The Curious Cosmos
Kanalga Telegram’da o‘tish
Curious Cosmos A daily journey through geography, history, and astronomy. Discover how mountains shape civilizations, stars guided ancient explorers, and our world connects across time and space. ✨ Daily Facts & Maps 🗺️ Geographical Wonders 📜 Historic
Ko'proq ko'rsatish1 388
Obunachilar
-224 soatlar
-207 kunlar
-11530 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+1
0 kanalda
Iyun '26
+4
0 kanalda
Get PRO
May '26
+45
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+264
3 kanalda
Get PRO
Mart '26
+491
3 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+197
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+852
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+22
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '250
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+2
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 27 Iyul | 0 | |||
| 26 Iyul | 0 | |||
| 25 Iyul | 0 | |||
| 24 Iyul | 0 | |||
| 23 Iyul | 0 | |||
| 22 Iyul | 0 | |||
| 21 Iyul | 0 | |||
| 20 Iyul | 0 | |||
| 19 Iyul | +1 | |||
| 18 Iyul | 0 | |||
| 17 Iyul | 0 | |||
| 16 Iyul | 0 | |||
| 15 Iyul | 0 | |||
| 14 Iyul | 0 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | 0 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | 0 |
Kanal postlari
Repost from N/a
የቻናል ጥቆማ
ህይወታችን የአስተሳሰባችን ነጸብራቅ ነው። ታላቅ ሕይወት በታላቅ አስተሳሰብ ይጀምራል።
አዕምሯችንን እናሳድግ፤ ስኬታችንን እንገንባ!
Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline !
📌 Join: @SeidEndre
| 2 | #ESSLCE
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል።
የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN🔂 | 587 |
| 3 | . የቻናል ጥቆማ
የዚህች ዓለም ህይወት በድሎትና መከራ፣ ስኬትና ዉድቀት፣ ሳቅና ለቅሶ ወዘተ የተሞላች አጭር ቆይታ ነች። የሚያጋጥሙንን ነገሮች መቆጣጠር ባንችልም አመለካከታችንን እና አፀፋችንን ግን መምረጥ እንችላለን።
✅ ስነ-ልቦናችንን እንረዳ
✅ አመለካከታችንን እናሳድግ
✅ ህይወታችንን እናሻሽል
ይህወት የምርጫ ጉዳይ ነች ! አእምሯችን በተረጋጋ እና በሰከነ መንፈስ እንዲሰራ ከፈቀድን ፈተናዎችን እናልፋለን፤ ስኬታማም እንሆናለን።
📌 ኑ ! አብረን እንሻሻል !
ዛሬውኑ ቻናላችንን @SeidEndre ይቀላቀሉ።
Join us @SeidEndre
Share with friends @SeidEndre | 508 |
| 4 | ብቁ አስጠኚ ሆነው ተከፋይ ይሁኑ
በኤክስትሪም እየሰለጠኑ ሥራ ይጀምሩ👌
በኤክስትሪም ለአስጠኚዎች የሚሰጠዉን የProfessional_Tutors ስልጠና በመዉሰድ የነገዉን ትዉልድ ትርጉም ባለዉ መንገድ የመቅረጽ ሂደቱን በብቃት እና በልበ ሙሉነት ይቀላቀሉ✅
ሰርተፍኬት በነጻ🥰
ባሉበት ሆነዉ በOnline ይማሩ
🎯 ማን ማመልከት ይችላል?
