ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish3 589
Obunachilar
+524 soatlar
+5667 kun
+97730 kun
Postlar arxiv
አፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ
_፩
13 የጠላት አባላት የምረት ጥሪውን ተቀብለው ሙሉ ትጥቅ በመያዝ ቴዎድሮስ ዕዝን ተቀላቅለዋል።
በዛሬው እለት ወደ 201ኛ 74ኛ እና 54 ክፍለ ጦርን ከደ/ወርቅ ከተማ አገዛዙን ሲያገለግሉ ፓራኮማንዶ አባላት ናችሁ ተብለው የተመረቁ ሚሊሻዎች በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ድርጊት ውስጥ ሆነን መቋቋም ስላልቻልን ቀሪ ጊዜያችን ህዝባችን መካስ አለብን በማለት በዛሬው ዕለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
1.እያዩ አብየ..... ኮሪያ
2.ብርቁ አስሜ..... ኮሪያ
3.እንዳለው አብየ..... ኮፍ ክላሽ
4.ብርሐኑ አስሜ .....ኮሪያ
5.የጸዳው አረጋ .....ኮሪያ
6.ክንዱ መላኩ .....ኮሪያ
7.ስላባት አዝመራው ....ኮሪያ
8 ደጉ ዳኛቸው (መርጡለማርያ
9.አሳየ ጋሻው... አብራራው ከግንደ ወይን
10.ከፋለ አውለኝ.. እስኬስ ከድጎ 54ክ/ጦር
11.ስመኘው ገረመው ..ክላሽ ጎንቻ 54ክ/ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን በክፍ ለጦር አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።በተመሳሳይ
12.አበዉ_አሳየ እና
13.አዲሱ_አሳየ
የተባሉ የአድማ ብተና ተወርዋሪ ክፍል አባላት የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች ከአዲስ ቅዳም ከተማ የጠላት ካምፕ በመዉጣት ቀጠናዉ ላይ ወደምትገኘዋ የአፋብን ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፭ኛ ሻለቃ በሰላም ተቀላቅለዋል።
____፪
በጃዊ ፈንድቃ ከተማ እና ደብረማርቆስ ከተማ የጨረባ ምርጫ ለማስሄድ ሕዝብ ሲያስገድዱ በነበሩ የፀጥታአካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ።
በደብረ ማርቆስ ከተማ አብማ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ቄስ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የምርጫ ማስፈፀሚያ መዝገብ ይዘው ማህበረሰቡን በማስገደድ ላይ በነበሩ ፖሊስና ካድሬዎች ላይ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ስናን አባጅሜ ሻለቃ በፈፀመችው መብረቃዊ ጥቃት ኮማንደር ቢያልፈው መኮነን የአብማ ክ/ከተማ ሰላምና ደህንነት ኃላፊ ከዚህ በፊት የሸበል በረንታ ወረዳ አስተዳዳሪ የነበረውን ጨምሮ 4ፖሊሶች ሲገደሉ የአብማ ከተማ አስተዳዳሪና ሁለት ፖሊሶች ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ወድቀዋል።
በተመሳሳይ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ቀጠና በጃዊ ፈንድቃ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ የአብይ ተላላኪ ካድሬዎች ላይ ኮልኮሎ ተራ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ አዳኞቹ በፈፀሙት የቦምብ ጥቃት የአብይ አህመድን ቅጥረኞች ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
1.ሸጋዉ የሚባል ፖሊስ
2.ሀይማኖት የሚባል ሚሊሻ
ከበድ ቁስለኛ ሆነዉ ሪፈር በመባል ወደ ፓዊ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ኮንስታብል ማርነሽ የተባለች ፖሊስ እና ሌሎች ቁስለኞችም እንዳሉ ማረጋገጥ ተችሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 16/2018 ዓ.ም
አንድነትታችን ውበት ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት ፀጋ የተላበሰበት እጅጉን የሚያምር አፋብን ድርጅታችን በውስጡ እንቁ እንቁ ልጆችን ይዞ ወደ ፊት እየገሰገሰ ይገኛል አማራነት ውበት ብቻ አይደለም ማሪያምን አሸነፊነትም ጭምር ነው እናሸንፋለን ፍኖተ አማራ ሚዲያ ከግንባር ሁና የአማራ ፋኖዎችን የትግል እንቅስቃሴ እየሰራች ደጋና ተራራውን አብርን እየሰራን እንገኛለን ይወዳጁን።
አርበኛ ወንድማችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅ መልካም ምኞታችን ነው።
