ELEVATE SKILL
Kanalga Telegram’da o‘tish
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
Ko'proq ko'rsatish1 106
Obunachilar
+624 soatlar
+67 kun
-130 kun
Postlar arxiv
1 104
Are U ready?
registration closed ልናደርግ ነው።
የተሳተፋቹህ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹህ።
ያልተሳተፋቹህ ባሉት ደቂቃዎች ተቀላቀሉ መልካም አድስ አመት።
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 104
እንሆ ሽርፍራፊ ደቂቃዎች ቀርተውታል❗️❗️❗️
👉 Video Editing2,999 Birr → 950 Birr
👉 Graphic Design2,999 Birr → 950 Birr
👉 Digital Marketing2,999 Birr → 950 Birr
👉 Full Stack Web Development4,890 Birr → 2,900 Birr
👉 Front-End Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Back-End Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Mobile App Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Virtual Assistant (VA)1,800 Birr → 850 Birr
⚠️ ለራስህ የምትሰጠው የskill ጉዞ በነዚህ ደቂቃዎች ይወሰናሉ።ቦታዎች ሳይሞሉ ወስን።
🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ!
💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ!
🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ!
ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019!
ElevateSkill
1 104
አልሰራ እያለ ካስቸገራቹህ ብዙ ሰው በተደጋጋሚ እየተመዘገበ ስለሆነ የ server መጨናነቅ ስለሚሆን በትዕግሥት እና በተደጋጋሚ በመሞከር መመዝገብ ትችላላችሁ ።
በአስደናቂ ሁኔታ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው።🎉🎉🎉 እናመሰግናለን
የዩኒቨርስቲ ቆይታቹህን አሳምራቹህ ተጠቅማቹህበት ትወጣላቹህ100%።elevateskill ይረዳቹሀል።
1hr left discount ሊጠናቀቅ።❌❌❌
ፈጥነው ይመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 104
ሊጠናቀቅ ነው❗️❗️❗️❗️
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT ይዘጋል
በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ
👉 Video Editing2,999 Birr → 950 Birr
👉 Graphic Design2,999 Birr → 950 Birr
👉 Digital Marketing2,999 Birr → 950 Birr
👉 Full Stack Web Development4,890 Birr → 2,900 Birr
👉 Front-End Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Back-End Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Mobile App Development2,999 Birr → 950 Birr
👉 Virtual Assistant (VA)1,800 Birr → 850 Birr
⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለሊት ይዘጋል ።
🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ!
💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ!
🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ!
ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019!
ElevateSkill
1 104
5Hr left 👈👈👈
የበዓል ቅናሹ ሊጠናቀቅ
ፈጥነው ቦታ ይዘው ይመዝገቡ በሁሉም course limit አለው ቀድሞ የሞላ course ይዘጋል።
ፈጥነው ይመዝገቡ ።
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 104
ለመማር አስባቹህ ግን price ለተወደደባቹህ ይሄው ለዛሬ ብቻ የሚቆየውን discount ተጠቀሙበት የአድስ አመት ስጦታ ።🌼
ዛሬ ለሊት 6:00LT ሙሉ በሙሉ ወደ ቀድሞው price ይመለሳል ።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ይገኛሉ።
መልካም በዓል 🎉🌻
1 104
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ
👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr
👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr
⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው!
⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ!
💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ!
🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ!
ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019!
ElevateSkill
1 104
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🌻
ውድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ የElevateSkill ቤተሰቦች እና ወዳጆቻችን፤
አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣ ያለፈውን ዘመን በትዝታ ብቻ ሳይሆን በተማርነው ትምህርት፣ ባሳለፍናቸው ፈተናዎች እና በፈጠርናቸው ዕድሎች እንመለከተዋለን።
በተለይም ከElevateSkill ጋር በቅርበት የቆያችሁ ተማሪዎች፣ ባለፈው ጊዜ አብረን ብዙ ነገሮችን አልፈናል። ብዙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከሥራ ዕድል ጋር እንዲቀራረቡ አግዘናል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር ሞክረናል፣ እና በችሎታና በተግባራዊ እውቀት ላይ በመመስረት የተሻለ የወደፊት መንገድ ለመክፈት አብረን ሰርተናል።
2019 ዓ.ም. ግን ለእኛ ከዚህ የበለጠ ትርጉም ያለው ዓመት ነው።
ይህ ዓመት ያለፉትን ጉዞዎች የምንደግምበት ሳይሆን፣ ያለፉትን ልምዶች ወደ አዲስ ዕድሎች የምንቀይርበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።
ለእያንዳንዳችሁ የምንመኘው፦
ተስፋ ያለው ዓመት፣ የስኬት ዓመት፣ የእውቀት እና የችሎታ ዕድገት ዓመት፣ እንዲሁም የሥራ እድል የሚከፈትበት ዓመት እንዲሆን ነው።
በElevateSkill በኩልም በ2019 ዓ.ም. ከተማሪዎቻችን ጋር የበለጠ ለመስራት፣ ተጨማሪ የሥራ እና የችሎታ ዕድሎችን ለመፍጠር እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪነትን ከተግባራዊ ዓለም ጋር የሚያገናኝ ተጨማሪ ሥራ ለመስራት ቆርጠናል።
ያለፈው ዓመት የትምህርት ልምድ ነበር፤ 2019 ዓ.ም. ደግሞ የተግባር፣ የስኬት እና የአዲስ ዕድሎች ዓመት ይሁን!
