Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
332
''እውነተኛ ኪሳራ....
የጀነት ስፋቷ ከሰማይ እና ከምድር የሰፋ ሆኖ ሳለ አንተ ከሷ ውስጥ ምንም ማረፊያ ቦታ ከሌለህ ነው''..
@strong_islama
332
ልጄ ሆይ የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል ዝም ያለ ሰው ሰላም ይወጣል ጥሩ የተናገረ ይጠቀማል መጥፎ የተናገረ ይጎዳል ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል።
ሉቅማን ጥበበኛው
@strong_islama
332
~ ለጌታዋ የምትጠይቀው፣ እንዲሰጣት የምትፈልገው፣ እንዲያስተካክልላት፣ እንዲያሽራት፣ የልቧን መሻት እንዲፈፅምላት የምትከጅለው ብዙ ነበር። ግና «ያ ረብ…» ብላ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ቃላት ማውጣት አልቻለችም። እህቴ እንኳንም ጌታሽ ዘንድ አለቀስሽ። አብሽሪ!
@strong_islama
332
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ
እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ
እንደምታውቁት ይሔ የቤተሰብ ስብስብ ወይም @strong_islama አዲስ ነው
እና ሰውን በመጋበዝ ተባበሩኝ አህባቢ reactionም አሳዩልኝ Please Please 🙏
ለ comment ደግሞ ጉሩፑን ይቀላቀሉ
ባረከላህ ፊኩም🥰
332
ልጄ ሆይ የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል ዝም ያለ ሰው ሰላም ይወጣል ጥሩ የተናገረ ይጠቀማል መጥፎ የተናገረ ይጎዳል ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል።
ሉቅማን ጥበበኛው
332
🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ
ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ
እየታመምን እና በስብራታችን
እየተሰቃየን በቆየን ነበር ።
🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን
ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው
ይተካልናል ።
@strong_islama
332
Repost from Türkiye severler🇹🇷
ሴቶችዬ,,,
ሂፍዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰
ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡
الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ
«ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።»
አላህ ይወፍቀን 🤲
@turkiyans
332
“ለነፍስህ የምትሰጣት ትልቁ
የጁሙዓ ስጦታ በነቢዩ (ﷺ)ላይ
የምታደርገው ሰለዋት ነው”
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمدﷺ🤍
