🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 376
المشتركون
+1824 ساعات
+3637 أيام
+64630 أيام
أرشيف المشاركات
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት
የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡
Repost from የሀርቡ እና አካባቢዋ የሰለፍዮች ቻናል
+1
ይህበፎቶዉ ላይየምታዩትልጅ ስሙ መሀመድሁሴን ይባላል የትዉልድ ሀገሩ ተሁለደሬወረዳ ሀይቅ ቀበሌ 016 ልዩጎጥ ጠቢሳ የምትባል አካባቢልጅነዉ ከመዲናወጣያለች መጁር የምትባልአካባቢ ለስራ በሄደበት ነዉ የጠፋብን አናም አጋጣሚ ያያችሁት ካላችሁ እንድታሳዉቁን በአላህስምእንጠይቃለን
ፈላጊእህቱ ሉባባሁሴን ስልክቁጥር +971562437421 ያያችሁ ወይምየሰማችሁ ደዉሉልኝ
Repost from قناة أبو عمران الخميسي لنشر السنة والتوحيد
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
MAME DESIGN AND PRODUCTION!
ለማንኛውም የዲዛይን ስራዎች "MAME DESIGN" አለሁላችሁ ይላቹሃል!
🔹የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
💡ሎጎ ዲዛይን
💡ፖስተርና ባነር ዲዛይን
💡የሶሻል ሚዲያ ፖስት
💡የሠርግ እና ምርቃት ግብዣ ካርድ
💡 ቢዝነስ ካርድ
💡የፕሮፋይል ፎቶ ዲዛይን እና የመሳሰሉት፡፡
ለበለጠ መረጃ 👇
ስልክ፡0943725521
Telegram:@Abuimran_alkemissie
በነዚህ አድራሻዎች ማናገር ትችላላችሁ
Repost from ስለ ቀልባችን
በለይላ ፍቅር ያበደው ሰው ታሪክ
ቲክቶክ የሌላችሁ በቴሌግራም በስለቀልባችን ቻናል እየተላለፈ ነው
ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀላሉ
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=62cc17e928268a965f
ሰማይን ያለ ምሶሶ ቀጥ አድርጎ ያቆመዉ ጌታ የእኔን ህይወት ቀጥ አድርጎ ማስተካከል ይሳነዋል ብለሽ እንዳትጠረጥሪ!
በጌታሽ ያለሽ የቂን በየቀኑ ይዳብር።
ጌታችን አላህ የፈለገውን ያሻውን የሚያደርግ
መሆኑን በልበ ሙሉነት እመኝ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ እዳይኖርሺ አላህ ከፈለገ ያንችን ህይወት በሰከንድ የሚቀይር ሀያል አዚዝ አሸናፊ ሁሉን ቻይ ኩንፈየኩን በሚለው የሚተገብር ፈጣሪ ነው ያለሺ
#ታገሱ
#የተሰበረ ሁሉ አይሰራም ማለት አይደለም።
#የተሰበረ ሁሉ ተሰብሮ ይቀራል ማለት አይደለም።
የተሰበረ ሁሉ ይጣላል ማለት አይደለም።
ካልተሰበረውስ የተሰበረው የበለጠ ውጤትን ያመጣል።so ስለተሰበርን ተስፋ መቁረጥ የለብንም
አብሽር የምትለዋ ቃል ምንኛ ያማረች ናት! ደግሞ ከአላህ ዘንድ ስትሆንስ:-
إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡
አልፉሰሊት 40
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
"ኡሉል ዓዝም" ጽናት ያላቸው ነቢያት በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው ?
አርተፊሻል ቆንጆ!!
በኩል አሳምራ ለስና ቅንድቧን
ክሬም ተቀብታ ሁለቱ ጉንጮቿን
በጋለ ካውያ ተተኩሳ ፀጉሯን
አጭር ቀሚስ ለብሳ ገልጣ ሰውነቷን፣
ስትል ሰበር ሰካ አድርጋ ታኳዋን፣
በምድር ላይ ሳለች ከሷ ወዲያ ሴት
በዚህ አለም ቆንጆ የሌለ መስላት፣
በጉራ ተገፍታ በትእቢት ተወጥራ፣
ልታይ ልታይ ብላ ስትል ኮራ ኮራ፣
ወዲያው ወረደና የዝናብ መአት፣
ለመሮጥ አትችል ልብሷ ሲወጥራት፣
ተበላሸ ተኩሱ ፀጉሯም በሰበሰ፣
የጉንጮቿ ክሬም በአይኗ ኩል ራሰ፣
ዝናብ አጠበና ሜካፑን ወሰደው፣
ፅጌሬዳ መስላ ከቤቷ ስትወጣ፣
ዝናቡ አስመሰላት ጭራሽ የሰው ጦጣ፣
ያ ያ ያ ሁሉ ቅባቅብ ሒጃቧን ያስጣላት፣
ለካስ አርተፊሻል ሰው ሰራሽ ቆንጆ ናት!
