ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀

ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀

前往频道在 Telegram

𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎

显示更多
未指定国家未指定类别
367
订阅者
-824 小时
无数据7 天
+1930 天
帖子存档
ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ። ​ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ!

​"አላህ ከእኛ ጋር ነውና" ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን። صباح الخير 🌹
​"አላህ ከእኛ ጋር ነውና"
ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን።
صباح الخير 🌹

ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው ሀጃዎች ይበልጥ الله በአጋጣሚ የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው..... 🌺الحمدلله🌸
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው ሀጃዎች ይበልጥ الله በአጋጣሚ የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው.....
🌺الحمدلله🌸

Repost from N/a
🫵 በፍጥነት ይመለስ ‼️ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  የተመረጡ #ምርጥ ቻናሎችንያገኛል ። #ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
#የጁምዓ ስጦታ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓

اللهم صل وسلم على نبينا ﷴ ﷺ ♡ 📿⏳
صباح الخير 🌸

ይገርማል አንዳንድ ሰው ራሱ አጥፊ ራሱ ተናጋሪ ይሆናል። ከዛ ደግሞ ይቅርታ ከመጠየቅ ምክንያት ፈልጎ ጥፋተኛ ሊያደርግህ ይሞክራል። ችግራችሁ ምንድ ነው ምን ጉድስ ናችሁ🤨

🚪ከዱንያ ረብሻና ሩጫ ወጥተህ...        በሰለዋት እፎይታን ፈልግ🫠 አላህ በአንዲት ሰለዋትህ 10 እዝነቶችን              ያወርድልሃልና                صلوا على النبي اللهم صل وسلم على نبينا محمد

Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳  #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

💜💦💦🎶🎧

የሆነ ነገር ስንሆን ወደ አላህ እንጂ መሄድ ያለብን ችግራችንን ሰው እንዲያቅልን ፕሮፋይል ሚደረግ ጥቅስ ፍለጋ መሆን የለበትም።           ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓

Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi #በተጨማሪም በቻናላቹ ላይ ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ

♥️ደገፍ ብለሽ የምታለቅሽበት ትከሻ ደውለሽ የምታለቅሽበት ሰው ላይኖር ይችላል.! ልታነቢበት የምትችይው "የሱጁድ" መሬት ግን ሁሌም ቅርብሽ ነው. ➡️ከእርሱ የተሻለ ወዳጅ ማነው!? ወደ ጌታሽ ቅረቢ
♥️ደገፍ ብለሽ የምታለቅሽበት ትከሻ ደውለሽ  የምታለቅሽበት  ሰው  ላይኖር  ይችላል.!
ልታነቢበት የምትችይው "የሱጁድ" መሬት ግን ሁሌም ቅርብሽ ነው. ➡️ከእርሱ የተሻለ ወዳጅ ማነው!? ወደ ጌታሽ ቅረቢ!! ✍️إِنَِّ رَبًِّيِّ قَُرِيِّبًٌ مًُّجّـِيِّبً..       
https://t.me/selimaReminder

ያ الله ! በዚህች ሌሊት ከጭንቀት እረፍትን፣ ከሕመም ፈውስን፣ ከዕዳ መውጫን ለምነው ለሚጠብቁህ ባሮችህ በሙሉ ምላሽን ስጣቸው።🤲🏽 🖤 መልካም ለይል!!🤍
ያ الله ! በዚህች ሌሊት ከጭንቀት እረፍትን፣ ከሕመም ፈውስን፣ ከዕዳ መውጫን ለምነው ለሚጠብቁህ ባሮችህ በሙሉ ምላሽን ስጣቸው።🤲🏽 🖤 መልካም ለይል!!🤍

Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳  #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

በዉዱእ ጊዜ ወጣት ጠንካራ ሁን ፣ አዳርሰህ ዉዱእ አድርግ!!
በሶላት ጊዜ  ሽማግሌ ሁን፣ ቀስብለህ ተረጋግተህ ስገድ፣
በዱዓ ጊዜ ህፃን ሁን፣ ችክ ብለህ ተማፅነህ ለምን።
ብለዋል ደጋጎቹ!! ©♡