ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

الذهاب إلى القناة على Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
982
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+527 أيام
+18330 أيام
أرشيف المشاركات
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ @nesihetulnisa

جمال النقاب لا تعرفه إلا من ذاقت حلاوة الستر ولا يعرف قيمة النقاب إلا إثنان رجل يغار و إمرأة ذات وقار منقول join #telegram ቻና
جمال النقاب لا تعرفه إلا من ذاقت حلاوة الستر          ولا يعرف قيمة النقاب إلا إثنان                     رجل يغار                و إمرأة ذات وقار منقول join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

🥀እህቴ 🫴ዱንያ አጭር መንገድ ናት! 🙌ስራሽ ግን ለአኺራሽ ስንቅ ነው። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa
🥀እህቴ 🫴ዱንያ አጭር መንገድ ናት! 🙌ስራሽ ግን ለአኺራሽ ስንቅ ነው። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

🌸እህቴ 🌸 ልብሽን በዚክር አረጋጊ! 👇 🌺ምክኒያቱም አላህን በመታዘዝ የሚመጣው ሰላም ከማንኛውም ሀብት ይበልጣል🌺 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa
🌸እህቴ 🌸 ልብሽን በዚክር አረጋጊ! 👇 🌺ምክኒያቱም አላህን በመታዘዝ የሚመጣው ሰላም ከማንኛውም ሀብት ይበልጣል🌺 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

🔴 | ግቡ ሳምንታዊው የሴቶች ወሳኝ ደርስ 📚 ኪታብ፦ ነሲሐቲ-ሊ'ኒሳእ 📝 አዘጋጅ፦ ኡሙ ዐብዲ'ላህ አልዋ-ዲዒ'የህ 🎙አቅሪ፦ ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ 📖 ኪታቡን 𝐏𝐃𝐅 ለማግኘት፦👇
🔴 | ግቡ ሳምንታዊው የሴቶች ወሳኝ ደርስ 📚 ኪታብ፦ ነሲሐቲ-ሊ'ኒሳእ 📝 አዘጋጅ፦ ኡሙ ዐብዲ'ላህ አልዋ-ዲዒ'የህ 🎙አቅሪ፦ ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ 📖 ኪታቡን 𝐏𝐃𝐅 ለማግኘት፦👇 https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/14739 🔴 | Live፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha?livestream=2cdd2cd67aa320f62c

🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 🤌እህቴ ችግርሽ ምንም ያክል ቢበዛ በአላህ ላይ ተወኩል ይኑርሽ🙌። ረቡና በቂሽ ነው🤝 @nesihetulinisa
🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 🤌እህቴ ችግርሽ ምንም ያክል ቢበዛ በአላህ ላይ ተወኩል ይኑርሽ🙌። ረቡና በቂሽ ነው🤝 @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

ቁርአን 🌸መመሪያሽ ነው_ለህይወትሽ ትክክለኛ መንገድን ያሳይሻል 🌸እምነትሽን ያጠናክራል_አንቺን ወደ አላህ ያቃርብሻል 🌸ልብሽን ያረጋጋል_ስታነቢው ሰላምና መረጋጋትን ይሰጥሻል 🌸መልካም ስነምግባ
ቁርአን 🌸መመሪያሽ ነው_ለህይወትሽ ትክክለኛ መንገድን ያሳይሻል 🌸እምነትሽን ያጠናክራል_አንቺን ወደ አላህ ያቃርብሻል 🌸ልብሽን ያረጋጋል_ስታነቢው ሰላምና መረጋጋትን ይሰጥሻል 🌸መልካም ስነምግባርን ያስተምርሻል_ፍትህ እውነትና ትዕግስትን 🌸ምንዳያስገኛል_ካነበብሽው ትልቅ አጅር ታገኛለሽ🙌 @nesihetulinisa

