ar
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 377
المشتركون
-124 ساعات
+3337 أيام
+63630 أيام
أرشيف المشاركات
የአሏህ መልእክተኛ ሰለላሁአለይሂ ወሰላም እንድህ አሉ *ሳቅን አታብዙ ብዙ ሳቅ ልብን ይገላል* _ኢብኑ ማጅህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል_
የአሏህ መልእክተኛ ሰለላሁአለይሂ ወሰላም እንድህ አሉ *ሳቅን አታብዙ ብዙ ሳቅ ልብን ይገላል* _ኢብኑ ማጅህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል_

አንድ እናት ለልጇ እንድህ ስትል መከረች እየውልህ ልጀ ከባድ የሆኑ ነገሮችን ፊትለፊት ተጋፈጣቸው ብዙተማሪወች የቀለላቸውንና የሚያውቁትን ነገር ደጋግመው ማንበብ ይመርጣሉ ምክናየቱም ያንን ሲያነቡ ብዙ ያወቁ ይመስላቸውና እኔኮ ሁሉንም አውቀዋለሁ የሚል በራስ የመተማመን የውሸት ስሜት ይሰጣቸዋል ነገር ግን ከባድ የሆነውን እና የማይረዱትን ትምህርት ሲያው ስለሚጨንቃቸው ይሸሹታል እናማ ልጀ የሚከብድህን ነገር ደጋግመህ አድርገው ምክናየቱም እድገትህ የተሸሸገው እዛ እከበደህ ነገር ውስጥ ነው፡፡ ምነኛ ድንቅ የሆነ ምክር ነው ቁርአን ከበደን ብለን ስንቶቻችን ነን ሸሽተን የተውነው ኪታብ ጀምረን ስንቶቻችንን ነን አይገባኝም ብለን በመንገድ የቀረነው ስንቶቻችን ነን ሙሲባ ሲደርስብን የሙሲባችን አጅር በሶብር ውስጥ ሆኖ ሳለ ሶብርን አተን ከአሏህ ጋር የተጣላነው መልሱን ከራሳችን ለራሳችን ፡፡

_ተደዋውለን ለረጅም ስአት ስላላወሩን! በየሥቶሪያቸው በየፕሮፋይላቸው ማሬ ውደ የኔልዩ ጓደኛ ስላላሉን! ተመቻችቶላቸው ስጦታስላልሰጡን! ስለኛአይጨነቁም አያስቡም ማለትአይደለም ስንቶች አሉ በአፍደልለ
_ተደዋውለን ለረጅም ስአት ስላላወሩን! በየሥቶሪያቸው በየፕሮፋይላቸው ማሬ ውደ የኔልዩ ጓደኛ ስላላሉን! ተመቻችቶላቸው ስጦታስላልሰጡን! ስለኛአይጨነቁም አያስቡም ማለትአይደለም ስንቶች አሉ በአፍደልለው በተግባር *ዜሮየሆኑ* ስንቶችስ ናቸው ሲያሽቃብጡልን በስቶሪ በፕሮፋይል እንዳ እንዳልሰቀሉን እንደዛ እንዳላመገሱን በአንድ ስህተታችን ገደል የሰደዱን *ደግሞስ* በተቃራኒው ስንቶች አሉ ማሰባቸውን መጨነቃቸውን በልባቸው ደብቀው ለችግራችን ቀድመው የሚደርሱ ከወደቅንበት የሚያነሱን፡፡ አሏህ ሆይ የአፍ ከልባቸው ተዋደው ውደታቸውን በተግባር ከሚያሳዩ ባሮችህ አድርገን ስናደርግም ያደርጉልናል ብለን ሳይሆን ከአንተ ዘንድ የማያልቀውን አጅር ፈልገን የምናደርግ አድርገን ```መልካም መሆን ለራስነውና ለምናውቀውም ለማናውቀውም በቻልነው መልካም እንሁን መልካምነት ይከፍለናልጅ አንከፍልበትም፡፡```_

