uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 411
Obunachilar
-724 soatlar
+137 kun
+1 18630 kun
Postlar arxiv
የፋኒት ባ'ለም ዋሲሁን የልቅሶ ስነስርዓት ተወልዳ ባደገችበት በአርቢሲ ማርያም ቤተክርስቲያን ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችና የ፭ኛ ክፍለ ጦር አባላትና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በተገኙበት ተፈ
+3
የፋኒት ባ'ለም ዋሲሁን የልቅሶ ስነስርዓት ተወልዳ ባደገችበት በአርቢሲ ማርያም ቤተክርስቲያን ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችና የ፭ኛ ክፍለ ጦር አባላትና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በተገኙበት ተፈጽሟል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ታሪካዊቷ ጉና ክፍለጦር፣ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር፣ጣና ገላዉዲወስ ክፍለጦር እና ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር በደቡባዊው ጎንደር ቀጠና ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለጦር አንበሳዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌ፣አንዳቤት ብርጌድ፣ሀገረ ቢዘን ብርጌድ፣መቅደላ ብርጌድ ፣የጉና ክፍለጦር ቃኝ እና መሀንዲስ እንዲሁም የጉና ክፍለጦር አመራሮች እና የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር አመራሮች የተሳተፉበት አዉደዉጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሷል። ዛሬም እንደ ትናንቱ ታላቅ ድል የፈፀሙት የጉና ክፍለጦር የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ከጧቱ 12:00 ጀምሮ ከአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ፊት ለፊት የጨበጣ አዉደዉጊያ በማድረግ ሶስት የክንክሬት ምሽግ በመሰባበር ጠላትን ሙሉ ለሙሉ ደምስሰዉታል። አዉደዉጊያዉ በእስቴ መካነየሱስ ከተማ፣በደንጎልት፣በዮቅራሀ እና ጌጣ አድማሱን አስፍቶ የተካሄደ ሲሆን በዮቁራሀ፣ቄጣ እና ደንጎልት የፈረጠጠዉ ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።በዚህ አዉደዉጊያ የሀገረ ቢዛን ብርጌድ እና የአንዳ ቤት ብርጌድ አንድ ሻለቃ በጋራ ተሳትፈዋል። የጉና ክፍለጦር አመራሮች እና የኮሩ አመራሮች በጋራ በመሆን አዉደዉጊያዉን የመሩት ሲሆን የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ፣የሀገረ ቢዘን እና የአንዳቤት ብርጌድ አመራሮችም ዉጊያን በጥበብ እና ሰንሰለቱን በጠበቀ መልኩ መርተዉታል። ከከተማዋ ዉጭ የነበረዉን የጠላት ኃይል በማፅዳት በአፋጣኝ እስቴ መካነየሱስ ከተማን የተቆጣጠሩት የጉና አናብስቶች በከተማ የሰፈረዉን እና አመራር ሲጠብቅ የነበረዉን የአገዛዙን ጡት ቆራጭ ቡድን ድባቅ መተዉታል። መካነየሱስ ከተማን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የታሰሩ እስረኞችን ማስፈታት የተቻለ ሲሆን ከታሰሩት መካከል አስር ቀን ያልሞላት እመጫት በአገዛዙ በግፍ ታስራ ዛሬ በልጆቾ የበረታ ክንድ ተለቃለች።በተጨማሪም አገዛዙ ስለሚሊሺያ ቀለብ ከዝኖ ያስቀመጠዉ ሎጀስቲክ በጀግኖቹ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ልጆች ቁጥጥር ስር ዉሏል። በአጠቃላይ በርካታ የጠላት ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን ሶስት ብሬን እና ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ምርኮ ተደርጓል።