ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 546
Подписчики
Нет данных24 часа
+587 дней
+31630 дней
Архив постов
~ደርስ ክፍል-6

~ደርስ ክፍል-5

~ደርስ ክፍል-4

~ደርስ ክፍል-3

~ደርስ ክፍል-2

~ደርስ ክፍል-➊

متن الدروس المهمة لعمة الامة.PDF8.48 MB

◆አዱሩሱል ሙሂመህ 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ 🔖በዳሩ-ሰላም የonline የእውቀት ማዕከል የተቀራ ደርስ

የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች ክፍል 5.mp331.81 MB

የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች ክፍል 4.mp314.60 MB

የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች ክፍል 3.mp314.04 MB

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች ክፍል 2 (1).mp325.79 MB

👆👆👆👆👆 ➥አቂርው :- ኢብኑ አብደሏህ ነው

[አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላግዎች] ◈ቁርአን ነዘር(በማየት) ◈ቁርአን ህፊዝ ◈ቁርአን ሙራጃአ ◈እና ኪታቦችን በተለይም የአቂዳ ኪታቦች መቅራት የሚትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ     ⤵️    ⤵️    ⤵️ ▶@Managero1

የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች ክፍል 1.mp310.45 MB

<<የምታደርጊው እያንዳንዱ ጥረት፣ የምትታገሺው እያንዳንዱ ፈተና፣ የምትሰጪው እያንዳንዱ ደግ ቃል በምንም አይጠፋም። አላህ በቁርአኑ 'እኔ የመልካም ሰሪዎችን ምንዳ አላጠፋም' ብሏል። ስለዚህ፣ ለቤተሰብሽ፣ ለስራሽ፣ ለዲንሽ የምታደርጊው ትግል ሁሉ የተባረከ ነው። ቀጥይበት፣ አላህ አብሮሽ ነው።>>

አስተዋይ ሰው ማለት ~ዱንያን የተወ ሰው ነው ዱንያ እሱን ከመተው በፊት! ~ቀብሩን የሳመረ (ያጋገጠ) ነው ቀብር ውስጥ ከምግባቱ በፊት! ~ወዳጁን(አሏህን) ያስደሰተ ነው እሱን ከመገናኘቱ በፊት። ➥https://t.me/nesiheti_linisa

👆👆👆👆👆 ➥ሙሉው ተለቋል

record.ogg19.45 MB