قَنَاةُ أمِ أنَسَ بِنْتْ حُسَيِنْ لِنَشْرِ اَلسُنَةِ 🇸🇦
Kanalga Telegram’da o‘tish
وَأَلْقَيْتُ عَلَيْكَ مَحَبَّةً مِنِّي اللهم ارزقنا محبتك ورضاك، وألبسنا القبول في الأرض والسماء، واجعل لنا أثرًا طيبًا في القلوب ♻️
Ko'proq ko'rsatish3 368
Obunachilar
+924 soatlar
+477 kunlar
+18630 kunlar
Postlar arxiv
ወደ ላይቭ ፈጠን እያላችሁ ግቡ
ተ
ጀ
ም
ሯ
ል
https://t.me/ustaz_kadir_Farwa_grerup?videochat=e988571dd2e3bf4ad8
Repost from N/a
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•➲➢ ቁርአን የማን ቃል ነዉ ?? 🏷 እስላማዊ ትላልቅ ቻናል ለመግዛት ያናግሩን በርካሽ ዋጋ @Abu_Nueym
ደርስ ይኖራል ኢንሻ አሏህ
💫💫💫💫 ሰዓት ላይ ሊንክ ሼርር እያደረጋቹህ
⬇⬇
https://t.me/Asslfyaa
🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎉የወንድማችን ያሲን ይማም እና ዘሀራ ፈንታው የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ እነሆ ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋችተናል🌺
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ሸይኽ መሀመድ ሁሴን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ መሀመድ
🔖ርዕስ "በእስልምና የወንድማማችነት አስፈላጊነት
❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "የሂጃብ አንገብጋቢነት"
❺ ኡስታዝ አቡ ፈውዛን
🔖ርዕስ "የባል ሀቅ"
❻ ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ
🔖"በሰአቱ ይነገራል
❼ ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ
🔖"በሰአቱ ይነገራል
❽ ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ
🔖"በሰአቱ ይነገራል
❾ ኡስታዝ መሀመድ አያሌው
🔖 ርዕስ "የመልካም ሚስት መገለጫ"
📖ቲላዋ🌺
🎤አቡ ኢምራን
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ አይመን
🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhureyrahmedresa
https://t.me/abuhureyrahmedresa
Repost from Abu Hayder Aliy
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች
የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
ሒይወት አንዳንድ ጊዜእውነትም በጣም ትገርማለች፤ ልክ እንደ አንድ ረጅም ታሪክ ናት። ወደኋላ ዞር ብለን ስናየው፣ ያሳለፍናቸው ውጣ ውረዶች፣ ያገኘናቸው ስኬቶች እና ያጋጠሙን ገጠመኞች በሙሉ የራሳቸው የሆነ የተለየ ትርጉም እንዳላቸው እንረዳለን* ። *አንዳንዴ ጨለማ መስሎ የታየን መንገድ ወደ ብርሃን ይወስደናል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ጨርሶ ያልጠበቅነው ደስታ በድንገት ከፊታችን ይቆማል። ዋናው ነገር በጉዞው ውስጥ ጥንካሬንና ተስፋን አለማጣት ነው 🌸🌸
Repost from N/a
ማታ ኢንሻ አላህ በጉጉት እንጠብቃለን ሸር አድርጉት.............
.
.
.ቦታ ኢም 👆ዳሩ ተውሂድ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
ግቡ ግቡ "ኡስታዝ ገብቷል አዳምጡ ግቡና " ይሄን ያክል ኸይር ከመስማት ከማሰራጨት ያገደን ምን ይሆን አጂብ ይሄ ቴክቶክ አበላሸን ልባችንን ደፈነው አእምሯችንን አቆሸሸው ያአሏህ💦💦💦💦💦
"🕌 የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ነው!
የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል። ሁላችሁም አሁኑኑ በመግባት ጥቅሙን ተካፈሉ፤ ለጓደኞቻችሁም በማጋራት ወደ ቀጥታ ስርጭቱ እንዲቀላቀሉ ጋብዟቸው።
🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن!
قال الله تعالى في القرآن الكريم:
"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ..." (سورة الجمعة: 9)🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن! قال الله تعالى في القرآن الكريم: البث المباشر لخطبة الجمعة سيبدأ بعد قليل. سارعوا بالانضمام إلينا للاستماع والاستفادة من الخطبة، ولا تنسوا مشاركة الرابط مع الآخرين ليعم الأجر والثواب. https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
اللهُمَّ صلِ عَلىٰ مُحمَّد وعَلىٰ آلِ مُحمَّد ،
كمَا صليتَ عَلىٰ إبراهيم وعَلىٰ آلِ إبراهيم ،
إنَّك حَميدٌ مَجيد .
اللهُمَّ بارِك عَلىٰ مُحمَّد وعَلىٰ آلِ مُحمَّد ،
كمَا باركتَ عَلىٰ إبراهيم وعَلىٰ آلِ إبراهيم ،
إنَّك حَميدٌ مَجيد .
በዚህ ከታች ባለው ሊክ ወደዋሳፕ ቻናል ግቡ
በተለይ ዚክር የምትረሱ ወድሞችና እህቶችሰአቱን ጠብቀው ዚክርና ዱአወችን ይለቁበታል እኛም እናስታውሳለን እድንዘክርም እንሆናለን ኢንሸአሏህ👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Vb7FTagAu3aQqZ7ifb1f
🤲ነገሮችን ውብ አድርጎየሚሰጠው በትዕግሰት ለጠበቁት ነው በሶብርሸ ውስጥ ተስፋን ሰንቂ الصبر مفتاح الفرج 🌸🌸
ጉዳይን ለአላህ ሰጥተህ አንተ🌟ዱኣ አድርግ ብቻ ጌታህ አንድ ነገር በወሰነ ጊዜ ኩን ብሎ የሚያፍፅም ጌታ አለህ!! " የመንገዱ መውሰብሰብ አያሳስብህ" ¡¡ ﴿إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُنْ فَيَكُونُ﴾✅
الســــــــــــــــلام علـــــــــــــيكم ورحمــــــــــــــــته الله وبركــــــــــــــــــته
🔴የኪታብ ዐቂደቱል_ዋሲጢያህ ደርስ
ክፍል ❻⓪
አዲስ ተከታታይ ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙«በወንድም አቡ ዓማር» ሓፊዘሁ'ሏህ
የስርጭት ሊንክ
╭┈───────
╰┈➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN
ወዴ ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Amar_Mohammed ወዴ youtub ተቀላቀሉ https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_ 👆👆👆👆👆👆👆
