🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 100
المشتركون
+2524 ساعات
+997 أيام
+37430 أيام
أرشيف المشاركات
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እስኪ ስለሰላምታ የተወሰነ ልበል:-
በሰላምታ ጊዜ «አሰላሙ ዐለይከ» (ለአንድ ሰው) ወይም «ወዐለይከ ሰላም» በሚል ነጠላ ቅርፅ (Singular form) ሰላምታ መስጠት ወይም መመለስ በኢስላም የተፈቀደና ትክክለኛ ነው።
ምንም እንኳ የተሻለውና አፍضل የሆነው በብዙ ቁጥር «አሰላሙ ዐለይኩም» (ለአንድም ሰው ቢሆንም መላእክትንም ጨምሮ ለማክበር) ማለት ቢሆንም፣ በነጠላ «ዐለይከ» ማለት ይቻላል።
ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራው አሠር (ዘገባ)
ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራ አሠር አለ። ኢማም አል-ቡኻሪ «አል-አደብ አል-ሙፍረድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ዘግበውታል፦
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ إِذَا سَلَّمَ الرَّجُلُ: «عَلَيْكَ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ»
ትርጉም፦ እናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አንድ ሰው ሰላምታ ሲሰጣት «ዐለይከሰ-ሰላሙ ወረሕመቱልላህ» (በአንተ ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን) ትል ነበር። (አል-አደብ አል-ሙፍረድ - ሀዲስ ቁጥር 1045)
እንዲሁም ከዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) በቲርሚዚ እንደተዘገበው ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) ለእሷ፦ "ይህ ጂብሪል ነው ሰላምታ ያቀርብልሻል" ባሏት ጊዜ፣ እሷም፦ «ወዐለይሂስ-ሰላሙ ወረሕመቱልላሂ ወበረካቱህ» ብላ በነጠላ ቅርፅ መልሳለች።
👉የዑለሞች ማጠቃለያ
አሰላሙ ዐለይከ / ወዐለይከ ሰላም፦ ለአንድ ሰው በነጠላ አንቀጽ ሰላምታ መስጠትም ሆነ መመለስ በሱና የተረጋገጠ እና ህጋዊ (ጃኢዝ) ነው።
አሰላሙ ዐለይኩም / ወዐለይኩሙስ-ሰላም፦ በብዙ ቁጥር መጠቀም ግን ይበልጥ የተወደደ (አፍضل) ነው፤ ምክንያቱም ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ያሉትን ጠባቂ መላእክትም የሚያካትት በመሆኑ እና የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) የዘወተር ልማድ ስለነበር ነው።
والله أعلم
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
➡️ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
➵በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ አበል ሁበይብ
ሚንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ
ሊ
ጀ
መ
ር
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ
t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=ceb38d4b752e8119d8
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=a2a44a272416e9161a
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=36104fa9b3f562e95b
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3
👚 "ሰልሰቢል" የህፃናት ልብስ መሸጫ
---------------------------
🎒የልጆችዎ ውበት እና ምቾት ያሳስብዎታል?
👜ለቤተሰብ ጥየቃ : ስጦታ : ሽልማትስ ?
እንግዲያውስ ፍለጋዎ አብቅቷል!
✅ "ሰልሰቢል"
🧣 ከአራስ ህፃናት ጀምሮ እስከ ታዳጊዎች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና > ኢስላማዊ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዛላችሁ ቀርባለች።
📍 አድራሻችን : ደሴ
🤳 0954267819
-------------------------
በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ለምትፈልጉ መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።
#በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎችም ከተሞች
---------------------
https://t.me/selsebil123
https://t.me/selsebil123
