ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀

ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀

الذهاب إلى القناة على Telegram

𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
367
المشتركون
-824 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+1930 أيام

جارٍ تحميل البيانات

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+47
في 5 قنوات
سبتمبر '26
+242
في 15 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 14 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+184
في 4 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
19 أكتوبر+1
18 أكتوبر0
17 أكتوبر+1
16 أكتوبر+5
15 أكتوبر+2
14 أكتوبر+3
13 أكتوبر+6
12 أكتوبر+4
11 أكتوبر+1
10 أكتوبر+4
09 أكتوبر+2
08 أكتوبر+12
07 أكتوبر0
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر+1
03 أكتوبر+2
02 أكتوبر+2
01 أكتوبر+1
منشورات القناة
2
❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአሏህ እንጠብቃለን አጂብ !! ❞
❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአሏህ እንጠብቃለን አጂብ !! ❞
28
3
Quran 🎧
Quran 🎧
43
4
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?
44
5
لا يوجد نص...
55
6
#ነፃ ተከታታይ #የተጅዊድ ትምህርት ምትፈልጉ ‼️ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
45
7
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ከዱንያ የቀረ ነገር የለም፤ መከራና፣ ፈተና ቢሆን እንጂ፡፡📚ኢብኑ ማጀህ፡3276 ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በዱአችሁ አትርሱኝ ምን አልባት የአንዳችሁ ዱአ ይደርሰኝ ይሆናል መልካም ለይል፡፡🍁
23
8
ልብን ከዱንያ ፍቅር ማላቀቅ የጀነት ጥሎሽ [መህር] ነው።🫰
70
9
​🌸 ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል? ​✉️ አንዲት ሚስት እንዲህ ተብላ ተጠየቀች፦ ​«ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል? ከአንቺ የሚበልጡ ቆንጆዎች በሞሉበት ዓለም ውስጡስ ለምን ከአንቺ ውጪ ሌላን አያይም?!» ​💭 እሷም እንዲህ ስትል መለሰች፦ ​«እኔ ከሁሉ በላይ ቆንጆ ወይም ውብ ላልሆን እችላለሁ፤ ✔️ነገር ግን ባለቤቴ ቢበድለኝ ይቅር እላለሁ፤ ተጨንቆና አዝኖ የመጣ እንደሆነ በጥሞና አዳምጠዋለሁ፤ ብዙ በሰጠኝ ጊዜ አመሰግነዋለሁ፤ ጥቂት በሰጠኝም ጊዜ እብቃቃለሁ። 💗​ጌታዬ እንዲህ አስተምሮኛል፦ ውዴታዬን አላቋርጥም፤ ታዛዥነትንም አልነፍግም። እሾህን ባጨድኩ ቁጥር እንኳን ጽጌረዳን መዝራቴን አላቋርጥም።» ©©
80
10
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳  #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
28
11
لا يوجد نص...
78
12
أذكار_الصباح ((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ))
80
13
ብዙ እቅድ በማውጣት፣ ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣ ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣ በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣ አሏህ የፃፈው ይሆናል ። ✨መልካም ለይል🩵!
101
14
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
51
15
ከማይወዱት ጋር መኖር ልክ እንደ አባጨጓሬ ነው፤ ንክኪውም ያሳክካል፣ ሕይወቱም ሁለት ቅጣት ነው በፍቅር ረሃብና በትዳር እስራት! ትዳሩ ያልሰመረለት ሰው በዱንያ ላይ ኖሯል ለማለት ይከብዳል። ወላሂ! አላህ ትዳራችሁን የሰመረና የረጋ ያድርግላችሁ!
88
16
ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ። ​ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ!
70
17
لا يوجد نص...
89
18
​"አላህ ከእኛ ጋር ነውና" ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን። صباح الخير 🌹
​"አላህ ከእኛ ጋር ነውና" ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን። صباح الخير 🌹
92
19
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው ሀጃዎች ይበልጥ الله በአጋጣሚ የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው..... 🌺الحمدلله🌸
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው ሀጃዎች ይበልጥ الله በአጋጣሚ የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው..... 🌺الحمدلله🌸
97
20
🫵 በፍጥነት ይመለስ ‼️ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  የተመረጡ #ምርጥ ቻናሎችንያገኛል ። #ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
80