Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
331
🌱 አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ
ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ
እየታመምን እና በስብራታችን
እየተሰቃየን በቆየን ነበር ።
🌷ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን
ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው
ይተካልናል ።
331
121// አንድ በአላህ እና በመልእክተኛው የሚያምን ሰው የረመዳን ጨረቃን አይቻለሁ ካለ ተቀባይነት ይኖረዋል?
331
ለምወደው ሰው እንኳን ግዜዬን ሩሄን ብሰጥስ ምን ችግር ሀያቴን ሙሉ ብኖርለት ሲያንስበት ነው የኔ ሩህ🤭🤭ከዘመን በሽታ አላህ ይጠብቀን ማስመሰል ትልቅ በሽታ ነው ያለበት ካለ አላህ ያንሳለት 🤲🤲
እኔ ግን ሩሄን ጀባ 🤭🤭
331
Repost from 🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖
ጀማዉ ይሄንን ዉድድር እናንተ እያላችሁ መሸነፍ አለብኝ 😔
ቢያንስ ሁለተኛ አሶጡኝ እስኪ
ከስር በማስቀምጥላቹ ሊንክ እየነካቹ ሁላቹም JOIN በሉልኝ ሰወዳቹ Please PLEASE 👏
https://t.me/+HzYsn4vqUEJiZDlk
331
لَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ
"አላህን እንደረሱትና እርሱም ነፍሶቻቸውን (ራሳቸውን) ያሳሳቸው እንደነዚያ አትሁኑ። እነዚያ አመጸኞች እነርሱ ናቸው።"
እውነተኛው ኪሳራ ራስን መርሳት ነው። ጌታችንን እናስታውስ።