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ እና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የወንድማዊና ጓዳዊ አንድነት ፕሮግራም ሁለተኛው መድረክ በሸዋ ሰማይ ስር ተካሄደ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) መመስረቱን ተከትሎ በወረኃ የካቲት መጨረሻ ላይ በሸዋ የሚገኙት ሁለቱ ዕዞች የአንድነት ጉዟችውን ያሳዩበት የመጀመሪያውን የአንድነት መድረክ የአፋብን አሳምነው ዕዝ በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች በየካኪት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ሁለተኛው መድረክ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች የተገኙት የሁለቱም የዕዝ መሪዎችና ልዑካን ቡድን በተገኙበት የአማራው የመጀመሪያ የሸዋ አንድነት በደማቅ ሁኔታ ፕሮግራሙ ተካሒዷል።
የሁለቱ ወንድማማች ዕዞች ሁለተኛው መድረክ መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም "አንድ ሆነን የህዝባችንን የህልውና አደጋ እንቀለብሳለን!" በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን፣ በተዘጋጀው የአንድነት መድረክ ላይ የአፋብን ፖሊት ቢሮ አመራሮች፣ የሁለቱም ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች፣ የኮርና የክፍለጦር አመራሮች፣ የፋኖ ሰራዊት አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የክላስተር አመራሮች፣ የአርበኞች ፋኖ ጦር ሰራዊት አመራሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የማህበረሰብ ክፍል በተገኙበት በአይነቱ ለየት ያለ የሸዋ ወንድማዊ አንድነት መድረክ ፕሮግራም ተካሂዷል።
የአፋብን ተቀዳሚ ምክትል ሰብሳቢ አርበኛ መከታው ማሞ እና የአንድነት አመቻች ኮሚቴው ሰሞኑን ለተከታታይ ቀናት በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች የሸዋ አንድነቱን ሂደት የማስረዳት ሰፋፊ መድረኮች የተካሔዱ ሲሆን በትላንትናው ዕለትም የተጀመረውን የሸዋ ወንድማዊ አንድነት መድረክ የሚያጠናክር ሁለተኛው መድረክ ተካሂዷል።
አርበኛው በመክፈቻ ንግግሩ ይሕን የሸዋ አንድነት ይመጣ ዘንድ ከሀገር ውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ፣ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎ ቤተ አምሓራ እና በሸዋ የሚገኙ የትግሉ ደጋፊዎችና ሌሎችም የማህበረሰብ ክፍሎች እንዲሁም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሸዋ አንድነት በሀሳብም ሆነ በአካል ለተሳተፉ ታላቅ ምስጋና በማቅረብ የህይዎት መስዋዕትነት ተከፍሎበት የመጣውን አንድነት በየደረጃው የሚገኝ አመራርና ሰራዊታችን እንዲሁም የማህበረሰባችን ክፍል አጥብቆ በመያዝ የግል ፍላጎታቸውን ካነገቡ ፀረ አንድነቶችን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ መልዕክቱን አስተላልፈዋል።
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሳብሳቢ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ባደረገው የመክፈቻ ንግግር "ከመቅረት ማረፈድ ይሻላልና" እኛ የሸዋ ወንድማማቾች በተለያዩ ጎራ በተሰለፍንበት ወቅት ለመደበኛ ጠላታችን ሰፊ ክፍተት በመፍጠራችን የበደልነውን ህዝብ ለመካስ በርካታ ስራዎችን በጋራ ሰርተን እንድናሳይ ሲል ለመላው የአማራ ፋኖ አባላትና ለመድረኩ ታዳሚዎች መልዕክቱን አስተላልፏል።
በመድረኩ ላይ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የሸዋ ወንድማዊ አንድነትን በማስመልከት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኀላፊ አርበኛ አበበ ሙላቱ መድረኩን በተሳካ ሁኔታ የመራው ሲሆን የዕዙ ወታደራዊ ኪነት ቡድን የመድረኩ ድምቀት በመሆን የተለያዩ ትምህርት አዘል መልዕክቶችን የአባቶቻችንን ጥበብ ተላብሰው ለታዳሚው አስተላልፈዋል።
ድል ለአፋብን!! ድል ለአማራ ህዝብ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
+3
በጠገዴ ወረዳ ቴፋ ከተማ ስኬታማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ!!
