uz
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
3 712
Obunachilar
+2624 soatlar
+3797 kun
+1 10930 kun
Postlar arxiv
የአገዛዙ ሰራዊት እየከዳ ወደ ፋኖ እየገባ ነው። ዛሬየአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለጦርን የተቀላቀለ የአገዛዙ የኮማንዶ አባል አንድ ብሬን ከነ
የአገዛዙ ሰራዊት እየከዳ ወደ ፋኖ እየገባ ነው። ዛሬየአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለጦርን የተቀላቀለ የአገዛዙ የኮማንዶ አባል አንድ ብሬን ከነሙሉ ሸንሸሉ እና አንድ ጥቁር ክላሽ 30 ጥይትጋ ይህን ይዞ የገባው አንድ 1 የአገዛዙ የኮማንዶ አባል ብቻውን ነው። የአገዛዙ ሰራዊት ስትከዱ እንደዚህ ጥሩ ነገር ይዛችሁ ኑ መልክታችን ነው።

አኹን ምሽት 1:00 ላይ ብቻ የተማረከ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ✅ፀዳለች ደሴ ወደ ባሕር ዳር በፓትሮል ተሰቃይታ አመለጠች ✅10 መከላከያ የተማረከ ✅03 ጥቁር ጥርጥር ክላሽ ከመከላከያ ✅10  ክላሽ ከመከላከያ ✅የሞርተር ኦሳ እግር ✅የብሬን ጥይት ከነሸንሸሉ ✅03 የመከላከያ ፓትሮል መኪኖች ምሽት 1:00 በውባንተ አብራኮች የተማረከ፤ ውጊያው ቀጥሎ የአቢይ ሸኔ ተቀጣሪ እየተወቀጠ ነው። ክብር ለውብዬ  ልጆች👏 መጽናት ብቻ  ይላል ዘረ ውባንተ አባተ ኃቅ-ዓለው ፀጋ

"የሰላም አማራጭን መርጠው እጅ የሰጡ" እያሉ ሲያሽሞኖሙኗቸው የነበሩትን ኮረዶች፣ አሁን ከፋኖ ጋር ለመዋጋት ፊት ተሰለፉ ብለው ወደ ጦርነት አስገብተዋቸዋል። በአጭር አገላለፅ ትናንት "የሰላም አማራጭን መረጡ" የተባሉት ኮረዳዎች፣ ዛሬ "ለጦርነት እንዲዘጋጁ" መመሪያ ተሰጧቸዋል። በነገራችን ላይ በእነ ፀዳሉና ማስረሻ አማካኝነት አባብለው ወደ አገዛዙ ከገቡ ወጣቶች ውስጥ አብዛኛው በአገዛዙ ሰዎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ለቀጣይ ፕሮፖጋንዳ እነ ማስረሻን ያሳያሉ እንጅ መረጃዎች የሚጠቁሙት ግን አብዛኛው እንደተወገደ ነው።

የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አደረሰ *********// በዛሬው ዕለት ጥር 04/2018 ዓ. ም ከምዕ/ጎጃሟ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቁጭ ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ዘራፊና ጨፍጫፊ ሠራዊት ወደ ወምበርማዋ ወረዳ ወይንማ ቀበሌ የተለመደ አርሶ አደሩ ላይ የዘረፋ ተግባሩን ለመፈፀም ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ተንቀሳቅሷል። ነገር ግን የጠላት መቅጫ አይበገሬው አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር በፈርጣማ ክንዱ አቅምሶ እና ደቁሶ እያሯሯጠ መልሶ ከቀበሮ ጉድጓዱ ከቶት ተመልሷል። ወይንማ እና ጭራር በእጅበጅ ተኩስ 1ኛ እና 2ኛ ሻለቃ ጠላትን ሲቆሉት ሽንዲ ከተማ ደግሞ 4ኛ ሻለቃ ከተማ ሰርጎ በመግባትና ተኩስ በመክፈት የጠላትን ትስስር እንዳይፈጥር በማድረግ የጠላትን አከርካሪ መምታት ተችሏል። #በተያያዘ ጥር 03/2018 የክ/ጦሯ ኮማንዶ ዩኒቷ 5ኛ ሻለቃ ሽንዲ ከተማ የመሸገውን ጠላት ከእኩለ ቀን በኋላ ካምፕ ላይ እያለ ተስባ በመጠጋትና ጥቃት በመክፈት ሙትና ቁስለኛ አድርጋ ተመልሳለች። በ2ቱ ቀን ግዳጅ ጠላት በርካታ ሠባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ከማስተናገዱ ባሻገር በቀጠናችን የኃይል ሚዛኑን ብልጫ ያረጋገጥንበትም እንደነበር የ88ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት መረጃውን አድርሶናል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት የካቲት 4/2018ዓ.ም