ከሞት የተረፈ ከ130 በላይ የጠላት ኃይል ምርኮኛ ተደርጓል።ቁጥሩ ከ100 በላይ የሚሆን የጠላት ኃይል ደግሞ ተደምስሷል። በዚሁ ቀጠና የአንዳ ቤት ብርጌድ አንዳቤት ከተማ በመግባት በጠላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፅሟል።ጠላት በጀግኖቹ የአንዳቤት ብርጌድ ከበባ ዉስጥ ገብቱ ነፍስ ዉጭ ነፍስ ገቢ ሲል ዉሏል።ሌላኛዋ የጉና ክፍለጦር መቅደላ ብርጌድ ወደ እስቴ መካነየሱስ ሲጓዝ በነበረዉ የጡት ቆራጩ የበሰልፅግና ሰራዊት ላይ በሶስት የተጠና ቦታ ደፈጣ በመጣል አብዛኛው ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።በተጨማሪም በጋሳኝ ከተማ በመግባት በርካታ የሚሊሺያ ኃይል በመደምሰስ ቀሪዉን ደግሞ ምርኮኛ ማድረግ ችለዋል። በሌላ መረጃ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር፣የጣና ገለዉዲወስ እና የነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ከደራ ሀሙሲት  ከአርብ ከተማ በመዉጣት ወደ እስቴ መካነየሱስ ጉዞ በማድረግ ላይ በነበረዉ የጠላት ኃይል ላይ እርምጃ በመዉሰድ በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።ጀግኖቹ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ልጆች ከአርብ ገብያ የወጠዉን ኃይል ድባቅ በመምታት ወደ መጣበት አሳፍረዉ መልሰዉታል። በዛሬው አዉደዉጊያ ከፍተኛ ድል የተገኛ ሲሆን ከሰሞኑ በአገዛዙ በጭካኔ የታረዱ እህቶቻችን ደም ተመልሷል።በዛሬዉ አዉደዉጊያ አንድነት የታየበት ሲሆን የራስ ተራራው ጉና ክፍለጦር የጠላትን መንገድ በመዝጋት የጠላትን አቅጣጫ ማደናቀፍ ችለዋል።በተጨማሪም የጀኔራል ሀይሌ መለሰ ክፍለጦር በስማዳ ወገዳ ከተማ በመግባት ታላቅ ድል ፈፅሟል። በዚህ አዉደዉጊያ በርካታ ጀብዶች የተገኙ ሲሆን የድሎችን ዉጤት ከሚመለከተዉ አካል ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ( ጥቅምት 09 ቀን 2018 ዓ.ም) ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

👉 🛑 ተመልከት 👉 እይ - ይሄ ሁሉ ዛሬ የሆነ ነው❗️ ይህ ሁሉ👇👇 እንደ ቅጠል የተጎዘጎዘው  በጀነራል አሳምነው ፅጌ ልጆች የልጅ እያሱ ኮር ጥምር የፋኖ ኃይል የተደመሰሰ የአረመኔው ጦር ነው። በምርኮ ለመያዝ እንኳ ዕድለቢስ ሁኖ ከተመደምሰሰው ውጭ  ከ30 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እና 45 ክላሽ ተማርኳል። 💪 ለነፃነት ወደ ፊት ድሉ ይቀጥላል❗️ #ማሸነፍ_ብቻ❗️ #ድል_ለአማራ_ህዝብ❗️ #ድል_ለፋኖ❗️ ( ጥቅምት 09 ቀን 2018 ዓ.ም) ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ዜና እስቴ ጉና ክ/ጦር ቀንደኛውን ባንዳ ቀንድሾታል። እስቴም በልጆቿ እጅ ገብታለች። እስቴ መካነየሱስ ከተማና አከባቢው ላይ አኩሪ ገድል እየተፈፀመ ነው። በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀ
ዜና እስቴ ጉና ክ/ጦር ቀንደኛውን ባንዳ ቀንድሾታል። እስቴም በልጆቿ እጅ ገብታለች። እስቴ መካነየሱስ ከተማና አከባቢው ላይ አኩሪ ገድል እየተፈፀመ ነው። በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ስር የሚገኘው የጉና ክ/ጦር ሰራዊት ዛሬ ጥቅምት 09/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ባደረገው ተጋድሎ እስቴ መካነ እየሱስ ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማድረጉ ተረጋግጧል ። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

