ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Strong Islam

Strong Islam

الذهاب إلى القناة على Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
332
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
+230 أيام
أرشيف المشاركات
31// አንደኛ ሰማይ ላይ የሚገኝ ነብይ?
Anonymous voting

30// በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ነብዮች 23 ናቸው።
Anonymous voting

29// እንደ ኢስላም ወር አቆጣጠር ረመዳን ስንተኛ ወር ነው?
Anonymous voting

28// የየቲሞችን ገንዘብ መብላት ከትናንሽ ወንጀሎች ነው?
Anonymous voting

''እውነተኛ ኪሳራ.... የጀነት ስፋቷ ከሰማይ እና ከምድር የሰፋ ሆኖ ሳለ አንተ ከሷ ውስጥ ምንም ማረፊያ ቦታ ከሌለህ ነው''.. @strong_islama
''እውነተኛ ኪሳራ.... የጀነት ስፋቷ ከሰማይ እና ከምድር የሰፋ ሆኖ ሳለ አንተ ከሷ ውስጥ ምንም ማረፊያ ቦታ ከሌለህ ነው''.. @strong_islama

ልጄ ሆይ የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል ዝም ያለ ሰው ሰላም ይወጣል ጥሩ የተናገረ ይጠቀማል መጥፎ የተናገረ ይጎዳል ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል። ሉቅማን ጥበበኛው @strong_islama
ልጄ ሆይ የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል ዝም ያለ ሰው ሰላም ይወጣል ጥሩ የተናገረ ይጠቀማል መጥፎ የተናገረ ይጎዳል ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል። ሉቅማን ጥበበኛው @strong_islama

~ ለጌታዋ የምትጠይቀው፣ እንዲሰጣት የምትፈልገው፣ እንዲያስተካክልላት፣ እንዲያሽራት፣ የልቧን መሻት እንዲፈፅምላት የምትከጅለው ብዙ ነበር። ግና «ያ ረብ…» ብላ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ቃላት ማውጣት አል
~ ለጌታዋ የምትጠይቀው፣ እንዲሰጣት የምትፈልገው፣ እንዲያስተካክልላት፣ እንዲያሽራት፣ የልቧን መሻት እንዲፈፅምላት የምትከጅለው ብዙ ነበር። ግና «ያ ረብ…»  ብላ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ቃላት ማውጣት አልቻለችም። እህቴ እንኳንም ጌታሽ ዘንድ አለቀስሽ። አብሽሪ! @strong_islama

ጥሩ ሚስት🤌
ጥሩ ሚስት🤌

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ እንደምታውቁት ይሔ የቤተሰብ ስብስብ ወይም @strong_islama አዲስ ነው እና ሰውን በመጋበዝ ተባበሩኝ አህባቢ reactionም አሳዩልኝ Please Please 🙏 ለ comment ደግሞ ጉሩፑን ይቀላቀሉ ባረከላህ ፊኩም🥰

28// የየቲሞችን ገንዘብ መብላት ከትናንሽ ወንጀሎች ነው?
Anonymous voting

27// የመጀመሪያ መዕሲያ (ወንጀል) የሰራ።
Anonymous voting

26// የጀነት ሰዋች ርዝመታቸው___ነው።
Anonymous voting

ልጄ ሆይ የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል ዝም ያለ ሰው ሰላም ይወጣል ጥሩ የተናገረ ይጠቀማል መጥፎ የተናገረ ይጎዳል ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል። ሉቅማን ጥበበኛው

🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ እየታመምን እና በስብራታችን እየተሰቃየን በቆየን ነበር ። 🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው ይተካልና
🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ እየታመምን እና በስብራታችን እየተሰቃየን በቆየን ነበር ። 🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው ይተካልናል ። @strong_islama

ሴቶችዬ,,, ሂፍዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ
ሴቶችዬ,,, ሂፍዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።» አላህ ይወፍቀን 🤲 @turkiyans

QURAN❤️‍🩹🥰❤️ @strong_islama
QURAN❤️‍🩹🥰❤️ @strong_islama

صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمدﷺ🤍 @strong_islama
  صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ   اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمدﷺ🤍 @strong_islama

እየሰገደች በመሀል በደንብ አለቀሰችና እንዲህ አለች! "ጌታየ አንተ ታቃለህ እነሱ አያቁም" الله የልቤ ጠጋኝ ❤️‍🩹
እየሰገደች በመሀል በደንብ አለቀሰችና እንዲህ አለች! "ጌታየ አንተ ታቃለህ እነሱ አያቁም" الله የልቤ ጠጋኝ ❤️‍🩹

ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል

“ለነፍስህ የምትሰጣት ትልቁ የጁሙዓ ስጦታ በነቢዩ (ﷺ)ላይ የምታደርገው ሰለዋት ነው”   صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ   اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمدﷺ🤍