ሶስት የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖን ተቀላቀሉ ‼️ በሸበል በረንታ እና አካባቢው የሚገኘው የአብይ ሰራዊት ፋኖን በመቀላቀል ላይ ነው ➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧ 1ኛ. ዛኪር ንጋቱ ...602ኮር 75ኛክ/ጦር 2ኛገረመው ለሙ..602 ኮር 75ኛ ክ/ጦር 3ኛ ወርቅነህ አባተ....ከ25 ክ/ጦር በመውጣት 64ኛ እና54ኛ ክ/ጦርን የወገብ ትጥቅ እና በርካታ ተተኳሾችን በመያዝ ስርዓቱ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመቃወም ፋኖን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!! የካቲት 04/2018ዓ.ም አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት

ባልታጠቁ ወገኖቻችን ላይ የሚፈፀሙ የጦር ወንጀሎችን ማጋለጥ የሁላችንም ኃላፊነት ነው! #በደብረታቦር ከተማ አገዛዙ በሚወስደው ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ ተደጋጋሚ የዘፈቀደ የድሮን ጥቃት ፣ በርካታ ወገኖቻችን እየሞቱና ሀብት ንብረታቸው እየወደመ ይገኛል! የደቡብ ጎንደር መናገሻ በሆነችው #ደብረታቦር ከተማና ሌሎች አካባቢዎች እንደተለመደው ሁሉ አገዛዙ በዘፈቀደ በሚሰነዝረው የድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ነዋሪዎች እየተገደሉና ቤቶች እየወደሙ መሆኑን ከስፍራው ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል! አገዛዙ ላለፉት ቀናት በሰሜን ሸዋ ፣ በደቡብ ወሎና በደቡብ ጎንደር ባልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የወሰደው አሰቃቂ የሆነ እርምጃ እጅግ ከፍተኛ መሆኑም እየተነገረ ነው። ይህን ላለፉት ወደሶስት የሚጠጉ አመታት ጠዋት ማታ ያለእረፍት የሚፈፀም የጦር ወንጀል በመረጃና በማስረጃ አስደግፎ ለአለም ማህበረሰብና ተቋማት ማሳወቅ ያስፈልጋል! በአለምአቀፍ ገለልተኛ አካላት እንዲጠናና ምርመራ እንዲጀመር ግፊት ማድረግ ከእኛ ይጠበቃል! በየትኛውም አካባቢ ባልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈፀሙ የጦር ወንጀሎችን ( ግድያ ፣ የአካልና የንብረት ጉዳት ፣ አስገድዶ መድፈር ፣ ማሰቃየት ፣ የጅምላ እስር ፣ ..ወዘተ) በቦታ ፣ በቀን ፣ በምስልና በሌሎች አስረጂ መረጃዎች አጠናቅሮ መያዝና ለሚመለከታቸው አካላት ተደራሽ ማድረግ ትልቅ ህዝባዊ አበርክቶት ነው! መረጃዎችን አድርሱን!

ነፃ በወጡ አከባቢዎች ሕዝባዊ ውይይት ተጀመረ! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ነጻ በወጡ ከተሞች ህዝባዊ ውይይቶች እያካሄደ መሆኑን መረብሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መ
+2
ነፃ በወጡ አከባቢዎች ሕዝባዊ ውይይት ተጀመረ! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ነጻ በወጡ ከተሞች ህዝባዊ ውይይቶች እያካሄደ መሆኑን መረብሚዲያ ከዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተመልክቷል። በዚህም ዛሬ የካቲት 04/2018 ዓ.ም በንፋስ መውጫ ከተማ የጋራ ኮማንድ ፖስት በማቋቋም ህዝባዊ አስተዳደር በሚተገበርባቸው እና በወቅታዊ የፀጥታ እና የደህንነት ስራዎችን በተመለከተ ከከተማው ማህበረሰብ ከተውጣጡ አካላት ጋር ጥልቅ ውይይት ተደርጓል።

