ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 539
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+517 أيام
+33630 أيام
أرشيف المشاركات
አብሽሩ ሁሉም ነገር ያልፋል ان شاء اللہ🙌🏻 መውሊድ ግን ከቢድዐነት አያልፍም👀 @nesiheti_linisa

📙 ስለ መውሊድ ቢድዓነት 🎙 (ገጣሚ) አብዱልመናን አስ-ሳንኩሪይ t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed

የማስጠንቀቂያ video @nesiheti_linisa

አህያ አህያ ነው -- ብትለውም ሀሬ ቋንቋ መቀያየር -- አያደርገውም በሬ መውሊድም ቢድዐ ነው -- ብትለውም ሀሰና ስያሜ ማሳመር -- አያደርገውም ሱና ከነብዩ መንገድ -- የራቀ ነውና ✍ኢብኑ ኑሪ @nesiheti_linisa

በፈዲለቱ ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

መውሊድ በዲን ላይ የተቀጠፈ ቅጥፈት ነው

رسالة لطالبة العلم (7).mp329.02 MB

በኡስታዙና ባህሩ ተካ ስለ ላኢላሀኢለላህ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

ነገ ሰኞ ነው እናማ እየፆምን🫱🏽‍🫲🏽

ኒቃቢስት ከሆንሽ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌🏻 🫵you are sooo cute @nesiheti_linisa
ኒቃቢስት ከሆንሽ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌🏻 🫵you are sooo cute @nesiheti_linisa

◆በሱና ወንድምህ ላይ አትቾኩል قال الشيخ العلامة عبيد الجابري رحمه الله :-​«اللَّهَ اللَّهَ فِي السُّنَّةِ، وَعَلَيْكُمْ بِالرِّفْقِ، وَ
◆በሱና ወንድምህ ላይ አትቾኩል قال الشيخ العلامة عبيد الجابري رحمه الله :-​«اللَّهَ اللَّهَ فِي السُّنَّةِ، وَعَلَيْكُمْ بِالرِّفْقِ، وَعَلَيْكُمْ بِالْحِكْمَةِ، وَتَعَاوَنُوا فِيمَا بَيْنَكُمْ عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى، وَإِذَا أَخْطَأَ سَلَفِيٌّ فَلَا تَشْهَرُوا خَطَأَهُ فِي الْعَامَّةِ وَالْخَاصَّةِ، نَاصِحُوهُ؛ فَإِنَّ السَّلَفِيَّ تَرُدُّهُ السُّنَّةُ، حَيَّاكَ اللَّهُ يَا أَخِي.» 🏷አሽ-ሸይኽ ኡበይድ አል-ጃቢርይ (ረህመሁሏህ) ሰለፍዮችን ስመክሩ እንድህ አሉ:- በሱና ላይ አሏህን ፍሩ፤ በርህራሔ እና በጥበብ አደራችሁን፤ በመካከላችሁም በበጎ ስራና አላህን በመፍራት ላይ ተጋገዙ፤አንድ ሰለፊይ ከተሳሳተ ስህተቱን በህዝብም ሆነ በግል አታሰራጩ፣ ይልቁንም ምከሩት፤ ሰለፊይ የሆነ ሰው እኮ ሱና ትመልሰዋለች። ➮ውድ ሰለፍይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እውነት እኛ የኡለማኦቻችንን ምክር እየተገበር ነውን? ነው ወይስ ለቻናላችን ድምቀትና አካውንታችንን ለማሳደግ ብቻ ነው ሼር የምናደርገው? ➮በሱና ጉዳይ ላይ አሏህን እንፍራ ባራካሏሁ ፊኩሚ |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

💡 አዲስ ማስታወቂያ! 💬 እስካሁን ቁርአንን አስተካክላችሁ መቅራት አልቻላችሁም? እንግዲያውስ ኢብኑ ተይሚያ የተሰኘው መርከዛችን ለዚህ ክፍተት መፍትሔ ይዞ ቀርቧል። 🎁 ቃዒደቱ ኑራኒያህ (ንባብ መልመጃ) 🎁 ቁርአን ነዘር (እያዩ ማንበብ) 🎁 ቁርአን ሒፍዝ 👉 ደረጃውን የጠበቀ የቁርአን ንባብ ትምህርት እና እርማት በ online ወንድ ተማሪዎች በወንድ ኡስታዝ ሴት ተማሪዎች በሴት ኡስታዛ መቅራት እና የአጭር ግዜ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ሙዲሩን አግኝታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ! 👂 ላልሰሙት አሰሙ! ሙዲሩን ለማግኘት ➷ ➴ ➘ @ymedresamudir @ymedresamudir