🔥#ምኒሊክ_ዕዝ‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ እያስደመመን ይገኛል💪 በቪዲዬ የሚታየው አፋብኃ ምኒሊክ ዕዝ በውርጌሳ አውድማ ያገኜው ምርት ነው‼️ #በርቱልን_ምኒሊካዊያን💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ጉና ክፍለጦር እስቴን ተቆጣጠረ // የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሀገረ ቢዝን ብርጌድ በእስቴ መካነ እየሱ
+1
ጉና ክፍለጦር እስቴን ተቆጣጠረ // የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሀገረ ቢዝን ብርጌድ በእስቴ መካነ እየሱስ ከተማን ሙሉበሙሉ  ተቆጣጠረ። ከባድ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ጠላት ወደ ደብረታቦር እግሬ አውጭኝ ሩጫውን ተያይዞታል። በአገዛዙ ፋኖ ናችሁ እየተባሉ የታጎሩ እስረኞች ተለቀዋል። በርካታ የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት ተደምስሷል። እስካሁን በርከት ያሉ የቡድን መሳሪያና የነፍስ ወከፍ ክላሽ ተማርኳል።        ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

እንዲህ በእህታችን ላይ የቀለድከብን እንቀልድብኃለን 09/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ከ30 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እና 45 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የልጅ እያሱ ኮር ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ  11:00 እስከ ቀኑ 5:00 ሰዓት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በውርጌሳ አካባቢ አምባሰል ወረዳ ውጫሌ ጨፌ አና ወርቃረያ እስከ ኩታ በር ወረዳ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገበ:: በዚህ የውጊያ ግንባር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ እና አካባቢው በራስ አሊ ክፍለ ጦር ስር የምትገኘው አራተኛ ሻለቃ እና በራምቦ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት ሻለቃ አንድ እና ሻለቃ ሁለት በመሆን በውርጌሳ እና አካባቢው ያሉትን ተራሮች ተብትቦ ይዞ የነበረውን የ11ኛ እዝ አካላት ላይ በተደረገ የማጥቃት እርምጃ ገሚሱ ሲገደል ገሚሱ ደግሞ እጅ ሰጥቷል። የአካባቢው ነዋሪ አንዳሉት በተደረገው ውጊያ መከላከያ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የአይን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። በዚህ ግንባር ብቻ የሞተ የጥላት ወታደር በርካታ ሲሆን ምርኮኛ 30 የተማረከ ክላሽ ብዛት 45 የወገብ ትጥቅ 42  ቦንብ 74 የብሬን ተተኳሽ 1417 የክላሽ ተተኳሽ 3375 የመገናኛ ሬድዮ 1 የዝናብ ልብስ/Rain coat/ 27 በመማረክ ውጊያው ተቋጭቷል። ሁለተኛው ግንባር ውጫሌ ከተማ ላይ የነበረ ሲሆን የአምባሰል ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ውጫሌ ላይ ወፍ ሲበር ጭምር ሲደነብር ውሎ የሚያድረው እና ከተማውን ለመያዝ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በልጅ እያሱ ኮር