fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

رفتن به کانال در Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
980
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+437 روز
+17230 روز
آرشیو پست ها
የወደደ ይውደድ!፤የተናደደም ይናደድ!" ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦ ❝እውነትን ከውሸት ለይተን ማብራራት ግዴታችን ነው። የወደደ ይውደድ፣ የተናደደም ይናደድ።❞ 📚 [አል-አ
የወደደ ይውደድ!፤የተናደደም ይናደድ!"
ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦ ❝እውነትን ከውሸት ለይተን ማብራራት ግዴታችን ነው። የወደደ ይውደድ፣ የተናደደም ይናደድ።❞
📚 [አል-አጅዊበህ አል-ሙፊዳህ ጥያቄ (ቁጥር:101)
https://t.me/semirEnglish @nesihetulinisa

ከአላማሽ  የሚያሰናክሉሽን በግራ በኩል አሳልፊያቸዉ እንጂ አደናቀፉኝ ብለሽ አትዉደቂላቸዉ!  ከወደቅሽም እነሱ እስከሚያነሱሽ አጠብቂ! በሀያሉ ጌታ ተመክተሽ/ተወኩል አድርገሽ ለአላማሽ እንደ አድስ ተነሽ።

ከየትኞቹ ነን ሴቶችየ🫰🏻 ዋናው ቁምነገር መሸፈኛ መኖር ብቻ አይደለም፤ ዋናው ቁምነገር መሸፈኛው የሚያስገኘው እውነተኛ ሲትር (እራስን በአግባቡ መሸፈን) ላይ ነው። የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብ
ከየትኞቹ ነን ሴቶችየ🫰🏻
ዋናው ቁምነገር መሸፈኛ መኖር ብቻ አይደለም፤ ዋናው ቁምነገር መሸፈኛው የሚያስገኘው እውነተኛ ሲትር (እራስን በአግባቡ መሸፈን) ላይ ነው።
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «(በስም) የለበሱ ነገር ግን (በተግባር) እራቁታቸውን የሆኑ፣ (ከትዕዛዝ) ያዘነበሉና (ሌሎችንም ወደ ስህተት) የሚያዘነብሉ፣ ራሶቻቸው ልክ እንደ ዘንበል ባለ የግመል ሻኛ የሆኑ ሴቶች አሉ። እነሱ ጀነት አይገቡም፤ የጀነትንም ጠረን አያገኙም።»
ሒጃብ ሲትር ነው። ዛሬ በህይወት እያለሽ ካለበሽው፤ ነገ ስትሞቺ ትከፈኝበታለሽ።

🔷የሰለፍያን ገመድ ቆራጮች አል'ዓላማህ አል'ሙጃሂድ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "ሰለፍያን በተገቢው መንገድ የማይገነዘቡ ሰዎች ብቅ አሉ።  'እኔ ሰለፍይ ነኝ' ብሎ ይሞግታል። ከዚያም አታየውም - በመጥፎ ባህሪውና አካሄዱ የሰለፍያን ገመድ የሚቆርጥ ቢሆን እንጂ።" المجموع (90/14) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

✅  በኛና በሰለፎች መካከል ያለው ልዩነት !   ሰለፎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር ። እኛ ግን አላህን ከማመፃችን ጋር እንስቃለን !። http://t.me/bahruteka

አብሽሩ ሁሉም አልፎ የደስታ ጊዜ ይመጣል🙌🤌 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ከቀልብ 🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

ከእለታት አንድ ቀን ሳዳት ከማል የሚባል የኢኽዋኖች የእግር እካሳት የሆነ ዳኢ ነበር እየኖረ እየኖረ እሳት የነበረው ውሃ ሆኖ ፈሰሰ።

👌 ፈገግ በል! አንተ በሙሐመድ ﷺ ዲን ላይ ነህና። t.me/Multeqa_Ahlissuneh @nesihetulinisa
👌 ፈገግ በል! አንተ በሙሐመድ ﷺ ዲን ላይ ነህና። t.me/Multeqa_Ahlissuneh @nesihetulinisa

