es
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Ir al canal en Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-530 días
Archivo de publicaciones
➛🌿ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷 🌿የማለዳ ስንቅ ነው።🌿 🌹🌿من سورة يوسف🌿🌹 🎙القارئ أحمد الشافعي ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

صلاة تراويح بمسجد الفارق هرو በወንድም ኸድር ይማም حفظه الله ይህ ወንድማችን ይህን ድምፁም ይዞብን ሳኡድ አረቢያ ከተዉሂዷ ሀገር ገባ ድምፁን ሳንጠግበዉ ትቶን ሄደ ሀቢቢ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ የዘንድሮዉን እረመዷን ያሰግደናል ስንል በድገት ለበረራ ተጠርቶ መድና ገባ አሏህ በቃ በባ እየታጠብን ተለያየን አሏህ አንተንም እኛንም በድናችን ላይ ባለንበት ያፅናን ሀቂቃ በጣም ዉስጤ ተረብሿል በተለይ ቂራአቱን ሳዳምጥ ይለያል https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Yesinii https://t.me/Yesinii

👆👆👆👆 ገቡና አዳምጡ ወሳኝ የሆነ ምክር ነው

በወንድማችን ያሲን አረባል  ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

➛ረመዷን እሰኪወጣ ድረስ ሳይሆን ሩሃችን እስኪወጣ ጌታችን የምንታዘዝ አሏህ ያድርገን 🤲 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633
➛ረመዷን እሰኪወጣ ድረስ ሳይሆን ሩሃችን እስኪወጣ ጌታችን የምንታዘዝ አሏህ ያድርገን 🤲 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

♦️| አሳሳቢ ነጥብ! — ተራዊሕ ሲሰገድ የሶላት መክፈቻ ዚክሮች (ዱዓኦች) ተሰለምተን እንደገና በሐረምን ቁጥር ነው ምንለው? ወይስ በመጀመሪያው ረከዓ ያልነው የመክፈቻ ዚክር ለሁሉም በቂ ነው? — መልስ፦ የመክፈቻ ዚክሮች (ዱዓኦች) ተሰለምተው መሐረሙ ቁጥር አይባልም፤ በመጀመሪያው የተባለው ለሁሉም በቂ ነው። 🎙ከታላቁ ሙሐ'ዲሥ ዐብዱል ሙሕሲን አል-ዐ'ባድ አል-በድር የተወሰደ፤ መልሳቸው ተያይዞ በተለቀቀው ቪዲዮ ይገኛል። || ቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

~እነዚህ የዘመናችን ደጃሎች!! ~አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው። ~የአላህ መልዕክተኛ [ሰለላሁ ዓለይ ወሰለም] መንገድ እና ሱና ላይ አዳዲስ ነገሮችን ማስወገድስ? ~
~እነዚህ የዘመናችን ደጃሎች!! ~አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው። ~የአላህ መልዕክተኛ [ሰለላሁ ዓለይ ወሰለም] መንገድ እና ሱና ላይ አዳዲስ ነገሮችን ማስወገድስ? ~ከመጀመሪያው የባሰ እና እጅግ በጣም የከፋ የቱ የመስላችዋል? ~በአጭሩ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ ወደ ጥመት ተጣሪ ኢማሞችን ተጠንቀቋቸው። ~አላህ ከጠሞ አጥማሚ የጥመት ተጣሪዎች ይጠብቀን።

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

በወንድማችን ያሲን አረባል  ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

🔹 ጄይላንን ፣በድሩ ሁሴንን፣ አቡበክር አህመድን ፣ ሙሐመድ ፈረጃን ፣ ያሲን ኑሩን፣ ኢልያስ አህመድን፣ ኢብኑ ሙነወርን ፣ ኸድር ከሚሴንም... ሆነ ሌላም የቢደዓ ባልተቤቶችን ስማቸውን አንስቶ በመረጃ ማስጠንቀቂያ መስጠት ሀሜት አይደለም። ➡️ ከነሱ መስጠንቀቅ ዲንን ለመጠበቅ ሲባል የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም። 📚 ዲናችንን ከቢድዓ እና ከቢድዓ ባለቤቶች ሴራና ተንኮል መጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ነው። እገሌ ለምን የሰውን ስም ያነሳል? ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ወንድምና እህቶች ፣ ይህ ዲናችንን ለመጠበቅ የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም የሚል ይሆናል መልሴ። 👉ለምሳሌ : አንድ የመድሃኒት መሸጫ መደብር ለህብረተሰቡ የሚያቀርባቸው መድሃኒቶች ጊዜያቸው ያለፈና በሰዎች ጤና ላይ አደጋ የሚያመጡ መሆናቸውን ብታውቁ ምን ታደርጋላችሁ? በእርግጠኝነት በቁጭትና እልህ ተሞልታችሁ የመድሃኒት መደብሩን ባለቤት ስም እያነሳችሁ ጥፋቱን ትዘረዝራላችሁ ፣ ሰዎች መድሃኒት እሱ ዘንድ እንዳይገዙም ታስጠነቅቃላችሁ። አስተውሉ : እነዚህ መድሃኒቶች በዋናነት የሚጎዱት ጤናችንን ሲሆን የቢድዓ ባለቤቶች ሴራና ተንኮል ዐቂዳችንን (እምነታችንን) ክፉኛ ይጎዳዋል። ➡️ በእስልምናችን ሰዎችን በጭፍን መከተልን ተከልክለናል ። ሰዎች በሃቅ ላይ ከሌሉ በጭፍን አንከተለቸውም። በሃቁ ይመዘናሉ الحَقُّ أَقْوَى مِنَ الرِّجَالِ ሐቅ(እውነት) ከግለሰቦች ይበልጣል ለግለሰቦች ክብር ብለን ሐቅን (እውነትን) መቃረን ትልቅ ጥፋት ነው። ➡️ አላማቹ ምንድነው ብላቹህ ለምትጠይቁኝ አላማችን በአሏህ ፍቃድ ሰዎችን ካሉበት ጥፋት እንዲወጡ ማድረግ ነው። ⚠️ የቢድዓ ባለቤቶችን በመረጃ ማረምና ሰዎችን ከጥፋታቸው ማስጠንቀቅ ሁለት ወሳኝ ጥቅሞች አሉት። አንደኛ: ተሳሳቹ ግለሰብ ወደ እውነተኛው ጉዳና ይመለስ ዘንድ ምክንያት ይሆናዋል። ሁለተኛ: እሱ በጥፋቱ ቢቀጥልም እንኳን ሌሎች የእሱን ጥፋት ተከትለው እንዳይጓዙ ማንቂያ ይሆናቸዋል። በዚህም መሠረት የቢድዓ ባለቤቶችን ጥፋት በመረጃ ማረምና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ስማቸውን በማንሳት ማስጠንቀቅ ፣ ዲንን ለመጠበቅ ሲባል የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም። ተግባባን? ወንድሞቼ እና እህቶቼ:- ባጭሩ ይህ ነው እውነታው። ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

+5
♦️| የዱባዩ በጣም ወሳኝ ሙሓደራ! ● ክፍል -1- 🎙ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል'ለተሚይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 ኢማራት ሻሪቃ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ! 🗓 ሻዕባን 27/1447 ዓ.ሂ || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

👆👆👆በዚህ ግቡ

ገባ ገባ በሉ

በሸይኽ መሀመድ ሲራጅ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

🌷ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷 🌿የረመዷን ስንቅ ነው።🌿 🌹🌿من سورة الأنعام🌿🌹 🎙القارئ أحمد الشافعي ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲🤲🤲 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

AnimatedSticker.tgs0.17 KB