አመራሩን የተነጠቀው ዝክንትል ወታደር ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ አይነት ውሎ እንደዋለ እና ብዙ የሰራዊቱ አባል በፋኖ ጥይት ሰለባ እንደሆነ የውጫሌ ነዋሪ እና የራስ አሊ ክፍለ ጦር አካል የሆነችው ሁለተኛ ሻለቃ ተዋጊዎች የውጊያ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። ሶስተኛው ግንባር ከአምባሰል ወረዳ እስከ ኩታበር የተዘረጋው ግንባር ሲሆን ከ ሀይቅ አቅጣጫ የውጫሌውን የጥላት ኃይል ለማገዝ እና ማርዬ ለመግባት የመጣውን የመከላከያ ኮማንዶ ጦር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር ፋሲል ሻለቃ ከቤተ አማራ ክፍለ ጦር ቃኝ ጋር  በመሆን ወደ ውጫሌ ለመሄድ ያሰበውን የጥላት ጦር ጨፌ ላይ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ከሀያ በላይ ቁስለኛ፣ ከ15በላይ ሙት ይዞ ሀይቅ ሲገባ ከደሴ በኩታ በር አድርጎ ወደ ማርዬ ለመግባት ያሰበው የጥላት ጦር ወርቃርያ ላይ በራምቦ ክፍለ ጦር አራተኛ ሻለቃ ተመክቶ ተመልሷል። በተደረገው ውጊያ በጉባላፍቶ ወረዳ ሀራ ከተማ ተፀንሶ እዛው ሀራ ከተማ የተወለደውን የመከላከያ ሰራዊት 11ኛ እዝ ዳዴ እንኳን ብሎ ሳይጨርስ ሀብሩ እና አምባሰል ራያ እና የጁ ቅርጥፍ አድርገው መብላት የለመዱት የምኒልክ ልጆች አሁንም የልማዳቸውን በመወጣት የጥላትን ጦር ዶግ አመድ እያደረጉት ይገኛሉ። በተለይ ሰሞኑን የአማራን ህዝብ አንገት ለማስደፋት በማሰብ እና ትግሉ በሰራዊት መክዳት እና መማረክ ከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ የገባው መንግስት የፋኖን የትግል ሀዲድ ለማሳት እና የተማረኩ ሰራዊት ላይ እርምጃ እንድወሰድባቸው መገፋፋትን መሰረት ያደረገ የጭካኔ በትር በእህቶቻችን ላይ ቢያሳርፍም እኛ አማራዎች የአያት ቅድመ አያቶቻችን ልጆች ስለሆን ወደ ግራም ይሁን ወደ ቀኝ አንድም ኢንች ዝንፍ ሳንል ለተነሳንለት አላማ ከተለምነው ትልም ላይ እንገኛለን። ስለሆነም የማረክነውን አለም ዓቀፋ የምርኮ ህግ በሚፈቅደው መሰረት በመያዝ የመንግስትን ምኞት ከንቱ በማድረግ ትግላችንን አጠናክረን አየቀጠልን እንደሆን የዛሬው የምርኮ አያያዛችን ወታደራዊ ስነ ምግባራችን ምን ያክል የተገራ እንደሆነ ማሳያ ነው። መፅሐፍ ንጉስ በወታደሩ ብዛት አይድንም ይላልና የብልፅግና ስርዓትም ላይ እየሆነ ያለው መፅሐፋ በሚለው ልክ ስለሆነ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሚሊሻ አድማ ብተና እና ፖሊስ አማራ ላይ የሚደረገውን የግፍ ግፍ ተመልክታችሁ ፋኖን እንድትቀላቀሉ ስንል የተለመደ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም 09/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

🔥#ሰበር_ዜና‼️ #እስቴን_በአናብስቶች_ነፃ_ወጣለች‼️ // የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሀገረ ቢዝን ብርጌድ በእስቴ መካነ እየሱስ ከተማን ሙሉ በሙሉ  ተቆጣጠረ። ከባድ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ጠላት ወደ ደብረታቦር እግሬ አውጭኝ ሩጫውን ተያይዞታል። በአገዛዙ ፋኖ ናችሁ እየተባሉ የታጎሩ እስረኞች ተለቀዋል። በርካታ የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት ተደምስሷል። እስካሁን በርከት ያሉ የቡድን መሳሪያና የነፍስ ወከፍ ክላሽ ተማርኳል። "ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን እናረጋግጣለን !!"   #ማሳሰቢያ‼️ የድሮን ጥቃት የመፈፀም እድሉ ሰፊ ስለሆነ ማህበረሰባችን ከቤቱ እንዳይወጣ ጦራችንም ጭፈራና መሰባሰብ ፈፅሞ እንዳያደርግ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን‼️ 09/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

