ru
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Открыть в Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Больше
1 106
Подписчики
-124 часа
+27 дней
-630 дней
Архив постов
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። 🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ 👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr 👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr ⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው! ⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! 🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ! 💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ! 🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ! ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019! ElevateSkill

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🌻 ውድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ የElevateSkill ቤተሰቦች እና ወዳጆቻችን፤ አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣ ያለፈውን ዘመን በትዝታ ብ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🌻 ውድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ የElevateSkill ቤተሰቦች እና ወዳጆቻችን፤ አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣ ያለፈውን ዘመን በትዝታ ብቻ ሳይሆን በተማርነው ትምህርት፣ ባሳለፍናቸው ፈተናዎች እና በፈጠርናቸው ዕድሎች እንመለከተዋለን። በተለይም ከElevateSkill ጋር በቅርበት የቆያችሁ ተማሪዎች፣ ባለፈው ጊዜ አብረን ብዙ ነገሮችን አልፈናል። ብዙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከሥራ ዕድል ጋር እንዲቀራረቡ አግዘናል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር ሞክረናል፣ እና በችሎታና በተግባራዊ እውቀት ላይ በመመስረት የተሻለ የወደፊት መንገድ ለመክፈት አብረን ሰርተናል። 2019 ዓ.ም. ግን ለእኛ ከዚህ የበለጠ ትርጉም ያለው ዓመት ነው። ይህ ዓመት ያለፉትን ጉዞዎች የምንደግምበት ሳይሆን፣ ያለፉትን ልምዶች ወደ አዲስ ዕድሎች የምንቀይርበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን። ለእያንዳንዳችሁ የምንመኘው፦ ተስፋ ያለው ዓመት፣ የስኬት ዓመት፣ የእውቀት እና የችሎታ ዕድገት ዓመት፣ እንዲሁም የሥራ እድል የሚከፈትበት ዓመት እንዲሆን ነው። በElevateSkill በኩልም በ2019 ዓ.ም. ከተማሪዎቻችን ጋር የበለጠ ለመስራት፣ ተጨማሪ የሥራ እና የችሎታ ዕድሎችን ለመፍጠር እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪነትን ከተግባራዊ ዓለም ጋር የሚያገናኝ ተጨማሪ ሥራ ለመስራት ቆርጠናል። ያለፈው ዓመት የትምህርት ልምድ ነበር፤ 2019 ዓ.ም. ደግሞ የተግባር፣ የስኬት እና የአዲስ ዕድሎች ዓመት ይሁን! እናንተም የElevateSkill ቤተሰብ እንደሆናችሁ እየተቀላቀላችሁን እንድትቀጥሉ፣ አብረን እንድንማር፣ እንድንፈጥር እና እንድናሸንፍ እጋብዛችኋለሁ። መልካም አዲስ ዓመት! 🌻 መልካም የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ! Amanuel Abraham CEO & Co-Founder, ElevateSkill PLC

⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። 🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ 👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr 👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr ⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው! ⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! 🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ! 💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ! 🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ! ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019! ElevateSkill

⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! በዚህ ልዩ የበዓል ምክንያት፣ ከቤታችሁ ሆናችሁ በElevateSkill የምትማሯቸውን ኮርሶች በእጅጉ በተቀነሰ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። 🔥 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ 👉 Video Editing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Graphic Design 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Digital Marketing 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Full Stack Web Development 4,890 Birr → 2,900 Birr 👉 Front-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Back-End Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Mobile App Development 2,999 Birr → 950 Birr 👉 Virtual Assistant (VA) 1,800 Birr → 850 Birr ⚠️ አስታውሱ! ይህ ቅናሽ ለ1 ቀን ብቻ ነው! ⏳ ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT እስከ ነገ መስከረም 1 ሌሊት 6:00 LT ድረስ ብቻ! 🎓 አዲሱን ዓመት በአዲስ ክህሎት ጀምሩ! 💻 ከቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ! 🚀 ክህሎትዎን ወደ የገቢ እድል ይቀይሩ! ይህ ቅናሽ የተዘጋጀው ለElevateSkill ቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችሁ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው። ❤️ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 🎉 መልካም አዲስ ዓመት 2019! ElevateSkill

​🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 ​🌟 መልካም አዲስ ዓመት!🌻
​🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 ​🌟 መልካም አዲስ ዓመት!🌻