📌 መምህራን (ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል)
📌 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተመራቂዎች
📌 ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች እና ባለሙያዎች
📌 በቂ የማስተማር እውቀት እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው።
ሰልጥነዉ ዉጤታማነትዎን ያሳድጉ❗️
እያስጠኑ ገቢዎትን ይጨምሩ👌
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://forms.gle/VAzHytRx7V8av6hR8
ጥያቄ ካለዎት በ @extremeconsultancy በኩል ያናግሩን።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 | 730 |
| 5 | ➡️ Family ይህን ስራ አትለፉት 💯💯 የተረጋግገጠ ስራ ነው ብዙ ሰዎች ብር እየሰሩበት ያለ ስራ ነው
የፈለጋችሁትን ነገር search ማድረግ ትችላላችሁ 3 ወይም
Pls ቦቱ ላይ ገብታችሁ የወሲብ ነገር የምትፅፉ ሰዎች አድቡ ምንም አይጠቅማችሁም ለ ስራ ብቻ ተጠቀሙበት.🤧
hot search(S*x ነክ ናቸው🤨) እናንተ ግን አደራ ለስራ ብቻ ተጠቀሙት።
👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ
https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ | 17 |
| 6 | አዲስ bot ይዘን መተና
😎ከ 2️⃣ ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት
➡️ስም ፡ Argo
➡️ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 💵0️⃣🔣0️⃣1️⃣ Ton 💎 ይሰጠናል
➡️በ 1 ሰው : 0️⃣🔣0️⃣6️⃣ Ton💎 ለ Active User ይከፍላል
➡️ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡🔶 Binance , 💰Bybit እና ሌሎች
➡️እውነተኝነት ፡ ✅✅✅✅
ጥቅሙ
➡️ Argo ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram 📄Search አድርገን ማግኘት እንችላለን።
🎥ፊልም
📣ቻናል
👥ግሩፕ
💬ቻት
🔥በደቂቃ ያመጣላቹሃል
🔼bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል
👇ለመጀመር👇
https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ
https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ
https://t.me/argo?start=g_UNBC9OEWQ | 109 |
| 7 | የአሜሪካ መንግስት በምስጢር ተይዘው የቆዩ የUFO/UAP ፋይሎችን ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ተዘገበ!
የአሜሪካ መንግስት እና ፔንታገን ከዚህ ቀደም በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO — በይፋ UAPs (ያልታወቁ ያልተለመዱ ክስተቶች) ተብለው የሚጠሩ — ፋይሎችን በይፋ መልቀቅ መጀመራቸው ተዘግቧል።
እንደ ዘገባዎቹ ከሆነ፣ የመጀመሪያው የተለቀቀው የፋይል ጥቅል 162 ፋይሎችን የያዘ ሲሆን፣ ይህም እንደ ፔንታገን፣ ኤፍ.ቢ.አይ (FBI)፣ ናሳ (NASA) እና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካሉ ተቋማት የተሰበሰቡ ሰነዶችን፣ ምስሎችን እና የኢንፍራሬድ ቅጂዎችን ያካትታል።
የተለቀቁት መረጃዎች እንደ ኢራቅ፣ ሶሪያ እና ሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ባሉ አካባቢዎች የተመዘገቡ የወታደራዊ ግጭት ሪፖርቶችን እንዲሁም እ.ኤ.አ. እስከ 1947 የሚመለሱ የታሪክ የኤፍ.ቢ.አይ ምርመራዎችን ያካተቱ መሆናቸው ተገልጿል።
ከተለቀቁት መረጃዎች መካከል በከፍተኛ ሁኔታ ውይይት እየተደረገባቸው ያሉት ከአፖሎ 12 እና አፖሎ 17 ተልእኮዎች ጋር የተያያዙና በጨረቃ ወለል ላይ ያልታወቁ መብራቶችን የሚያሳዩ ምስሎች፣ እንዲሁም በወታደራዊ ቀጠናዎች እና በምስራቅ ቻይና ባህር ላይ የታዩ የሉል ቅርጽ ያላቸው ያልታወቁ ቁሶችን የሚገልጹ ሪፖርቶች ናቸው።
ባለስልጣናት እንደገለጹት ከሆነ፣ ይህ ይፋ የማድረግ ጥረት የ“ከፍተኛ ግልጽነት” ተነሳሽነት አካል ሲሆን፣ ዓላማውም ግምቶችን ለመቀነስ እና ገለልተኛ ባለሙያዎች እነዚህ ክስተቶች የላቀ የውጭ ሀገር ቴክኖሎጂ፣ ያልተገለጹ የአየር ላይ ክስተቶች ወይም ሌሎች ምክንያቶች መሆናቸውን እንዲመረምሩ ዕድል ለመስጠት ነው።
የአሜሪካ ባለስልጣናት እስካሁን ይፋ በተደረጉት ጉዳዮች ላይ ከምድር ውጭ ያሉ ፍጥረታት (extraterrestrial) ስለመኖራቸው ምንም ዓይነት ይፋዊ ማስረጃ አላቀረቡም። | 849 |
| 8 | የአሜሪካ መንግስት በምስጢር ተይዘው የቆዩ የUFO/UAP ፋይሎችን ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ተዘገበ!