#በለው_የአማራይቱ_ልጅ💪 አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጄር ጄኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር  ኮር በበርካታ ግንባር ጠላትን ድባቅ እየመታው ነው። በጠዋቱ በጀመረዋ ተጋድሎ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ከ25 በላይ ጠላትን ደምስሳ (በአይን የታየና የተረጋገጠ) እንዲሁም የመካነየሱስ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንሰፔክተር ልየው ተደምስሷል። የዘረ ውባንተዎቹን ምት መቋቋም ያቃተው ጠላት ተጨማሪ ሀይል ከስማዳ እና ከአንዳቤት ለማስመጣት ቢሞክረም *ላይ አናብስቶች ድባቅ እየመቱት ይገኛሉ‼️ በነገራችን ላይ ሰሜን አማራ ቀጠና (ጎንደር) ላይ 1ኛ ኮር  በበርካታ ግንባር ከባድ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን * ከተማም ገብቶ እያስጨነቀው ይገኛል‼️ አሁንም ትንቅንቁ ቀጥሏል💪💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

✅ የአረመኔውን ቡድን የድሮን ጥቃትን እንዴት እንከላከል ⁉️ 👉👇👇ከታች የተጠቀሱት ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ከድሮን ጥቃት እራሳችንን ለመከላከል ባያስችሉንም የጥቃት መጠኑን በእጅጉ የሚቀንሱ በመሆኑ ሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች ሆነ ህዝባችንን በተግባር እንዲፈፅመው ይመከራል። 👉 እይታን መቀነስ፦ ድሮኖች መጀመሪያ ቅኝት ስለሆነ የሚያደርጉት በተቻለ አቅም ከ ድሮን ዕይታ ውጪ ለመሆን መሞከር  ይህንንም ለማድረግ    👉 ከሁኔታወች ጋር መመሳሰል :-ከአካባቢው ጋር የሚመሳሰል አልባሳትን መጠቀም። ለምሳሌ፦ ከመልክዓ ምድር አቀማመጥ ጋር 👉 አንፀባራቂን ማስወገድ:- ሊያንፀባረቁ የሚችሉ ማንኛቸውንም አይነት ነገሮች ማስወገድ። ለምሳሌ፦ የመሳሪያ ካዝና፣ ነጭ፣ቢጫ አልባሳት.... 👉 መከለል :- ድሮኑ ቅኝቶ አድርጎ እስከሚጨርስ ድረስ ሽፋን ያለው ነገር ውስጥ መሆን። ለምሳሌ፦ ደን ካለ ወደ ውስጥ መግባት፤ ከለላ እና መከታ ያለባቸው ቦታዎች በፋጥነት መጠቀም 👉  የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አለመጠቀም :- ድሮኖች የ ሬድዮ ምልክቶችን ወይንም የሞባይል ስልክ እንቅስቃሴን መለየት ይችላሉ ስለዚህ በተቻለ መጠን የስልክ ኔትዎርካችንን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት አስፈላጊ ነው። 👉 ድምፆችን መቀነስ:- ድሮኖች ድምፅን የሚለይ መሳሪያ ስላላቸው ጫጫታዎችን መቀነስ አስፈላጊ ነው።ይሄንንም በሚገባ ለመተግበር በእጅ ምልክቶች ለመግባባት መሞከር። ይሄ ደሞ በፋኖ የስልጠና ወቅቶች ጊዜ በደንብ ይሰጣል። 👉 የብርሃን ምልክት መቀነስ :-በተለይ ድሮኖች ጥቃት የሚያደርሱት በለሊት ከሆነ ቦታዎችን ሊያሳዩ የሚችሉ ነገሮችን ለምሳሌ ፦ የእጅ ባትሪ፣ የሞባይል ስክሪን መብራት፣ ሲጋራ፣ጫጫታ መቀነስ፣ ወይንም ለብርድ ተብሎ የሚቀጣጠል እሳትን አለመጠቀም። 👉 ማዘናጋት እና ማሳሳት ፦ ድሮኖች ቅኝት ካደረጉ በኋላ ስለሆነ ጥቃት የሚያደርሱት ዒላማዎችን ለማሳት የሚያስችሉ ነገሮችን መጠቀም ለምሳሌ፦ ምንም አይነት ሰው የሌለበት ቦታ ላይ እሳት አንድዶ ቦታ መቀየር ሰው የሚመስል ነገርን በቁስ ሰርቶ አንፀባራቂ ነገር አልብሶ ከቦታው መሰወር እና መሰል ዒላማ ሊያስቱ የሚችሉ ነገሮችን ማድረግ። 👉 ለህዝባችንም በተቻለን ሁሉ  ግንዛቤ በማስጨበጥ አማራዊ እና ሞራላዊ ግዴታችን እንወጣ ❗️ 👉 ንፁሃን አማራወችን በድሮን በመጨፍጨፍ ለአፋታ የሚቆም የአማራ ትግል የለም❗️ #ድል_ለአማራ_ህዝብ ❗️ #ድል_ለፋኖ ❗️ ( ጥቅምት 09 ቀን 2018 ዓ.ም)

ከምዕራብ ዕዝ እና ከሰሜን ምስራቅ ዕዝ ተወጣጥቶ መስከረም 21/2018 ዓ/ም የተቋቋመው 11ኛ ዕዝ ልክ እንደ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ብትንትኑ እየወጣ ይገኛል። በዕዙ ስር 104ኛ ኮር ውስጥ የሚገኘው የ35ኛ ክ/ጦር ሰራዊት "አገዛዙ ለአማራ ሕዝብ ያለውን ጥላቻ ተፈፃሚ አላደርግም በሚል" አምባሰል ላይ በሰልፍ እጁን እየሰጠ መዋሉ መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። ሰራዊቱ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ከባድ እርምጃ መቋቋም ባለመቻሉና በአማራ ሕዝብ ላይ ዘግናኝ ግፍ እንዲፈፅም ከወታደራዊ አዛዦቹ የሚሰጠውን ትዕዛዝ በመቃዎም ነው "አልዋጋም፣ በቃኝ" ብሎ በሰልፍ እጅን ለፋኖ እየሰጠ ያለው። በዝርዝር ይዘነዋል..... ### በውርጌሣ ግምባር በተደረገ ውጊያ ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ከ15 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መማረካቸው ታውቋል። በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ስር ከሚገኙት ከራንቦ ክ/ጦርና ከራስ አሊ ክ/ጦር የተወጣጡ አሃዶች ዛሬ ጥቅምት 08/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ውርጌሣ ላይ ባደረጉት ውጊያ የአገዛዙ ወታደሮችን ምሽግ በመስበር ታላቅ ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ቀጠና ዘጋቢዎች አረጋግጠዋል። ከቀናት በፊት ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ ለቀዋት የነበረችው ውርጌሣ ከተማን በአሁን ሰዓት ዳግም በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋል። በዝርዝር ይዘነዋል..... ### የዋርካው ልጆች በራያ ግምባር በደምና በአጥንታቸው ወርቃማ ገድል እየፈፀሙ ነው! ትናንት ጀምሮ በራያ ቆቦ ግምባር ብቻ ከ19 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ።ነገር ግን ፋኖን ከምሽጉ ስንዝር ፈቀቅ ሊያደርገው አልቻለም። አርበኞቹ፡ በራያ ግምባር በላያቸው ላይ የሚርመሰመሰውን ሦስት (3) ሰው አልባ አውሮፕላንን ከመጤፍ ሳይቆጥሩ፣ በላያቸው ላይ የሚያጓራውን  አራት(4)ጄነራል መድፍ እና በርካታ ዙ23 እንዲሁም ሞርተርና ቢኤምን ከመጤፍ ሳይቆጥሩ ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ በመስዋዕትነት ጭምር የታጀበ ታላቅ ገድል እየፈፀሙ መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከስፍራው አረጋግጧል። በኮሎኔል አዴን ይሳቅ የምትመራው 49ኛ ክ/ጦር ከስታፍ አባላትና ምን አልባት ከጥቂት ሰራዊት በስተቀር ዶግ አመድ ሆናለች። በተጨማሪም የሪፐብሊካን ጋርድ እያለ እራሱን የሚጠራው ማዘዣ ጣቢያውን አላማጣ አድርጎ የነበረው ቅልብ ኮማንዶ በራያ ማሽላ ማሣ ስር  አስ*ከ*ሬ*ኑ ተነስንሷል።

አፋብኃ ልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በጣም ድል በድል እንደሆነ እና የአገዛዙን 49ንኛ ክፍለ ጦርን ብትንትኑን እያወጡት ይገኛል ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9