ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Открыть в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
5 539
Подписчики
Нет данных24 часа
+517 дней
+33630 дней
Архив постов
አብሽሩ ሁሉም ነገር ያልፋል ان شاء اللہ🙌🏻
መውሊድ ግን ከቢድዐነት አያልፍም👀
@nesiheti_linisa
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
📙 ስለ መውሊድ ቢድዓነት
🎙 (ገጣሚ) አብዱልመናን አስ-ሳንኩሪይ
t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed
አህያ አህያ ነው -- ብትለውም ሀሬ
ቋንቋ መቀያየር -- አያደርገውም በሬ
መውሊድም ቢድዐ ነው -- ብትለውም ሀሰና
ስያሜ ማሳመር -- አያደርገውም ሱና
ከነብዩ መንገድ -- የራቀ ነውና
✍ኢብኑ ኑሪ
@nesiheti_linisa
◆በሱና ወንድምህ ላይ አትቾኩል
قال الشيخ العلامة عبيد الجابري رحمه الله :-«اللَّهَ اللَّهَ فِي السُّنَّةِ، وَعَلَيْكُمْ بِالرِّفْقِ، وَعَلَيْكُمْ بِالْحِكْمَةِ، وَتَعَاوَنُوا فِيمَا بَيْنَكُمْ عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى، وَإِذَا أَخْطَأَ سَلَفِيٌّ فَلَا تَشْهَرُوا خَطَأَهُ فِي الْعَامَّةِ وَالْخَاصَّةِ، نَاصِحُوهُ؛ فَإِنَّ السَّلَفِيَّ تَرُدُّهُ السُّنَّةُ، حَيَّاكَ اللَّهُ يَا أَخِي.»
🏷አሽ-ሸይኽ ኡበይድ አል-ጃቢርይ (ረህመሁሏህ) ሰለፍዮችን ስመክሩ እንድህ አሉ:- በሱና ላይ አሏህን ፍሩ፤ በርህራሔ እና በጥበብ አደራችሁን፤ በመካከላችሁም በበጎ ስራና አላህን በመፍራት ላይ ተጋገዙ፤አንድ ሰለፊይ ከተሳሳተ ስህተቱን በህዝብም ሆነ በግል አታሰራጩ፣ ይልቁንም ምከሩት፤ ሰለፊይ የሆነ ሰው እኮ ሱና ትመልሰዋለች።
➮ውድ ሰለፍይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እውነት እኛ የኡለማኦቻችንን ምክር እየተገበር ነውን? ነው ወይስ ለቻናላችን ድምቀትና አካውንታችንን ለማሳደግ ብቻ ነው ሼር የምናደርገው?
➮በሱና ጉዳይ ላይ አሏህን እንፍራ ባራካሏሁ ፊኩሚ
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
💡 አዲስ ማስታወቂያ!
💬 እስካሁን ቁርአንን አስተካክላችሁ መቅራት አልቻላችሁም? እንግዲያውስ ኢብኑ ተይሚያ የተሰኘው መርከዛችን ለዚህ ክፍተት መፍትሔ ይዞ ቀርቧል።
🎁 ቃዒደቱ ኑራኒያህ (ንባብ መልመጃ)
🎁 ቁርአን ነዘር (እያዩ ማንበብ)
🎁 ቁርአን ሒፍዝ
👉 ደረጃውን የጠበቀ የቁርአን ንባብ ትምህርት እና እርማት በ online ወንድ ተማሪዎች በወንድ ኡስታዝ ሴት ተማሪዎች በሴት ኡስታዛ መቅራት እና የአጭር ግዜ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ሙዲሩን አግኝታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ!
👂 ላልሰሙት አሰሙ!
ሙዲሩን ለማግኘት
➷ ➴ ➘
@ymedresamudir
@ymedresamudir