📚በኮበልቻው ኮርስ ላይ የሚቀሩ ኪታቦች🌿📚 ይህ ደውራ በሐበሻ ምድር ለምትገኙ የእውቀት ፈላጊዎችና የሱና ወዳጆች የቀረበ ታላቅ የምስራችና መለኮታዊ ስጦታ ነው! የጥንቁቅ ሰለፎችን ፈለግ የተከተሉ የዒልምና የዚክር መድረኮችን ለሚናፍቁ፣ በሱና ጥማት ለደረቁ ልቦች እነሆ የዒልም ብርሃን በሀገራችሁ መጥቶላችኋል። በኮንቦልቻ ከተማ የሚካሄደውን ታላቅና የተባረከ የዒልም ዑደት (ደውራ) ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፦ 🏛️ ቦታ– ኮምቦልቻ ከተማ – መስጂደል አንሷር ነው ይሄን ኮርስ የሚሰጡት ታዋቂው የሐዲስ ሊቅ፣ አስተማሪና መካሪው ሸይኽ አል-ሙሐዲስ አቡል ሐሰን ዐሊ ቢን አሕመድ አል-ራዚሒ (አላህ ይጠብቃቸው) ናቸው። ሸይኹ በሐዲስ፣ በዐቂዳና በመንሐጅ ዙሪያ ጠቃሚ የሆኑ እውቀቶችንና መሠረታዊ ግንዛቤዎችን በሚከተሉት ኪታቦች ማብራሪያ አማካኝነት ለተማሪዎች ያካፍላሉ፦ 📚በኮርሱ ላይ የሚቀሩ የኮርሱ ኪታቦች 1️⃣ «ኑኽበቱል ፊከር» «نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر» (በሐዲስ የቃላት መፍቻ/መስፈርት ዙሪያ) – በታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢብኑ ሐጀር አል-ዐስቀላኒ። 2️⃣ «አል-ቀዋዒዱል ሙስላ» «القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى» (ስለ አላህ ውብ ስሞችና ባህሪያት) – በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን። 3️⃣ «መታ የኩኑ አር-ረጁሉ ሚን አህሊስ-ሱና» متى يكون الرجل من أهل السنة وبمَ يخرج منها»: (አንድ ሰው መቼ ከሱና ሰዎች ይመደባል? በምንስ ይወጣል?) – በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዲላህ አል-ኢማም ተፅፎ፣ በሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ ሸርህ የተደረገው። ⚠️ እነዚህ ኪታቦች በቤታችሁ  ያሏችሁ ይዛችሁ ኑቶሎ ለሌላችሁ ደግሞ  ኪታቦችን ስላዘጋጄን እኛ እንሰጣችኋለን ምንም ክፍያ የለውም 🎙️ በተጨማሪም በመድረኩ ላይ የተለያዩ ታላላቅ መሻይኾችና የእውቀት ተማሪዎች የሚሳተፉባቸው ወቅታዊ ምክሮችና የዒልም ውይይቶች ይካሄዳሉ። 🌱 የዒልም ፈላጊ ሆይ! ና ተቀላቀል። 🌱 የሐዲስና የአሠር ተማሪ ሆይ! ዕድሉን ተጠቀም። 🌱 የሱና ወዳጅ ሆይ! ለመገኘትና ለመቅሰም ትጉ። የሸይኽ አል-ሙሐዲስ ዐሊ ቢን አሕመድ አል-ራዚሒ በእነዚህ ቀናት በሀገራችን መገኘት እጅግ ውድ አጋጣሚ ነው። እርሳቸው ለነቢዩ (ﷺ) ሐዲሶች ባላቸው ጥንቃቄ፣ ለሱና ባላቸው ጽናትና ትክክለኛውን የሰለፊያ ደዕዋ በማሰራጨት የሚታወቁ በመሆናቸው፤ ማንኛውም ተማሪ ይህንን ታላቅ ዕድል ሊያመልጠው አይገባም። 📅 የደውራው ጊዜ፦ ከቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም  ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀን የሚቆይ ይሆናል። 🕌 ይሄ ጥሪ፦ ለሁሉም ሙስሊሞች ክፍት ነው። ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን አላህ ይህንን የዒልም መድረክ የተባረከ እንዲያደርግልን፣ ሸይኻችንንም በጤናና በስኬት እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን። ይህ ደውራ ጠቃሚ እውቀት የሚሰራጭበት፣ ሱና ሕያው የሚሆንበት፣ ቢድዓና መከፋፈል የሚከሽፍበት ሰበብ እንዲሆን ምኞታችን ነው። ለዚህ ስራ አስተዋጽኦ ላደረጉ፣ ላገዙና ለጠቆሙትም አላህ ታላቅ ምንዳን ይክፈላቸው። ይሄን ፕሮግራም በLIVE መካታተል ለምትፈልጉ በዚህ በሌሎችም ቻናሎች ይተላለፋል፦ 🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy 🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እ
📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ጥሪውን ያቀርባል። 📚 የፕሮግራሙ ልዩ እንግዳ፦ ታላቁ የ-የመን ሙሓዲስ ፈደይለቱ ሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ (ሀፊዘሁላህ) —(በየመን የሚገኘውና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ) ◈እንድሁም ትልቁ አባታችን ፈደይለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን (ሀፊዘሁላህ) ይገኛሉ። 