ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Strong Islam

Strong Islam

الذهاب إلى القناة على Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
ሶሂህ ቡኻሪን ለመፃፍ ስንት አመት ፈጀ?
Anonymous voting

መዉደቅ መነሳቱን ማግኘት ማጣቱን መሳቅ ማልቀሱን ሲመጡ መቀበልን ሲሄዱ መሸኘትን መሠበር መጠገንን ማመን መከዳቱን.....ብቻ ብዙ ለመድኩኝ እና ለምንም ነገር ግድ እማይሠጠኝ ምንም ነገር እማያጓጓኝ ሆንኩ ....ሲሆን ይሆናል ካልሆነም በቃ አለቀ እምል ልጅ ሆንኩ

ባሻዬ!
ሆስፒታል ሄጄ ዶክተሩ ሁለት መድኃኒቶችን አዘዘልኝ። ሁለተኛውን መድሃኒት ወዲያውኑ አገኘሁት። መጀመሪያ ላይ የተጻፈውን አንደኛውን መድኃኒት ግን 13 ፋርማሲዎች ዞሬ አጣሁት። ድራጊስቶቹ ያሉኝን ልንገርህ፣ አንዱ "መድኃኒቱ ዛሬ የለም። ነገ ላምጣልህ" አለኝ፣ ሌላው "ይህንን መድኃኒት የሚያመርተው ካምፓኒ ተዘግቷል። ሌላ ካምፓኒ ያመረተውን ተመሳሳዩን ልስጥህ?" አለኝ፣ ሌላው ደግሞ "ይሄንን መድኃኒት ብዙ ሰው ይፈልገዋል። አሁን ከተማ ውስጥ አይገኝም። በብላክ ላምጣልህ?" ብሎ አስደነገጠኝ። አንዱ ግን "ይሄ መድኃኒት ለካንሠር ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ካንሠር የያዘው ቤተሰብ አለህ?" ሲለኝ በጀርባዬ ልወድቅ ስል ግድግዳውን ተደግፌ ተረፍኩ። በመጨረሻም ያዘዘልኝ ዶክተር ጋ ሄጄ  "መጀመሪያ ላይ የጻፍከውን መድኃኒት ፈልጌ አጣሁት" ስለው፣ ወረቀቱን ተቀበለኝና እንዲህ አለኝ "አቶ ተሰፋዬ! ይሄ እኮ የመድኃኒት ስም አይደለም።  እስክሪብቶዬ አዲስ ስለሆነ እንዲጽፍልኝ የሞከርኩበት ነው" ብሎ ወረቀቱን ቀዶ ጣለው። ባሻዬ! ባልተጻፈ ህግ ሰው በሚሞትበት አገር በተጻፈ ወረቀት ብሞትብህ እንዳይደንቅህ። ፋርማሲስቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ!!

ታላቁ የሀዲስ ሊቅ ኢማም አል-ቡኻሪ ትክክለኛ ስማቸው ማን ይባላል?
Anonymous voting

አላህየ ለካ ከአላህ ውጭ በምንም ነገር ተስፋ አይደረግም ልቤን ባንተ ላይ ብቻ ተስፋ ስጥልኝ

አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ🎧 ጧት ወጥተህ ማታ እየገባህ በመልፋትህና ሀብት ባለመገኘቱ ራስህን አትውቀስ፤ ተስፋም አትቁረጥ። አላህና መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ላንተ ትልቅ ማፅናኛና የርዝቅ ቁልፎችን ሰጥተውሃል፦ 📁📂1. የሥራህ ድካም ወንጀልህን ያብሳል በሐላል መንገድ ለመኖር የምትደክመው ድካም አላህ ዘንድ አይጠፋም። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ «مَا يُصِيبُ الْمُسْلِمَ مِنْ نَصَبٍ وَلَا وَصَبٍ وَلَا هَمٍّ وَلَا حُزْنٍ وَلَا أَذًى وَلَا غَمٍّ، حَتَّى الشَّوْكَةِ يُشَاكُهَا، إِلَّا كَفَّرَ اللَّهُ بِهَا مِنْ خَطَايَاهُ» (رواه البخاري ومسلم) “አንድን ሙስሊም የሚገጥመው ድካም፣ ህመም፣ ጭንቀት፣ ሀዘን፣ መከራ ወይም መከፋት የለም—የእሾህ መውጋት እንኳ ሳይቀር—አላህ በእሱ ወንጀሉን ያበሰለት ቢሆን እንጂ።” (ቡኻሪና ሙስሊም) 📁📂2. እውነተኛው ሀብት የልብ መረጋጋት ነው ሀብታምነት የገንዘብ ብዛት ብቻ አይደለም። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ «لَيْسَ الْغِنَى عَنْ كَثْرَةِ الْعَرَضِ، وَلَكِنَّ الْغِنَى غِنَى النَّفْسِ» (رواه البخاري ومسلم) “ሀብታምነት የንብረት (የገንዘብ) መብዛት አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛ ሀብታምነት የነፍስ (የልብ) ሀብታም መሆን (ባለው መብቃት) ነው።” (ቡኻሪና ሙስሊም) 💰 የርዝቅ (የሲሳይ) በሮችን የሚከፍቱ ሁለት ታላላቅ የቁርኣን ቁልፎች 🔐 የመጀመሪያው ቁልፍ (እስቲግፋር/ምህረት መለመን)፦ አላህ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦ «فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا ۝ يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا ۝ وَيُمْدِدْكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ» (سورة نوح: 10-12) “ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፤ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና አልኳቸው። በናንተ ላይ ዝናብን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፤ በገንዘቦችና በልጆችም ያግዛችኋል፤ (ሀብት ይሰጣችኋል)።” (ሱረቱ ኑህ፡ 10-12) * ሁለተኛው ቁልፍ (አላህን መፍራት/ተቅዋ)፦ አላህ እንዲህ ይላል፦ «وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا ۝ وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ» (سورة الطلاق: 2-3) “አላህንም የሚፈራ ሰው ለእሱ መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ይረዝቀዋል።” (ሱረቱ አጥ-ጦላቅ፡ 2-3)

እኔ እምላችሁ እንዴት ብሰራ ነው ሀብታም እምሆነዉ🤔 ይሄዉ ወላሂ ጠዋት የወጣሁ አሁን ኘው ቤት እምገባው😢💔 ደግሞ ኢቲኬር እና ብሬክስሩ እምትባሉትን አልፈልጋችሁም😒

اللهم لا سهل إلا ما جعلته سهلاً، وأنت تجعل الحزن إذا شئت سهلاً اللهم افتح عليّ فتوح العارفين، ووفّقني لكل سؤال، وذكّرني ما نسيت، وارزقني التركيز والطمأنينة والتوفيق.

Repost from N/a
" አልሙወጣዕ " የተሰኘውን የመጀመሪያው ታዋቂ የሀዲስና የፊቅህ መፅሀፍት ያዘጋጁት ታላቁ ሊቅ ማናቸው?
Anonymous voting

የ 50 ብር ካርድ ስላቹ እንደምትፍጥኑት ፈጥናቹ ኑ እና አድምጡ 👇👇👇 https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=7c4579170e53aa4db7

ሱረቱ ዩሱፍ ምን አስተማረኝ መሰላችሁ ትእግስት ያላቸው ሰዎች መጨረሻቸው ያማረ መሆኑን
إِنَّ ٱللَّه مَعَ ٱ لصَّٰبِرِينَ

ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የካዕባን ቁልፍ ለዘላለም ያስረከቡት ለማን ነው?
Anonymous voting

ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ ያ! ሰላም 🤌
ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ ያ! ሰላም 🤌

Repost from N/a
በቁርአን ውስጥ " አቡል በሸር አሥ-ሣኒ" (ሁለተኛው የሰው ልጅ አባት)በመባል የሚታወቁት ነብይ ማነ ናቸው?
Anonymous voting

232 || ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) በታሪክ የሚታወቀውን የመጀመሪያ ውል የፈረሙት የትነው?
Anonymous voting

በይርሙክ ጦርነት "እስከ ሞት ድረስ" ቃል ገብቶ የተሰዋው ሰሃባ ማን ነው?
Anonymous voting

አንዳንድ ሰዎች ከኛ ጋር ነበሩ እንጂ የኛ አልነበሩም😢😭😢

የተናጋረውን ሰው ማንነት ሳይሆን የሚነገረውን መልዕክት ልብ ብለህ አስተውል              አልይ ኢብን አቢ ጣሊብ

የመጀመሪያውን የባህር ላይ ዘመቻ የመራው ሰሃባ ማን ነው?
Anonymous voting

229 || አሚኑል ሀዚህል ኡማ (የኡማው ታማኝ) ባለቤት ማነው?
Anonymous voting