[ደብረ ታቦር መያዙን ስትሰማ😂😂 #ማስጠንቀቂያ ዳሞት ላይ ባገኛችሁት ሰው ሁሉ ላይ እርምጃ ውሰዱ የሚል ትእዛዝ ተላልፏል። ህዝብን ኢላማ ያደረገ ጥቃትና የድሮን ድብደባወችም የታቀዱ ሲሆን እንዲሁ
[ደብረ ታቦር መያዙን ስትሰማ😂😂 #ማስጠንቀቂያ ዳሞት ላይ ባገኛችሁት ሰው ሁሉ ላይ እርምጃ ውሰዱ የሚል ትእዛዝ ተላልፏል። ህዝብን ኢላማ ያደረገ ጥቃትና የድሮን ድብደባወችም የታቀዱ ሲሆን እንዲሁም ሰሞኑን ሸዋ ላይ ያደረጉትን አይነት ዘመቻም ለማድረግ አቅድ አውጥተዋልና ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል እንዲሁም ለማህበረሰቡ በቂ የሆነ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሊሰጥ ይገባል። በአራቱም ማእዘናቶች ያለው መናበብ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና በሁሉም ወረዳወች ላይ የሀይል ማዛባት ስራ እንዲሰራ ከውስጥ ምከረ ሀሳብ እና መረጃ ደርሶናል፨

አስቸኳይ መረጃ 🔥💪 አዘዞ ካንፕ ላይ የሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት እቃውን እየጫነ እና እየሸከፈ ይገኛል::እስካሁን ባለን መረጃ 25በላይ ተሽከርካሪ ተዘጋጅቷል:: እንዲሁም ሁለት ድሮን በዝግጅት ላ
አስቸኳይ መረጃ 🔥💪 አዘዞ ካንፕ ላይ የሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት እቃውን እየጫነ እና እየሸከፈ ይገኛል::እስካሁን ባለን መረጃ 25በላይ ተሽከርካሪ ተዘጋጅቷል:: እንዲሁም ሁለት ድሮን በዝግጅት ላይ ይገኛል:: ሰራዊቱ የት ወደ የት ሊንቀሳቀስ እንደሚችል የማሳውቅ ይሆናል:: #share

የአማራ ጠላት አስመሳይ አማራ ነው በአማራ ህዝብ ላይ ጭፍን ጥላቻ እየሰሩ ያሉት አማራ ያልሆኑ የአገዛዙ አሽከር የሆኑት አማሪኛ ተናጋሪ ናቸው። ሀገራዊ ምርጫ በየአምስት አመቱ አደርጋለሁ የሚለው የብአዴን ተልኮ ተሸካሚ የሆኑት መግስት እያወቀራቸው ትርፍራፊ ሳቲም የለመዱ ተፎካካሪ ፓርቲ ነን እያሉ የምርጫ ኮሮጆ የሚሸጡ አማራን እንወክላለን እያሉ በአደባባ ይሄን ትልቅ ህዝብ ሸጡት። ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ የሆነው አብን እደሆነ ይታወቃል አገዛዙንም አገት ለአገት እየተናነቁ ምክር ቤቱን ያቃወጡት ጀግኖች እዳሉ ታሪክ ያወሳቸዋል እነዚህም የቁርጥ ቀን ልጆች ክርስቲያን ታደለ እና ደሳለኝ ጫኔ ለአማራ እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ናቸው ። የአብን አመራሮች በስር ቤት እየማቀቁ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ አልሳተፍም እያለ ይሄ ፓርቲ ማን ይዞ ነው ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጁ ነን ብሎ መግለጫ ያወጠው ይሄንን ተረድቶ ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ያለው ፋኖ ብቻና ብቻ ነው። ማንኘውም አብን ነኝ እያልክ አማራን ለመሸጥ የተዘጋጀህ አጋሰስ ተጠንቀቅ አማራን እወክላለሁ የምትል ጫካ ገብተህ ፋኖን ተቀላቀል ከፈራህ አልጋላይ ሚስትህን እያቀፍክ ውስኪ እየጎነጨህ የብልፅግና ተላላኪ ከድርጊትህ ተቆጠብ ያላረፋክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ ብሎም ከተጠያቂነት አያድንህም። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩ

የነካኸው አማራ መሆኑን እርስተኸው አማራ ግዜት ገብተህ ውድ ቤተሰቦቻችን ደፍርህና ገለህ አታመልጥም አማራን የነካ የለውም በርካ የእኔ አባት ቻለው እንግዲህ ይህ በቴዎድርስ ልጆች በጭስ አባይ ሰማይ ስር🤣🤣🤣የአረመኔው አብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ኃይልና ወንበር አስጠባቂ አድማ መከላከል  በጋሪ አስከሪን ሲጫን የሚያሳይ ሞቅ ያለ የእለቱ ቪዶዮ ነው ሸር ጆይን አድርጉ ለመላው አማራ እንዲደርስ ከአፋብን ጋር ወደ ፊት

"ጎንደር ላይ ምሽጉ እንደ ገል ሲሰበር፡ ባንዳ ሲነፋረቅ ጀግና ይስቅ ነበር" በደብረታቦር ከተማ መኃል ለመኃል ሰንጥቆ የገባው ጀግናው የአፋብን ሰራዊት፣ በርካታ የጠላት ምሽጎችን ደረማምሶ ብልፅግና
"ጎንደር ላይ ምሽጉ እንደ ገል ሲሰበር፡ ባንዳ ሲነፋረቅ ጀግና ይስቅ ነበር" በደብረታቦር ከተማ መኃል ለመኃል ሰንጥቆ የገባው ጀግናው የአፋብን ሰራዊት፣ በርካታ የጠላት ምሽጎችን ደረማምሶ ብልፅግና የተባለ ጉድፍን ከደብረታቦር አፅድቷል። ብልፅግና የሚሉት በንፁኋን ደም የጨቀየ፣ በደሃ እምባ የረሰረሰ ሀገር አፍራሽ ቡድን ጎንደር ላይ ግብዓተ መሬቱ እየተፈፀመ ነው። 1፦ደብረታቦር፣ 2፦ እብናት 3፦ አለም በር 4፦ስማዳ 5፦ እስቴ/እንዳቤት 6፦ ንፋስ መውጫ-ጋይንት 7፦ አርብ ገበያ 8፦ ሀሙሲት 9፦ ደጎማ 10 ፦አርባያ 11፦ ስላሬ 12፦ ሚካኤል ደብር 13፦ ማሰሮ ደንብ 14፦ ሰዴሙጃ 15፦ ማህደረ-ማሪያም 16፦ ገላውዴዎስ 17፦ ልጫ እና ሌሎች አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው የፍኖተ አማራ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።

የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የሚያደርጋቸውን ሕዝባዊ የምክክር መድረኮች አጠናክሮ ቀጥሏል! የካቲት 04/2018 ዓ.ም (ደብረ ኤልያስ) የአፋብን ምዕ/ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች የሚያደርጋቸውን የውይይት መርሐ ግብሮች አጠናክሮ ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር አመራሮች ከጥጃ ጎጠርና የደንበኝ ቀበሌዎች ማሕበረሰብ ጋር ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት አድርገዋል። በውይይት መርሐ ግብሩ የክፍለ ጦሩ አደረጃጀት መምሪያና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን ሁለቱም ቦታዎች ላይ በነበረው የውይይት መርሐ ግብር የአማራ ፋኖ የትግል ጉዞ ትናንትና ዛሬ፣የአፋብን መመስረትና አሁናዊ ቁመና፣ የጊዜያዊ መንግስት አስተዳደርን አስፈላጊነትና አደረጃጀት በተመለከተ ሰፋ ያሉ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተሰርቷል። በመጨረሻም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ እየተገበረው በሚገኘው የአደረጃጀት ማሻሻያው መሠረት ሁለቱም ቀበሌዎች ላይ የቀበሌ አመራር በማዋቀር መድረኮቹ ተጠናቀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ለማደናቀፍ ወደ ጥጃ ጎጠር ቀበሌ ባመራው የወራሪው የብልጽግና ሠራዊት ላይ ትንታጎቹ የቀስተ ደመና ሻለቃ ፋኖዎችና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መኃንዲስ በወራሪው ሠራዊት ላይ ደፈጣ በመጣል ገርፈው መልሰውታል። ድል ለአማራ ፋኖ! የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል