Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
331
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-130 днів
Архів дописів
331
መዉደቅ መነሳቱን
ማግኘት ማጣቱን
መሳቅ ማልቀሱን
ሲመጡ መቀበልን ሲሄዱ መሸኘትን
መሠበር መጠገንን
ማመን መከዳቱን.....ብቻ ብዙ ለመድኩኝ እና ለምንም ነገር ግድ እማይሠጠኝ ምንም ነገር እማያጓጓኝ ሆንኩ
....ሲሆን ይሆናል ካልሆነም በቃ አለቀ እምል ልጅ ሆንኩ
331
ባሻዬ!ሆስፒታል ሄጄ ዶክተሩ ሁለት መድኃኒቶችን አዘዘልኝ። ሁለተኛውን መድሃኒት ወዲያውኑ አገኘሁት። መጀመሪያ ላይ የተጻፈውን አንደኛውን መድኃኒት ግን 13 ፋርማሲዎች ዞሬ አጣሁት። ድራጊስቶቹ ያሉኝን ልንገርህ፣ አንዱ "መድኃኒቱ ዛሬ የለም። ነገ ላምጣልህ" አለኝ፣ ሌላው "ይህንን መድኃኒት የሚያመርተው ካምፓኒ ተዘግቷል። ሌላ ካምፓኒ ያመረተውን ተመሳሳዩን ልስጥህ?" አለኝ፣ ሌላው ደግሞ "ይሄንን መድኃኒት ብዙ ሰው ይፈልገዋል። አሁን ከተማ ውስጥ አይገኝም። በብላክ ላምጣልህ?" ብሎ አስደነገጠኝ። አንዱ ግን "ይሄ መድኃኒት ለካንሠር ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ካንሠር የያዘው ቤተሰብ አለህ?" ሲለኝ በጀርባዬ ልወድቅ ስል ግድግዳውን ተደግፌ ተረፍኩ። በመጨረሻም ያዘዘልኝ ዶክተር ጋ ሄጄ "መጀመሪያ ላይ የጻፍከውን መድኃኒት ፈልጌ አጣሁት" ስለው፣ ወረቀቱን ተቀበለኝና እንዲህ አለኝ "አቶ ተሰፋዬ! ይሄ እኮ የመድኃኒት ስም አይደለም። እስክሪብቶዬ አዲስ ስለሆነ እንዲጽፍልኝ የሞከርኩበት ነው" ብሎ ወረቀቱን ቀዶ ጣለው። ባሻዬ! ባልተጻፈ ህግ ሰው በሚሞትበት አገር በተጻፈ ወረቀት ብሞትብህ እንዳይደንቅህ። ፋርማሲስቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ!!
331
አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ🎧
ጧት ወጥተህ ማታ እየገባህ በመልፋትህና ሀብት ባለመገኘቱ ራስህን አትውቀስ፤ ተስፋም አትቁረጥ። አላህና መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ላንተ ትልቅ ማፅናኛና የርዝቅ ቁልፎችን ሰጥተውሃል፦
📁📂1. የሥራህ ድካም ወንጀልህን ያብሳል
በሐላል መንገድ ለመኖር የምትደክመው ድካም አላህ ዘንድ አይጠፋም። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
«مَا يُصِيبُ الْمُسْلِمَ مِنْ نَصَبٍ وَلَا وَصَبٍ وَلَا هَمٍّ وَلَا حُزْنٍ وَلَا أَذًى وَلَا غَمٍّ، حَتَّى الشَّوْكَةِ يُشَاكُهَا، إِلَّا كَفَّرَ اللَّهُ بِهَا مِنْ خَطَايَاهُ» (رواه البخاري ومسلم)
“አንድን ሙስሊም የሚገጥመው ድካም፣ ህመም፣ ጭንቀት፣ ሀዘን፣ መከራ ወይም መከፋት የለም—የእሾህ መውጋት እንኳ ሳይቀር—አላህ በእሱ ወንጀሉን ያበሰለት ቢሆን እንጂ።” (ቡኻሪና ሙስሊም)
📁📂2. እውነተኛው ሀብት የልብ መረጋጋት ነው
ሀብታምነት የገንዘብ ብዛት ብቻ አይደለም። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
«لَيْسَ الْغِنَى عَنْ كَثْرَةِ الْعَرَضِ، وَلَكِنَّ الْغِنَى غِنَى النَّفْسِ» (رواه البخاري ومسلم)
“ሀብታምነት የንብረት (የገንዘብ) መብዛት አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛ ሀብታምነት የነፍስ (የልብ) ሀብታም መሆን (ባለው መብቃት) ነው።” (ቡኻሪና ሙስሊም)
💰 የርዝቅ (የሲሳይ) በሮችን የሚከፍቱ ሁለት ታላላቅ የቁርኣን ቁልፎች
🔐 የመጀመሪያው ቁልፍ (እስቲግፋር/ምህረት መለመን)፦
አላህ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦
«فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا وَيُمْدِدْكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ» (سورة نوح: 10-12)
“ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፤ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና አልኳቸው። በናንተ ላይ ዝናብን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፤ በገንዘቦችና በልጆችም ያግዛችኋል፤ (ሀብት ይሰጣችኋል)።” (ሱረቱ ኑህ፡ 10-12)
* ሁለተኛው ቁልፍ (አላህን መፍራት/ተቅዋ)፦
አላህ እንዲህ ይላል፦
«وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ» (سورة الطلاق: 2-3)
“አላህንም የሚፈራ ሰው ለእሱ መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ይረዝቀዋል።” (ሱረቱ አጥ-ጦላቅ፡ 2-3)
331
እኔ እምላችሁ እንዴት ብሰራ ነው ሀብታም እምሆነዉ🤔
ይሄዉ ወላሂ ጠዋት የወጣሁ አሁን ኘው ቤት እምገባው😢💔
ደግሞ ኢቲኬር እና ብሬክስሩ እምትባሉትን አልፈልጋችሁም😒
331
اللهم لا سهل إلا ما جعلته سهلاً، وأنت تجعل الحزن إذا شئت سهلاً
اللهم افتح عليّ فتوح العارفين، ووفّقني لكل سؤال، وذكّرني ما نسيت، وارزقني التركيز والطمأنينة والتوفيق.
331
Repost from N/a
" አልሙወጣዕ " የተሰኘውን የመጀመሪያው ታዋቂ የሀዲስና የፊቅህ መፅሀፍት ያዘጋጁት ታላቁ ሊቅ ማናቸው?
331
Repost from 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭
የ 50 ብር ካርድ ስላቹ እንደምትፍጥኑት ፈጥናቹ ኑ እና አድምጡ
👇👇👇
https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=7c4579170e53aa4db7
331
ሱረቱ ዩሱፍ
ምን አስተማረኝ መሰላችሁ
ትእግስት ያላቸው ሰዎች
መጨረሻቸው ያማረ መሆኑን
إِنَّ ٱللَّه مَعَ ٱ لصَّٰبِرِينَ
331
Repost from N/a
በቁርአን ውስጥ " አቡል በሸር አሥ-ሣኒ" (ሁለተኛው የሰው ልጅ አባት)በመባል የሚታወቁት ነብይ ማነ ናቸው?