የአሜሪካ መንግስት እና ፔንታገን ከዚህ ቀደም በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO — በይፋ UAPs (ያልታወቁ ያልተለመዱ ክስተቶች) ተብለው የሚጠሩ — ፋይሎችን በይፋ መልቀቅ መጀመራቸው ተዘግቧል።
እንደ ዘገባዎቹ ከሆነ፣ የመጀመሪያው የተለቀቀው የፋይል ጥቅል 162 ፋይሎችን የያዘ ሲሆን፣ ይህም እንደ ፔንታገን፣ ኤፍ.ቢ.አይ (FBI)፣ ናሳ (NASA) እና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካሉ ተቋማት የተሰበሰቡ ሰነዶችን፣ ምስሎችን እና የኢንፍራሬድ ቅጂዎችን ያካትታል።
የተለቀቁት መረጃዎች እንደ ኢራቅ፣ ሶሪያ እና ሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ባሉ አካባቢዎች የተመዘገቡ የወታደራዊ ግጭት ሪፖርቶችን እንዲሁም እ.ኤ.አ. እስከ 1947 የሚመለሱ የታሪክ የኤፍ.ቢ.አይ ምርመራዎችን ያካተቱ መሆናቸው ተገልጿል።
ከተለቀቁት መረጃዎች መካከል በከፍተኛ ሁኔታ ውይይት እየተደረገባቸው ያሉት ከአፖሎ 12 እና አፖሎ 17 ተልእኮዎች ጋር የተያያዙና በጨረቃ ወለል ላይ ያልታወቁ መብራቶችን የሚያሳዩ ምስሎች፣ እንዲሁም በወታደራዊ ቀጠናዎች እና በምስራቅ ቻይና ባህር ላይ የታዩ የሉል ቅርጽ ያላቸው ያልታወቁ ቁሶችን የሚገልጹ ሪፖርቶች ናቸው።
ባለስልጣናት እንደገለጹት ከሆነ፣ ይህ ይፋ የማድረግ ጥረት የ“ከፍተኛ ግልጽነት” ተነሳሽነት አካል ሲሆን፣ ዓላማውም ግምቶችን ለመቀነስ እና ገለልተኛ ባለሙያዎች እነዚህ ክስተቶች የላቀ የውጭ ሀገር ቴክኖሎጂ፣ ያልተገለጹ የአየር ላይ ክስተቶች ወይም ሌሎች ምክንያቶች መሆናቸውን እንዲመረምሩ ዕድል ለመስጠት ነው።
የአሜሪካ ባለስልጣናት እስካሁን ይፋ በተደረጉት ጉዳዮች ላይ ከምድር ውጭ ያሉ ፍጥረታት (extraterrestrial) ስለመኖራቸው ምንም ዓይነት ይፋዊ ማስረጃ አላቀረቡም። | 1 |
| 9 | Matn yo'q... | 1 |
| 10 | 🔥 ENGLISH_ENTRANCEPLUS 🔥
📢 ተማሪ ነህ? ታላቅ ህልም አለህ? እንግዲኛ ይህ ቻናል ለአንተ ነው!
💭 “ዛሬ የምትሰራው ትንሽ እርምጃ ነገ ታላቅ ስኬት ያመጣል!”
🚀 ከሌሎች ተማሪዎች በፊት መሄድ ትፈልጋለህ?
📚 ፈተናን በእርግጠኝነት ማለፍ ትፈልጋለህ?
💡 እንግሊዝኛህን ወደ ላይ ማውጣት ትፈልጋለህ?
👉 መልሱ አንድ ነው — ENGLISH_ENTRANCEPLUS
✨ እዚህ ታገኛለህ:
✔️ የEntrance ፈተና ሙሉ ዝግጅት
✔️ የሚያነሳሳ እና የሚያበረታታ ትምህርት
✔️ የተመረጡ Practice Questions
✔️ ቀላል እና ግልጽ ማብራሪያ
🔥 ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ ነገ የሚያሳየውን ውጤት ይወስናል!
👉 Join Now
👉 Share with Friends
💥 ከዛሬ ጀምር ራስህን ቀይር! ስኬት ይጠብቅሃል!
JOIN : 👇👇👇👇👇
✔ https://t.me/English_entranceplus
✔ https://t.me/English_entranceplus | 247 |