🌸ሀያዕን የያዘች የታደለች በዱንያም በአኼራም የተከበረች🌸 🌹👑ሀያዕ የሴት ዘውድ ነው ዘውዱን የጠበቀች ክብሯን ጠብቃለች🌹👑 @nesihetulinisa
🌸ሀያዕን የያዘች የታደለች በዱንያም በአኼራም የተከበረች🌸 🌹👑ሀያዕ የሴት ዘውድ ነው ዘውዱን የጠበቀች ክብሯን ጠብቃለች🌹👑 @nesihetulinisa

🌸ሀያዕ የእምነት ጌጥ ነው;የሴት ክብርና ውበቷም ነው🌸 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa
🌸ሀያዕ የእምነት ጌጥ ነው;የሴት ክብርና ውበቷም ነው🌸 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa

|| ኢማሙ ነወዊይ በሞት አፋፍ ላይ የገጠሙዋት አስለቃሽ ስንኝ! •اللهم ارحم الإمام النووي رحمة واسعة 🤲 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ https://t.me/abdulham/2711 https://t.me/abdulham/2711

ይህ ነው የኔ የግሌ የምትይው ቤት በደንብ አሳምሪው እህቴ። ቀብርሽ ውስጥ ብቻሽን ነሽ ማንም የለሽም ስራሽ ብቻ❗️እህቴ የኔ የምትይውን ነገር መቼም እንደማትረሺው ሁሉ ይህንንም ቤት አደራ አትርሺው❗
ይህ ነው የኔ የግሌ የምትይው ቤት በደንብ አሳምሪው እህቴ። ቀብርሽ ውስጥ ብቻሽን ነሽ ማንም የለሽም ስራሽ ብቻ❗️እህቴ የኔ የምትይውን ነገር መቼም እንደማትረሺው ሁሉ ይህንንም ቤት አደራ አትርሺው❗️❗️🙌 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

እህቴ ከእቅድሽ በላይ ሞትን ጨምሪበት።👉 ምክኒያቱም ሞት እኔንም አንቺንም አማክሮ አይመጣም። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa
እህቴ ከእቅድሽ በላይ ሞትን ጨምሪበት።👉 ምክኒያቱም ሞት እኔንም አንቺንም አማክሮ አይመጣም። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

የልብ እረፍት ከፈለክ ፍጡርን ከልብህ አውጣ 🙌 ኡስታዙና ባህሩ ተካ🤌 @nesihetulinisa
የልብ እረፍት ከፈለክ ፍጡርን ከልብህ አውጣ 🙌 ኡስታዙና ባህሩ ተካ🤌 @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ 🫴🫀 እያዳመጥን🎧 @nesihetulinisa

የኔ ልባም ሴት እንደ ቢራቢሮዋ ሁኚ ሲያይዋት የምታምር ለመያዝ የምታዳግት። የተወሰደ @nesihetulinisa🙌
የኔ ልባም ሴት እንደ ቢራቢሮዋ ሁኚ ሲያይዋት የምታምር ለመያዝ የምታዳግት። የተወሰደ @nesihetulinisa🙌

እህቴ ማንም ሰው የሚልሽን አያጣም። ኸይር ስትሰሪ እንዴት ሰራች እሷ እንደዚ ነበረች እንደዛ ሆነች ይሉሻል። ሸር ከሰራሽማ በቃ .... ስለዚህ ለሰው አትስሪ አንድ ነገር ስትሰሪ ለአላህ ብለሽ ስሪ
እህቴ ማንም ሰው የሚልሽን አያጣም። ኸይር ስትሰሪ እንዴት ሰራች እሷ እንደዚ ነበረች እንደዛ ሆነች ይሉሻል። ሸር ከሰራሽማ በቃ .... ስለዚህ ለሰው አትስሪ አንድ ነገር ስትሰሪ ለአላህ ብለሽ ስሪ የኔ እህት አትቆጪበትም። እና ምን ልልሽ ነው ስራችንን ለረቡና ጥርት ፏ አድርገን እንስራ አበባዬ🌸🌸። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

ሴቶችዬ ለኛ ነው🙌🫴🌸 @nesihetulinisa

نصیحة فی زمن الفتن @nesihetulinisa

الشیخ ا.د صالح الفوزان🫀🫴 @nesihetulinisa