ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+587 أيام
+31630 أيام
أرشيف المشاركات
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
[አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላግዎች]
◈ቁርአን ነዘር(በማየት)
◈ቁርአን ህፊዝ
◈ቁርአን ሙራጃአ
◈እና ኪታቦችን በተለይም የአቂዳ ኪታቦች መቅራት የሚትፈልጉ
በዚህ አናግሩኝ
⤵️ ⤵️ ⤵️
▶@Managero1
<<የምታደርጊው እያንዳንዱ ጥረት፣ የምትታገሺው እያንዳንዱ ፈተና፣ የምትሰጪው እያንዳንዱ ደግ ቃል በምንም አይጠፋም። አላህ በቁርአኑ 'እኔ የመልካም ሰሪዎችን ምንዳ አላጠፋም' ብሏል። ስለዚህ፣ ለቤተሰብሽ፣ ለስራሽ፣ ለዲንሽ የምታደርጊው ትግል ሁሉ የተባረከ ነው። ቀጥይበት፣ አላህ አብሮሽ ነው።>>
አስተዋይ ሰው ማለት
~ዱንያን የተወ ሰው ነው
ዱንያ እሱን ከመተው በፊት!
~ቀብሩን የሳመረ (ያጋገጠ) ነው
ቀብር ውስጥ ከምግባቱ በፊት!
~ወዳጁን(አሏህን) ያስደሰተ ነው
እሱን ከመገናኘቱ በፊት።
➥https://t.me/nesiheti_linisa