🎙️ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን   ከደሴ ▪️ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ         ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ    ከደሴ ▪️ ሸይኽ ይማም ሰዒድ        ከደሴ ▪️ ሸይኽ አሕመድ አወቀ       ከደሴ ▪️ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ           ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን     ከቢስቲማ ▪️ ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ        ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን       ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሐሰን አሊ ቃዲ          ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሁሰይን አቡ ሶላሑዲን ከደሴ ▪️ ሸይኽ አወል አሕመድ መነዮ  ከመረሳ ▪️ ሸይኽ አወል አህመድ          ከከሚሴ ▪️ሸይኽ ዒሳ አደም                 ከደሴ 🔸 ዶክተር /ኡ ሁሴን አሊ         ከከላላ 🔸 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር       ከአ.አበባ 🔸 ዶክተር/ኡ ሰዒድ ሙሳ         ከአ.አበባ 🔸 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ     ከከሚሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሒዛም          ከአዳማ 🔸 ኡስታዝ  ዐብደሽኩር          ከአሶሳ 🔸ኡስታዝ ዐብዱሰላም ሐሰን   ከአዳማ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዒምራን   ከሀርቡ 🔸 ኡስታዝ አቡ አዩብ      ከኮቦልቻ 🔸 ኡስታዝ ሙርሰል        ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሻኪር      ከኮንቦልቻ 🔸 ኡስታዝ አቡ ረያን        ከመርሳ 🔸ኡስታዝ መሀመድ አያሌው ከወልዲያ 🔸ኡስታዝ አቡ ዓብዱ ረዛቅ ጅረሳ ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ    ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሐሳን        ከኮቦልቻ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሃኒፋ         ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ መ/ሲራጁ       ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ ዐሊይ ሰይድ     ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አንሷር መሀመድ ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ         ከደሴ 🔸ኡስታዝ ጀውሀር  ክፍሌ    ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡል መዓሊ      ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሹራ            ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ማሂ            ከኮንቦልቻ 🔸 ወንድም አቡ ሂበቲላህ       ከደሴ 👥 የአንሷር መስጅድ ኢማምና ጀመዓዎቹ ባጠቃላይ... 👤እንዲሁም ሌሎች ከተለያየ ሀገር  በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ኡስታዞችም በቦታው ይገኛሉ! 📆 የፕሮግራሙ ቀናት፦ የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 6/2018 (ከፊታችን ቅዳሜ ጧት 3:00) ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። 🏘 ማሳሰቢያ፦ ለታዳሚዎች በቂ የምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል።—የሌሊት ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።— 🤩በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦ 📝ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድኑር @Abuhureirehonline    0923467646 📝 ኡስታዝ አቡ ዐዩብ   092 588 7118 @Attewhid11 📝 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን @Abu_Hibetillah_Al_aseriy 0942819970 💙የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ፡ 📞 ወንድም አንዋር 0916582567 📞 ወንድም አቡ አማር 0913803997 📞 ወንድም ሰኢድ 0935568513