እናንተም የElevateSkill ቤተሰብ እንደሆናችሁ እየተቀላቀላችሁን እንድትቀጥሉ፣ አብረን እንድንማር፣ እንድንፈጥር እና እንድናሸንፍ እጋብዛችኋለሁ።
መልካም አዲስ ዓመት! 🌻
መልካም የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ!
Amanuel Abraham
CEO & Co-Founder, ElevateSkill PLC
1 104
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ
👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr
👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr
⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው!
⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ!
💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ!
🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ!
ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019!
ElevateSkill
1 104
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ
👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr
👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr
👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr
⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው!
⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ!
🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ!
💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ!
🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ!
ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019!
ElevateSkill
1 104
ዛሬ የወጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል።
ዋና ዋና ባህሪያት
የካሜራ ማሻሻያ
48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል። በቂ ብርሃን በሌለበት ሰፋ በማለት ጥራታቸው የላቀ ምስሎችን ያነሳል። ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ Pro Controls እና 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን ማስተናገድ ይችላል።
2nm A20 Pro ቺፕሰት
በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራ ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት ያሰላል።
የባትሪ ዕድሜ
iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት፣ Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ ይሰጣሉ። በ15 ደቂቃ ቻርጅ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል።
ዲዛይን እና ዋጋ
Dynamic Island መጠኑ የቀነሰ ሲሆን በአዳዲስ Glacier እና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ። የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ1,199፣ የPro Max ደግሞ ከ1,299 ይጀምራል።
1 104
በ365 ቀናት ውስጥ የተሰራ ማንነት" 🌼
ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻዋ ቀን—ጳጉሜ 5 ናት። ነገ ደግሞ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ተስፋና አዲስ እድል ይዘን መስከረም 1ን እንቀበላለን።
ለመሆኑ በዚህ በለፈው አንድ ሙሉ ዓመት (365 ቀናት) ውስጥ ምን ያህል ተቀይረናል?
አብዛኛውን ጊዜ አዲስ ዓመት ሲመጣ ትኩረታችን "በሚቀጥለው ዓመት ምን አደርጋለሁ?" በሚለው ላይ ብቻ ነው። ነገር ግን ዛሬ—በዚህች ዋዜማ —አንድ አፍታ ቆም ብለን ወደ ኋላ ማየት ትልቅ ጥበብ ነው፡
⭐️አልፈነዋል፡ በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙንን ትልልቅ ፈተናዎች፣ የጭነቅ ቀናት እና "አልልፈውም" ያልናቸውን መንገዶች ሁሉ አልፈናቸዋል።
⭐️ተምረናል፡ በሰዎች የተሸወድንበት፣ የሳትንበት እና የወደቅንበት አጋጣሚ ሁሉ አዲስ ጥበብና ጥንካሬ ሰጥቶናል።
⭐️አድገናለን፡ ከአንድ ዓመት በፊት የነበርነው እኛው እና የዛሬው ማንነታችን አንድ አይደሉም፤ ይበልጥ ጠንካራና አስተዋይ ሆነናል።
ይህችን ምሽት እንዴት እናሳልፋት?
1. አሮጌውን አሰብ አድርገን እንተው፡ በቆየው ዓመት የቀረንን ቁስል፣ ቅርታና ፀፀት ከጳጉሜ 5 ጋር አብረን እንሸኛቸው።
2. ራሳችንን እናመስግን፡ ላደረግነው ጥረት፣ ፀንተን ለቆምንባቸው ቀናት እና ላሳየነው ጥንካሬ ራሳችንን ዕውቅና እንስጥ።
3. በንጹህ አእምሮ እንጀምር፡ ነገ መስከረም 1 የነጭ ወረቀት ያህል ክፍት ነው፤ በላዩ ላይ የምንጽፈውን አዲስ ታሪክ እኛ ነን የምንመርጠው።
ሕይወት በየቀኑ የምንገነባው ድምር ውጤት እንጂ በአንድ ጀምበር የምትቀየር አይደለችም። ዛሬ ማታ ሽንኩርቱን እየከተፍን፣ ጥብሱን እየጠበስን እና ከቤተሰብ ጋር እየሳቅን… ለራሳችን ሰላምና አዲስ ተስፋን እንመኝ።
ይህች ምሽት ለሁላችንም የደስታ፣ የፍቅርና የምህረት ትሁን!
አንድ ጥያቄ ለእናንተ፡ በዚህ በሚጠናቀቀው ዓመት ያተረፋችሁት ትልቁ ትምህርት ወይም ስኬት ምን ነበር?
1 104
አዲስ ዓመት ሁልጊዜም የአዲስ ጅምር እና የትልቅ ውሳኔ መነሻ ነው! 🌼✨
በርካታ ተማሪዎቻችን አዲሱን ዓመት በስኬት ለመቀበል በተለያዩ ዘርፎች ምዝገባቸዉን ጨርሰው ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።
እናንተስ አዲሱን ዓመት በምን አይነት አዲስ ውሳኔ ልትጀምሩት አስባችኋል?
የዘንድሮውን አዲስ ዓመት ህይወታችሁን እና ስራችሁን የሚቀይርበት ያደርጉታል ወይንስ ያለፈውን ዓመት ስህተት የመድገም⁉️
የእናንተ የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ውሳኔ ምንድነው?
