uz
Feedback
The Curious Cosmos

The Curious Cosmos

Kanalga Telegram’da o‘tish

Curious Cosmos A daily journey through geography, history, and astronomy. Discover how mountains shape civilizations, stars guided ancient explorers, and our world connects across time and space. ✨ Daily Facts & Maps 🗺️ Geographical Wonders 📜 Historic

Ko'proq ko'rsatish
1 564
Obunachilar
-524 soatlar
-177 kunlar
-8330 kunlar
Postlar arxiv
➡️ Family ይህን ስራ አትለፉት 💯💯 የተረጋግገጠ ስራ ነው ብዙ ሰዎች ብር እየሰሩበት ያለ ስራ ነው የፈለጋችሁትን ነገር search ማድረግ ትችላላችሁ 3 ወይም Pls ቦቱ ላይ ገብታችሁ የወሲብ ነገር የምትፅፉ ሰዎች አድቡ ምንም አይጠቅማችሁም ለ ስራ ብቻ ተጠቀሙበት.🤧 hot search(S*x ነክ ናቸው🤨) እናንተ ግን አደራ ለስራ ብቻ ተጠቀሙት። 👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ

አዲስ bot ይዘን መተና 😎ከ 2️⃣ ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት ➡️ስም ፡ Argo ➡️ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 💵0️⃣🔣0️⃣1️⃣ Ton 💎 ይሰጠናል ➡️በ 1 ሰው : 0️⃣🔣0️⃣6️⃣ Ton💎 ለ Active User ይከፍላል ➡️ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡🔶 Binance , 💰Bybit እና ሌሎች ➡️እውነተኝነት ፡ ✅✅✅✅ ጥቅሙ ➡️ Argo ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram 📄Search አድርገን ማግኘት እንችላለን። 🎥ፊልም 📣ቻናል 👥ግሩፕ 💬ቻት 🔥በደቂቃ ያመጣላቹሃል 🔼bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል 👇ለመጀመር👇 https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ

የአሜሪካ መንግስት በምስጢር ተይዘው የቆዩ የUFO/UAP ፋይሎችን ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ተዘገበ! የአሜሪካ መንግስት እና ፔንታገን ከዚህ ቀደም በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO — በይፋ UAPs (ያል
+3
የአሜሪካ መንግስት በምስጢር ተይዘው የቆዩ የUFO/UAP ፋይሎችን ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ተዘገበ! የአሜሪካ መንግስት እና ፔንታገን ከዚህ ቀደም በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO — በይፋ UAPs (ያልታወቁ ያልተለመዱ ክስተቶች) ተብለው የሚጠሩ — ፋይሎችን በይፋ መልቀቅ መጀመራቸው ተዘግቧል። እንደ ዘገባዎቹ ከሆነ፣ የመጀመሪያው የተለቀቀው የፋይል ጥቅል 162 ፋይሎችን የያዘ ሲሆን፣ ይህም እንደ ፔንታገን፣ ኤፍ.ቢ.አይ (FBI)፣ ናሳ (NASA) እና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካሉ ተቋማት የተሰበሰቡ ሰነዶችን፣ ምስሎችን እና የኢንፍራሬድ ቅጂዎችን ያካትታል። የተለቀቁት መረጃዎች እንደ ኢራቅ፣ ሶሪያ እና ሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ባሉ አካባቢዎች የተመዘገቡ የወታደራዊ ግጭት ሪፖርቶችን እንዲሁም እ.ኤ.አ. እስከ 1947 የሚመለሱ የታሪክ የኤፍ.ቢ.አይ ምርመራዎችን ያካተቱ መሆናቸው ተገልጿል። ከተለቀቁት መረጃዎች መካከል በከፍተኛ ሁኔታ ውይይት እየተደረገባቸው ያሉት ከአፖሎ 12 እና አፖሎ 17 ተልእኮዎች ጋር የተያያዙና በጨረቃ ወለል ላይ ያልታወቁ መብራቶችን የሚያሳዩ ምስሎች፣ እንዲሁም በወታደራዊ ቀጠናዎች እና በምስራቅ ቻይና ባህር ላይ የታዩ የሉል ቅርጽ ያላቸው ያልታወቁ ቁሶችን የሚገልጹ ሪፖርቶች ናቸው። ባለስልጣናት እንደገለጹት ከሆነ፣ ይህ ይፋ የማድረግ ጥረት የ“ከፍተኛ ግልጽነት” ተነሳሽነት አካል ሲሆን፣ ዓላማውም ግምቶችን ለመቀነስ እና ገለልተኛ ባለሙያዎች እነዚህ ክስተቶች የላቀ የውጭ ሀገር ቴክኖሎጂ፣ ያልተገለጹ የአየር ላይ ክስተቶች ወይም ሌሎች ምክንያቶች መሆናቸውን እንዲመረምሩ ዕድል ለመስጠት ነው። የአሜሪካ ባለስልጣናት እስካሁን ይፋ በተደረጉት ጉዳዮች ላይ ከምድር ውጭ ያሉ ፍጥረታት (extraterrestrial) ስለመኖራቸው ምንም ዓይነት ይፋዊ ማስረጃ አላቀረቡም።