“We have breaking news today.”

photo content
+4

ዛሬ የወጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል። ዋና ዋና ባህሪያት የካ
ዛሬ የወጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል። ዋና ዋና ባህሪያት የካሜራ ማሻሻያ 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል። በቂ ብርሃን በሌለበት ሰፋ በማለት ጥራታቸው የላቀ ምስሎችን ያነሳል። ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ Pro Controls እና 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን ማስተናገድ ይችላል። 2nm A20 Pro ቺፕሰት በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራ ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት ያሰላል። የባትሪ ዕድሜ iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት፣ Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ ይሰጣሉ። በ15 ደቂቃ ቻርጅ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል። ዲዛይን እና ዋጋ Dynamic Island መጠኑ የቀነሰ ሲሆን በአዳዲስ Glacier እና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ። የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ1,199፣ የPro Max ደግሞ ከ1,299 ይጀምራል።

በ365 ቀናት ውስጥ የተሰራ ማንነት" 🌼 ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻዋ ቀን—ጳጉሜ 5 ናት። ነገ ደግሞ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ተስፋና አዲስ እድል ይዘን መስከረም 1ን እንቀበላለን። ለመሆኑ በዚህ በለፈው አንድ ሙሉ ዓመት (365 ቀናት) ውስጥ ምን ያህል ተቀይረናል? አብዛኛውን ጊዜ አዲስ ዓመት ሲመጣ ትኩረታችን "በሚቀጥለው ዓመት ምን አደርጋለሁ?" በሚለው ላይ ብቻ ነው። ነገር ግን ዛሬ—በዚህች ዋዜማ —አንድ አፍታ ቆም ብለን ወደ ኋላ ማየት ትልቅ ጥበብ ነው፡ ⭐️አልፈነዋል፡ በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙንን ትልልቅ ፈተናዎች፣ የጭነቅ ቀናት እና "አልልፈውም" ያልናቸውን መንገዶች ሁሉ አልፈናቸዋል። ⭐️ተምረናል፡ በሰዎች የተሸወድንበት፣ የሳትንበት እና የወደቅንበት አጋጣሚ ሁሉ አዲስ ጥበብና ጥንካሬ ሰጥቶናል። ⭐️አድገናለን፡ ከአንድ ዓመት በፊት የነበርነው እኛው እና የዛሬው ማንነታችን አንድ አይደሉም፤ ይበልጥ ጠንካራና አስተዋይ ሆነናል። ይህችን ምሽት እንዴት እናሳልፋት? 1. አሮጌውን አሰብ አድርገን እንተው፡ በቆየው ዓመት የቀረንን ቁስል፣ ቅርታና ፀፀት ከጳጉሜ 5 ጋር አብረን እንሸኛቸው። 2. ራሳችንን እናመስግን፡ ላደረግነው ጥረት፣ ፀንተን ለቆምንባቸው ቀናት እና ላሳየነው ጥንካሬ ራሳችንን ዕውቅና እንስጥ። 3. በንጹህ አእምሮ እንጀምር፡ ነገ መስከረም 1 የነጭ ወረቀት ያህል ክፍት ነው፤ በላዩ ላይ የምንጽፈውን አዲስ ታሪክ እኛ ነን የምንመርጠው። ሕይወት በየቀኑ የምንገነባው ድምር ውጤት እንጂ በአንድ ጀምበር የምትቀየር አይደለችም። ዛሬ ማታ ሽንኩርቱን እየከተፍን፣ ጥብሱን እየጠበስን እና ከቤተሰብ ጋር እየሳቅን… ለራሳችን ሰላምና አዲስ ተስፋን እንመኝ። ይህች ምሽት ለሁላችንም የደስታ፣ የፍቅርና የምህረት ትሁን! አንድ ጥያቄ ለእናንተ፡ በዚህ በሚጠናቀቀው ዓመት ያተረፋችሁት ትልቁ ትምህርት ወይም ስኬት ምን ነበር?