ጥብቅ ማሳሰቢያ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የቴሌግራም ሃከሮች (ጠላፊዎች) በሚሊኩት ሊንክ አትግቡ የሳይበር ጥቃት ሰለባ አትሁኑ; በሰሞኑ ብዙን ሰው ጠልፎ በግሩፖች ላይ አፀያ
ጥብቅ ማሳሰቢያ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የቴሌግራም ሃከሮች (ጠላፊዎች) በሚሊኩት ሊንክ አትግቡ የሳይበር ጥቃት ሰለባ አትሁኑ; በሰሞኑ ብዙን ሰው ጠልፎ በግሩፖች ላይ አፀያፊ ፋይሎችን እየለቀቁ ነው ተጠንቀቁ Share አዳርሱት

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ያጀማዓ ጅዳ & መካ ያላቹህ ስራ ፈልጉ  እስኪ በዚህ @Locked_10 አሳዉቁኝ

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 የሰዋ ሸሪሃ ያላችሁ ካርድ እምፈልጉ የተሞላ የባለ 100 "ካርድ የተነየተ የንያ ገንዘብ አለ ባረከላሁ ፊኩም የምፈልጉ ኑ @umureyan_33👇

አንዳንድ ጊዜ «ኡስታዝ» ወይም «ቀርተዋል»ከሚባሉ ወገኖች ይልቅ፣ የሸሪዓ እውቀት የሌላቸው ተራ ሰዎች ለአላህ ህግጋት ይበልጥ ሲጠነቀቁና ሲፈሩ ይስተዋላል። የዋሁና ተራው ማህበረሰብ ፣ ለአላህ ህግጋ
አንዳንድ ጊዜ «ኡስታዝ» ወይም «ቀርተዋል»ከሚባሉ ወገኖች ይልቅ፣ የሸሪዓ እውቀት የሌላቸው ተራ ሰዎች ለአላህ ህግጋት ይበልጥ ሲጠነቀቁና ሲፈሩ ይስተዋላል። የዋሁና ተራው ማህበረሰብ ፣ ለአላህ ህግጋት ያለው ታዛዥነት የንጹህ ልብ ውጤት ነው። «ይህ ነገር ሀራምነው» ሲባል፣ ለመሸሽ ቀዳዳ አይፈልግም፤ ህጉን ለማለፍ ሰበብ አይደረድርም። «ሀራም ነው» ከተባለ ሀራም ነው—አራት ነጥብ።ጥቂት እውቀት አለኝ የሚለው ግን፣ ሀራሙን ሀላል ለማድረግ ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ይጓዛል። እንዲሁም በማህበረሰቡ እይታ «ዱርዬ» ተብሎ የተናቀው፣ ውጫዊ ምግባሩ ያልተስተካከለው ግለሰብ፣ የእምነቱ ክብር ሲነካ ግን እንደ አንበሳ ተቆጥቶ ከፊት ሲቆም ታየዋለህ። በእርግጥም፣ ጉዳዩ የልብ ነው! 🙌 ከማቃለ አቡ ሶፍያን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ በዉስጥ አናግሩኝ የ20 የ57 አለ @Riiche1

Repost from N/a
የግል ቤት ቀብር በሚል አጭር ግጥም በወንድም  ሙስጦፋ https://t.me/abuhureyrahmedresa