አላህ ይጠብቀን እህቶቼ
🌹ኢማሙል ቁርጡቢ (አላህ ይዘንላቸውና) እንድህ አሉ
"አማኝ ሴት በጀነት ያላት ሁኔታ ከሁረል ዐይን የበለጠ ፣ውድ የሆነ ደረጃና በጣም ያማረ ውበት ነው(ያላት)
ተፍሲር አልቁርጡቢ (16/154)
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
አዲስ ጧት… አዲስ ዕድል…
ትናንት ያልተሳካልነን ዛሬ ለመሞከር፣ የተሰበረውን ልባችነን እንደገና ለማሳረፍ፣ የራቀውን በዱዓ ለማቅረብ አላህዬ ሌላ ቀን ሰጥቶናል።
ስለዚህ ዛሬን በ«አልሐምዱሊላህ» እንጀምር። ልባችነን በዚክር እናሳርፍ፣ ነገራችነን ሁሉ ለአላህ አደራ እንስጥ።
ምናልባት ዛሬ የምንጠብቀው መልስ፣ የምንመኘው መልካም ዜና፣ ወይም ልባችን የሚፈልገው ሰላም ወደ እኛ የሚመጣበት ቀን ይሆናል።
መልካም ጧት፤ አላህዬ ቀናችሁን በበረከት ይክፈትላችሁ፣ ልባችሁንም በሰላም ይሙላው
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የጀነቷ እንስት!
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
~ከጀነት እንስቶች
መካከል ሐዉራ ወደ ምድር ብትመለከት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ብርሀኗ ያንፀባርቃል፤ባማረ ሽታም ምድርን ባወደች ነበር። በጭንቅላቷ ላይ የምታደርገዉ ሻሽ ከዱኒያና ከዉስጧ ካለ ሁሉ የተሻለ ነዉ።📚( ቡኻሪ ዘግቦታል)
~ሻሿ ከዱኒያና ከዉስጧ ካሉ ሀብቶች ሁሉ ዉድ ከሆነ የሻሿ ባለቤት እንሰት ቁንጅና እንደት ሊገለፅ ይሆን ?!
አላህ በጀነት ሰዎች ላይ ሞትን ስላስወገደ እንጅ በዉበቷ ምክንያት በሞቱ ነበር። እጇን ወደ ምድር ብታወጣ ፍጥረታት በሙሉ በዉበቷ በተፈተኑ ነበር።
~
t.me/https_Asselfya🔖ሉዕባ የጀነቷ እንስት!
~
ዓብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዲህ ብሏል፦
በጀነትዉስጥ ሉዕባ የምትባል የጀነት ሴቶች ሁሉ በቁንጅናዋ የሚገረሙባት እንሰት አለች፦ትካሻዋን በእጃቸዉ መታ እያደረጉ እንዲህ ይሉታል "ሉዕባ ሆይ !ምንኛ ዕድለኛ ነሸ ፈላጊዎችሸ ቢያዩሸ ኑሮ አንችን ለማግኘት ምንኛ በለፉ ነበር። በዓይኖቿ መሀልም"እኔን የሚፈልግ "ጌታዬን በዒባዳ ያስደስት የሚል ጥቅስ ተፅፏል።
~እርቃን የሆኑ ሴቶችን ከመመልከት ዓይንህንየሰበርክ ፦ከጭቃ የተሰራችዉን እንሰት ችላ ብለህ ከሉል የተሠራችዉን ያስበለጥክ ፦አብሽር የሉዕባ ዓይነት ዉድ እንሰትን ታገኛለህ ።
📍የሑረይል ዐይኗን ጉንጮች!
እንደመስታወት ይጠቀማል ፦የባቷ መቅኔ ከስጋዋ በላይ ይታያል፦ልብሷ አያረጅም ወጣትነቷ አይለወጥም ፦ጡባ ሊዘዉጂሃ
~
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓵⓺】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
