ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Strong Islam

Strong Islam

الذهاب إلى القناة على Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
224// ረመዳንን መፆም የተከለከሉ?
Anonymous voting

223// ፆመኛን ያስፈጠረ አጅሩ ምንድን ነው?
Anonymous voting

🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ እየታመምን እና በስብራታችን እየተሰቃየን በቆየን ነበር ። 🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው ይተካልና
🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ እየታመምን እና በስብራታችን እየተሰቃየን በቆየን ነበር ። 🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው ይተካልናል ።

ብዙ ጊዜ...... ልቤ ውስጥ ተቀምጦ የሚረብሸኝን ስሜት አውጥቼ በጣልኩት ብዬ እመኛለው❤️‍🩹 @strong_islama

120/ከፈጅር በፊት ለረመዳን ፆም ያልነየተ_____
Anonymous voting

222// ከማፍጠሪያ ሁሉ በላጩ ___ነው።
Anonymous voting

121// አንድ በአላህ እና በመልእክተኛው የሚያምን ሰው የረመዳን ጨረቃን አይቻለሁ ካለ ተቀባይነት ይኖረዋል?
Anonymous voting

አላህ ሆይ ሚበጀዉን ምረጥልን🤲 አላህ ሀገራችንን ሰላም፣ ፍትህ እና መልካም ውጤት ይወፍቃት።🇪🇹

ብቸኝነት የሚያስፈራኝ ደካማ ነበርኩ😞 አሁን ግን ሰው እያስፈራኝ🫣 ብቸኝነቴን ባልወደውም🤷‍♀ አልጠላውም❤️‍🩹👎🏾⁉️😏

ሁለት ለተዋደዱ ልቦች❤️ ከትዳር የተሻለ የለም ብለዋል ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ)🫀🫀
ሁለት ለተዋደዱ ልቦች❤️ ከትዳር የተሻለ የለም ብለዋል ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ)🫀🫀

በዚህ ዘመን ያለኝ ወዳጅ ልብስ ሰፊ ነው አለ ሰውየው ለምን ሲሉት በትናንቱ አይለካኝም አለ።😚😚😚

ለምወደው ሰው እንኳን ግዜዬን ሩሄን ብሰጥስ ምን ችግር ሀያቴን ሙሉ ብኖርለት ሲያንስበት ነው የኔ ሩህ🤭🤭ከዘመን በሽታ አላህ ይጠብቀን ማስመሰል ትልቅ በሽታ ነው ያለበት ካለ አላህ ያንሳለት 🤲🤲 እኔ ግን ሩሄን ጀባ 🤭🤭

118/የዉመ ሸክን መፆም _____ነዉ።
Anonymous voting

118// ፆም መፆም የተከለከለባቸው ሁለት ቀናቶች_ና__ናቸው።
Anonymous voting

117// የረመዳን ቀዷ ኑሮበት የሞተ ሰው እንዴት ነው?
Anonymous voting

ጀማዉ ይሄንን ዉድድር እናንተ እያላችሁ መሸነፍ አለብኝ 😔 ቢያንስ ሁለተኛ አሶጡኝ እስኪ ከስር በማስቀምጥላቹ ሊንክ እየነካቹ ሁላቹም JOIN በሉልኝ ሰወዳቹ Please PLEASE 👏 https://
ጀማዉ ይሄንን ዉድድር እናንተ እያላችሁ መሸነፍ አለብኝ 😔 ቢያንስ ሁለተኛ አሶጡኝ እስኪ ከስር በማስቀምጥላቹ ሊንክ እየነካቹ ሁላቹም JOIN በሉልኝ ሰወዳቹ Please PLEASE 👏 https://t.me/+HzYsn4vqUEJiZDlk

ውድቀታችንን አትጠብቁ እኛ በالله ጥበቃ ስር ነን🫀❤️‍🩹🫀
ውድቀታችንን አትጠብቁ እኛ በالله ጥበቃ ስር ነን🫀❤️‍🩹🫀

لَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ "አላህን እንደረሱትና እርሱም ነፍሶቻቸውን (ራሳቸውን) ያሳሳቸው እንደነዚያ አትሁኑ። እነዚያ አመጸኞች እነርሱ ናቸው።"
እውነተኛው ኪሳራ ራስን መርሳት ነው። ጌታችንን እናስታውስ።


116/ ሱና ፆም የጀመረ ሰዉ እሰከሚያፈጥር ድረስ መቆየቱ እንዴት ይታያል?
Anonymous voting

115// ቁርአን በየትኛው ወር ወረደ?
Anonymous voting