከስፈለገ በusdtም🙂 @aron_man 👆 star ጣል አረጉ
እንቁጣጣሽ🙂 cbeም telebirrm ይቻላል ከስፈለገ በusdtም🙂 @aron_man 👆 star ጣል አረጉ
123
3
ሰላም ጠላ ይስጥልን እኔ አልጠጣም እናተ ጠጡ 🙂 እንኳን አደረሳቹ🌼 🫡
23
4
ወገን እኔጋ ብቻ ነው ደስ ማይለኝ እንደ ድሮው በአል ሲደርስ
25
5
رسالة صوتية
22
6
መልካም የ2019 አዲስ ዓመት! 🌼✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የመለወጥ፣ የጤና እና የዕድገት ዘመን ይሁንልን። የታሰቡት በጎ ነገሮች ሁሉ የሚሳኩበት፣ የበረከት እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛለሁ! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
21
7
አንኳን አደረሳችሁ 🏵️
23
8
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼 በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል የተረገመ አመት ብለን አመረናል አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን 🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼 አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ አሸብርቆ በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏 ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት በዘር በሀይማኖት የማንባላበት እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት 🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼 መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼
19
9
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት! ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡ የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡ የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡
41
10
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭 A ❤️ ጥሩ ነበር B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂 L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው M 😔 የስቃይ አመት ነበር N 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️
21
11
Kerbtut
Kerbtut
34
12
300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹
300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹
46
13
ጥያቄ ለስቶች ባልሽ በስህተት ሌላ ሴት ቢያስረጎዝ እንደ ጨዋ እና አስተዋይ ሴት ምን             ታደርጊያለሽ?
40
14
😳ehte
40
15
Waln😁
41
16
አደራቹ FAM
42
17
https://www.tiktok.com/@toxic_baby55?_r=1&_d=elmfjgkeglbkdi&sec_uid=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&share_author_id=7538336815100380180&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=elmfkhk0lc78bm&timestamp=1788714090&user_id=7538336815100380180&sec_user_id=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&item_author_type=1&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7657838490420446977&share_link_id=beb0924f-7121-40cb-9001-68ab3f0379b1&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b8727%2Cb7360&social_share_type=5&enable_checksum=1
49
18
لا يوجد نص...
40
19
Stat ስጡኝ 🤧🙄
41
20
ሰላምን እተውላችዃለኹ፥ሰላሜን እሰጣችዃለኹ፤እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም።ልባችኹ አይታወክ አይፍራም። የዮሀንስ ወንጌል
42