ክፍል--7-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

ናልኝ በማለዳ ሀላሌ ፅሀይ ስትወጣ ሲነጋ ማለዳ ወደቤቴ መተህ ሁንልኝ እንግዳ ደስ ያለችው ፅሀይ የጨረር ውበቷ ከበሬ ፊት ለፊት ሲሆን ጥልማሞቷ ወደ ፅሀይ ስታይ በደስታ ፈክተህ እኔም ልቁምና ደስ ብ
ናልኝ በማለዳ ሀላሌ ፅሀይ ስትወጣ ሲነጋ ማለዳ ወደቤቴ መተህ ሁንልኝ እንግዳ ደስ ያለችው ፅሀይ የጨረር ውበቷ ከበሬ ፊት ለፊት ሲሆን ጥልማሞቷ ወደ ፅሀይ ስታይ በደስታ ፈክተህ እኔም ልቁምና ደስ ብሎኝ ልይህ የናፈቁ አይኖቸ የተንከራተቱት እንደ ጅረት ውሀ ሁሌ የሚጓዙት ከደጀ ላይ ሁነህ ከበሬ ፊት ለፊት በደስታ ልይህ ናልኝ በወጋገት በስስት እያዬሁ በድምፄ ልጠራህ ናልኘ በማለዳ አይኖችህን ልይህ ናልኝ ልይህ እና ይውጣልኝ ናፍቆቴ በማለዳ መተህ ግባ ወደ ቤቴ *አለች አፍቃሪዋ🙌* https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

የጓደኝነት መስፈርቶች ——— አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው 1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው። 2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና። 3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው። 4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው። 5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት። 6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት። 7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም። [አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460] ➥ በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!! https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

እማዬ A 🌸 !እናቴ!🌸 ልቤንም በሀሴት መንፈሴን በደስታ፤ ህይወቴን የምትሞይ በሳቅ በፈገግታ። ልክ እንደህፃን ልጂ ሁልጊዜ ቦርቄ፤ ደሞ እንደፈንድሻ ፈክቸ ፈንድቄ። ከተሠጠኝ እድሜ አንድ የምጨምረ
እማዬ A 🌸 !እናቴ!🌸 ልቤንም በሀሴት መንፈሴን በደስታ፤ ህይወቴን የምትሞይ  በሳቅ በፈገግታ። ልክ እንደህፃን ልጂ ሁልጊዜ ቦርቄ፤ ደሞ እንደፈንድሻ ፈክቸ ፈንድቄ። ከተሠጠኝ እድሜ አንድ የምጨምረዉ፤ አምሮብሽስትኖሪ ጥርሶችሽ ተከፍተዉ፤ ያንችን ዉብ ገፅታ ፈገግታሽን ሣይ ነዉ ። https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

*ትዳርሽ እንዴት አማረልሽ ከተባልሽ፣ በጥረቴ እንዲህ እንዲህ አድርጌ ነው ብለሽ ሳይሆን የጌታየ ችሮታ ነው ብለሽ መልሽ።* *ትዳርሽ እንዴት ዘገየ ከተባልሽ ምክንያት ከመደርደር ጌታየ የወሰነው ጊዜ
*ትዳርሽ እንዴት አማረልሽ ከተባልሽ፣ በጥረቴ እንዲህ እንዲህ አድርጌ ነው ብለሽ ሳይሆን የጌታየ ችሮታ ነው ብለሽ መልሽ።* *ትዳርሽ እንዴት ዘገየ ከተባልሽ ምክንያት ከመደርደር ጌታየ የወሰነው ጊዜ ስላልደረሰ ነው ብለሽ መልሽ።* *ትዳርሽ እንዴት ፈረሰ ከተባለሽ ታሪክ ከመተረት አላህ ቢፈቅደው እኔንም እሱንም ማስተካከል ለእሱ ቀላል ነበር አብሮነታችንን ጌታየ ስላልፈቀደውና *ስላልወደደው ነው ብለሽ መልሽ።* --- *ምክንያቱም በአላህ ፈቃድ ቢሆን እንጅ ማንም ሰው በራሱ ጥረት ህይወቱን በፈለገው መንገድ ማስኬድና ማስተካከል አይችልም።*

ፈጥኖ የመለሰ 🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1፦ በቁርአን ውስጥ ስማቸው ከተጠቀሱት 25 ነቢያት መካከል "ዑሉል ዓዝም" (የጽናት ባለቤቶች) ተብለው የሚጠሩት 7 ነቢያት ናቸው።