💫ከዋክብቶች ለሰማይ ጌጦች እንደሆኑት ዑለማዎችም የምድር ጌጦች ናቸው⚡️🤌 ✍ኢብኑል ቀይም @nesihetulinisa
💫ከዋክብቶች ለሰማይ ጌጦች እንደሆኑት ዑለማዎችም የምድር ጌጦች ናቸው⚡️🤌 ✍ኢብኑል ቀይም @nesihetulinisa

ብቸኝነትሽን ወደ አላህ መቅረቢያ አድርጊው!ምንም ሰዎች ቢርቁሽም አላህ ግን አይርቅሽም🙌 በለሊት ሁለት ረከአ ስገጂ ልብሽንም ለአላህ ብቻ ክፈቺ። አላህ የሚጠራውን በባዶ አይመልስም 🙌 ስለዚህ ብቸ
ብቸኝነትሽን ወደ አላህ መቅረቢያ አድርጊው!ምንም ሰዎች ቢርቁሽም አላህ ግን አይርቅሽም🙌 በለሊት ሁለት ረከአ ስገጂ ልብሽንም ለአላህ ብቻ ክፈቺ። አላህ የሚጠራውን በባዶ አይመልስም 🙌 ስለዚህ ብቸኝነትሽን አትፍሪው የሚመስልሽን ካጣሽ ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ነው🤝 ✍A.N @nesihetulinisa

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሁን ላይ በየ ጉሩፑ ዉስጥ ሌቦች ተሰምርተዋል ቸግሮኝ ነዉ እናቴን እኔነኝ የምረዳት እያሉ እዲህም ደሞ በምስሉ ላይ እደምትመለከቱት በዉስጥ ይመጣሉ ተጠቀቁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሁን ላይ በየ ጉሩፑ ዉስጥ ሌቦች ተሰምርተዋል ቸግሮኝ ነዉ እናቴን እኔነኝ የምረዳት እያሉ እዲህም ደሞ በምስሉ ላይ እደምትመለከቱት በዉስጥ ይመጣሉ ተጠቀቁ ለማለት ያክል ነዉ ለወድም እህቶች ሼር አድርጉላቸዉ በነዚ አይነት ሌቦች እዳይበሉ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/linkabusufiyan @nesihetulinisa

አብሽሩ እሺ አህባቢ🤌 @nesihetulinisa

አምኝህ ነበር ያኔ ¿

መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ድካም ጭንቀት ሃሳብ አለበት አንቺ ምን አለብሽ አንተ ምን አለብህ አይባልም👊🏻

ለ ራሀቱል ቀልብ🫴🎧 @nesihetulinisa

ሳዑዲ ያላችሁ አንዲት እህታችን ስራ አጥታ ኢጃዛ ቤት ከተቀመጠች ቆይታለች ና የሚታውቁት ቦታ ካላችሁ ከታች በማስቀምጥላችሁ ዩዘር አውሩኝ @abdumohammed1993

ለቀልባችሁ ስንቅ🤌 @nesihetulinisa

የአቡ ሙቅቢልን የግጥም ቻናል ከፈለጋችሁ 👇👇 http://t.me/Abu_muqbil_poetry አሪፍ አሪፍ ግጥሞች ለግጥም አፍቃሪዎች🙌 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ተስፋሽን ከአላህ አታጥፊ መከራ ቢረዝምም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው።ከእያንዳንዱ ችግር ጋር
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ተስፋሽን ከአላህ አታጥፊ መከራ ቢረዝምም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው።ከእያንዳንዱ ችግር ጋር ቀላልነት አለ።ዱአሽን ቀጥይ፣ሶብርሽን ያዢ፣በአላህም መልካም ግምት(ተስፋ)ይኑርሽ።አላህ በሱ ተስፋ የሚያደርጉትን አያሳፍርም 🙌 @nesihetulinisa