አዲስ ዓመት ሁልጊዜም የአዲስ ጅምር እና የትልቅ ውሳኔ መነሻ ነው! 🌼✨ በርካታ ተማሪዎቻችን አዲሱን ዓመት በስኬት ለመቀበል በተለያዩ ዘርፎች ምዝገባቸዉን ጨርሰው ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። እናንተስ አዲሱን ዓመት በምን አይነት አዲስ ውሳኔ ልትጀምሩት አስባችኋል? የዘንድሮውን አዲስ ዓመት ህይወታችሁን እና ስራችሁን የሚቀይርበት ያደርጉታል ወይንስ ያለፈውን ዓመት ስህተት የመድገም⁉️ የእናንተ የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ውሳኔ ምንድነው?

Time
Time

የፈጠነ ብቻ ያገኛል። .. . .. 1 እድል 1ውሳኔ
የፈጠነ ብቻ ያገኛል። .. . .. 1 እድል 1ውሳኔ

🌅 እንደምን አደራችሁ ElevateSkill ቤተሰቦች! ዛሬ የምታደርጉት ትንሽ እርምጃ ነገ ወደ ትልቅ ስኬት ሊወስዳችሁ ይችላል። ተማሩ፣ ተለማመዱ፣ እራሳችሁን አሳድጉ! ✨ ElevateSkill – ክህሎትዎን ከፍ ያድርጉ፣ ወደፊትዎን ይገንቡ! መልካም ቀን!

full stack web development ምዝገባውን ልንዘጋ ነው። 19 ተማሪ ብቻ ተቀብለን ሁሉም ስራ ልንሰጥ በድርጅታችን ውስጥ ቦታ ይዘናል ። በ2019 ለራሳቹህ የምትሰጡት ውዱ ስጦታ እየተማራቹህ ገንዘብ የምታገኙበትን skill መያዝ ነው። የ19 ተማሪ ቦታ እድለኛ የሆነ ይጠቀም ቀድሞ ቦታ ይዞ ይመዝገብ። ለመመዝገብ 👇 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

Professionals who keep learning remain ready, relevant, and valuable. In every industry, growth belongs to people who can ada
Professionals who keep learning remain ready, relevant, and valuable. In every industry, growth belongs to people who can adapt, improve, and apply new skills with confidence. At Elevate Skills, we believe continuous learning is one of the smartest ways to invest in your future. Keep learning. Keep growing.

🔥 ማህበራዊ ሚዲያን ከመጠቀም ወደ ገቢ መፍጠር! ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ለተዝናኖት ብቻ ሳይሆን፣ ለትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆነ ይገኛል። በየቀኑ TikTok፣ Facebook፣ Instagram እና Tele
🔥 ማህበራዊ ሚዲያን ከመጠቀም ወደ ገቢ መፍጠር! ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ለተዝናኖት ብቻ ሳይሆን፣ ለትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆነ ይገኛል። በየቀኑ TikTok፣ Facebook፣ Instagram እና Telegram ላይ ሰዓታትን ታሳልፋለህ። ግን እስቲ አስብ… ማህበራዊ ሚዲያን ከመጠቀም ይልቅ በማህበራዊ ሚዲያ ገቢ ብታገኝስ? 🚀 የDigital Marketing ክህሎት ካዳበርክ፦ 🎯 የራስህን ንግድ ማሳደግ ትችላለህ 💼 ለተለያዩ ድርጅቶች Social Media ማስተዳደር ትችላለህ 📢 ለብራንዶች የማስታወቂያ ዘመቻ ማዘጋጀት ትችላለህ 🌍 ከቤትህ ሆነህ Freelance ስራ መስራት ትችላለህ 💰 ክህሎትህን ወደ የገቢ ምንጭ መቀየር ትችላለህ ስለዚህ… TikTok ላይ ጊዜህን በማሳለፍ ብቻ አትቁም። 👉 የምትጠቀምበትን መድረክ ተማር። 👉 ክህሎት አዳብር። 👉 ክህሎትህን ወደ ገቢ ቀይር። 🔥 ዛሬ የምትማረው ክህሎት ነገ የገቢህ ምንጭ ሊሆን ይችላል! Digital Marketing — ከማየት ወደ መፍጠር፣ ከመጠቀም ወደ ገቢ! 🚀

Good morning our family!!!☀️ Happy Monday! Start your week off strong by taking the first step toward a high-income digital career. Build in-demand, real-world digital skills right from home .

4rth round ተመዝገቡ 👇
4rth round ተመዝገቡ 👇

photo content