photo content
+4

🔥 ENGLISH_ENTRANCEPLUS 🔥 📢 ተማሪ ነህ? ታላቅ ህልም አለህ? እንግዲኛ ይህ ቻናል ለአንተ ነው! 💭 “ዛሬ የምትሰራው ትንሽ እርምጃ ነገ ታላቅ ስኬት ያመጣል!” 🚀 ከሌሎች ተማሪዎች በፊት መሄድ ትፈልጋለህ? 📚 ፈተናን በእርግጠኝነት ማለፍ ትፈልጋለህ? 💡 እንግሊዝኛህን ወደ ላይ ማውጣት ትፈልጋለህ? 👉 መልሱ አንድ ነው — ENGLISH_ENTRANCEPLUS ✨ እዚህ ታገኛለህ: ✔️ የEntrance ፈተና ሙሉ ዝግጅት ✔️ የሚያነሳሳ እና የሚያበረታታ ትምህርት ✔️ የተመረጡ Practice Questions ✔️ ቀላል እና ግልጽ ማብራሪያ 🔥 ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ ነገ የሚያሳየውን ውጤት ይወስናል! 👉 Join Now 👉 Share with Friends 💥 ከዛሬ ጀምር ራስህን ቀይር! ስኬት ይጠብቅሃል! JOIN : 👇👇👇👇👇 ✔  https://t.me/English_entranceplus ✔   https://t.me/English_entranceplus

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም

🚀 ENGLISH_ENTRANCEPLUS 🚀 🎯 ከ 5ኛ – 12ኛ ክፍል, 🎯 Remedial ተማሪዎች, 🎯 University ተማሪዎች ሁሉም ተዘጋጁ! 🔥 እንግሊዝኛዎን ከፍ ያድርጉ! 🔥 ፈተናዎችን
🚀 ENGLISH_ENTRANCEPLUS 🚀 🎯 ከ 5ኛ – 12ኛ ክፍል, 🎯 Remedial ተማሪዎች, 🎯 University ተማሪዎች ሁሉም ተዘጋጁ! 🔥 እንግሊዝኛዎን ከፍ ያድርጉ! 🔥 ፈተናዎችን በቀላሉ ይያዙ! 🔥 ከፍተኛ ውጤት ያግኙ! 📚 በዚህ ቻናል የሚገኙ: ✅ Entrance exam preparation ✅ Grammar & Vocabulary ✅ Model exams & practice questions ✅ Tips & tricks for high scores 💡 ቀላል፣ ግልፅ፣ ውጤታማ ትምህርት! 👇👇👇 🔵 Join us on Telegram 👉 https://t.me/EnglishEntrancePlus 📢 SHARE ከጓደኞችዎ ጋር ⭐ FOLLOW ቻናሉን አያመልጡ 🎓 “Success in English starts here!”

በ 5 ደቂቃ ውስጥ ነው የከፈለኝ 1$ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ Multi account መጠቀም ትችላላችሁ ... ሰው መጋበዝ ያስፈልገዋል !! ለመጀመር👇 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NTA0MzYwOTcyOF8x

የፈጠነ 1$ ሰርታችሁ አውጡበት መጀመሪያ 3spin ይሰጣቹሀል በትንሽ እስከ 0.70-0.80$ ትሳራላችሁ ከዛ ሰው ጋብዙና spin አግኙ 1$ ስትደርሱ withdrawal አድርጉ I've won $0! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! የፈጠነ 1$ ተቀበሉ 👇👇 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NTA0MzYwOTcyOF8x

🔷ለዛሬ እዚጋ አበቃን ተሳትፎው አሪፍ ነበር 👏🏽👏🏽👏🏽 ➡️ ጥያቄዎቹ እንዴት ነበሩ comment ላይ አስቀምጡልን?

8. Ethiopia’s state structure under the FDRE Constitution is:
Anonymous voting

7. Which one is not a feature of the rule of law?
Anonymous voting

6. The Constitution is the supreme law of the land because it:
Anonymous voting

5. When was the current Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Constitution adopted?
Anonymous voting

4. Which principle does not suit democracy?
Anonymous voting

3. One of the main characteristics of a democratic system is:
Anonymous voting

2. Which of the following best defines democracy?
Anonymous voting

1. According to the FDRE Constitution, sovereignty resides in:
Anonymous voting

➡️ Next question from Civic ➡️ዝግጁ መሆናችሁን በ reaction አሳዩን?