ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
الذهاب إلى القناة على Telegram
𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
366
المشتركون
+224 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+2130 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
أذكار_الصباح((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ))
ብዙ እቅድ በማውጣት፣
ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣
ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣
በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣
አሏህ የፃፈው ይሆናል ።
✨መልካም ለይል🩵!
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
ከማይወዱት ጋር መኖር ልክ እንደ አባጨጓሬ ነው፤ ንክኪውም ያሳክካል፣ ሕይወቱም ሁለት ቅጣት ነው
በፍቅር ረሃብና በትዳር እስራት! ትዳሩ ያልሰመረለት ሰው በዱንያ ላይ ኖሯል ለማለት ይከብዳል። ወላሂ!
አላህ ትዳራችሁን የሰመረና የረጋ ያድርግላችሁ!
Repost from ስለ ቀልባችን
ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ።
ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ!
"አላህ ከእኛ ጋር ነውና"
ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን።صباح الخير 🌹
Repost from N/a
🫵 በፍጥነት ይመለስ ‼️
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
የተመረጡ #ምርጥ ቻናሎችንያገኛል ።
#ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
Repost from N/a
#የጁምዓ ስጦታ
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓
ይገርማል አንዳንድ ሰው ራሱ አጥፊ ራሱ ተናጋሪ ይሆናል። ከዛ ደግሞ ይቅርታ ከመጠየቅ ምክንያት ፈልጎ ጥፋተኛ ሊያደርግህ ይሞክራል።
ችግራችሁ ምንድ ነው ምን ጉድስ ናችሁ🤨
🚪ከዱንያ ረብሻና ሩጫ ወጥተህ...
በሰለዋት እፎይታን ፈልግ🫠
አላህ በአንዲት ሰለዋትህ 10 እዝነቶችን
ያወርድልሃልና
صلوا على النبي
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
የሆነ ነገር ስንሆን ወደ አላህ እንጂ መሄድ ያለብን ችግራችንን ሰው እንዲያቅልን ፕሮፋይል ሚደረግ ጥቅስ ፍለጋ መሆን የለበትም።
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