አፋብን በላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር አመራሮችና የጎቤ ክ/ጦር አመራሮች በቴፋ ከተማ ተገኝተው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል።
አካባቢውን ፀጥታና ስርዓት ከማስፈን አኳያ በመድረኩ ውጤታማ መግባባት ተፈጥሯል።
ማጥራትና ማብቃት ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸው በፋኖ ለምድ የሚንቀሳቀሱ የአገዛዙ ቅጥረኞችን አደብ ማስገዛቱም በውይይቱ ተገልጿል።
ህልውናችን በአርበኝነታችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
1ቲም ፓራ ኮማንዶ 11 አባላት የምረት ጥሪውን ተቀብለው ሙሉ ትጥቅ በመያዝ 201ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
መጋቢት 16/2018 ዓ ም
በዛሬው እለት ወደ 201ኛ 74ኛ እና 54 ክፍለ ጦርን ከደ/ወርቅ ከተማ አገዛዙን ሲያገለግሉ ፓራኮማንዶ አባላቱ በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ድርጊት ውስጥ ሆነን መቋቋም ስላልቻልን ቀሪ ጊዜያችን ህዝባችን መካስ አለብን በማለት በዛሬው ዕለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
1.እያዩ አብየ..... ኮሪያ
2.ብርቁ አስሜ..... ኮሪያ
3.እንዳለው አብየ..... ኮፍ ክላሽ
4.ብርሐኑ አስሜ .....ኮሪያ
5.የጸዳው አረጋ .....ኮሪያ
6.ክንዱ መላኩ .....ኮሪያ
7.ስላባት አዝመራው ....ኮሪያ
8 ደጉ ዳኛቸው (መርጡለማርያ
9.አሳየ ጋሻው... አብራራው ከግንደ ወይን
10.ከፋለ አውለኝ.. እስኬስ ከድጎ 54ክ/ጦር
11.ስመኘው ገረመው ..ክላሽ ጎንቻ 54ክ/ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን በክፍ ለጦር አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
በ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር የሚገኝው የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ጊዜአዊ መንግስት የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት‼️
1,በከተማም ሆነ በገጠር ለሚገኘው ማህበረሰብ በሙሉ!
2,የሁሉም የመንግስት ሰራተኞች በሙሉ!
3,የሁሉም እምነት ተከታዬች አና አባቶች በሙሉ!
4,እንዲሁም የግልና የመንግስት የድርጀት ሰራተኞች በሙሉ!
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንና ሰዓት ጀምሮ የአማራን ህዝብ ለማጥፍት የመጣው (ፋሽስታዊው) የአብይ አህመድ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ሰምታችሁ ምርጫ አለ እያላችሁ የምታወሩ አና የምታስወሩ እንዲሁም በምርጫ ስበብ የመንግስትን ተልኮ የምታስፈጥሙ አካላት ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ መልክቱን አስተላልፋል።
በቸለልተኝነት ተሳትፎ የተገኘ አካል ላይ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን አናሳውቃለን!!!!!!!!
ህልውናችን በተባበረ በክንዳችን!!!!!!!
ህዝብ ያሸንፋል!!!
አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፍ!!!!!!!!!!!
©የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት ሚዲያና ኮምኒኬሽን ክፍል!
16/ዐ7/2018 ዓ.ም
+2
ህዝባዊ ውይይቱ እንደቀጠለ ነው!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ፣ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር የነጎድጓድ ክፍለ ጦር በጠላት ቁጥጥር ስር የነበረችውን የሞዬ አማን ጉልት ቀበሌን ማስለቀቁን የሚታወቅ ነው።
ሆኖም ክፍለ ጦሩ ቀበሌዋን በቁጥጥሩ ስር ማድረጉን ተከትሎ፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ወቅታዊ የደህንነትና የልማት ስብሰባ አካሂዷል። የፈራረሱ ተቋማትን ከመጠገንም በአለፈ ክፍለ ጦሩ ወታደራዊ ግዳጁን ከማከናወን ጎን ለጎን ጉዳት የደረሰባቸውን የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን መልሶ የማደራጀት ስራ እየሰራ ይገኛል። በተለይም በሞዬ አማን ጉልት ለህብረተሰቡ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን እንዲሰጡ የማድረግ ስራ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። የማህበረሰብ ተሳትፎ በወቅታዊው ጉዳይ የነጎድጓድ ክፍለ ጦር በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሁሉ ማህበረሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ በትኩረት እየሰራ መሆኑንና የፈራረሱ መሰረተ ልማቶች ተጠግነው ለህዝብ ክፍት እንዲሆኑ እየተደረገ ይገኛል።
ከማህበረሰቡ ጋር በወቅታዊ አገዛዙ በአማራ ማህበረስብ ላይ እያደረሰ ባለው የፖለቲካ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ እና ህዝቡ ትግሉን ከደጋፊነት ወደ ባለቤትነት መቀበልና መታገል እንዳለበት የሚያስገነዝብ መድረክ የነበረ ከመሆኑም በላይ በአሁኑ ሰዓት በአካባቢው መደበኛ የህዝብ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ የክፍለ ጦሩ አባላትና የአካባቢው ነዋሪዎች በቅንጅት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ!!!!!!
መጋቢት 15 /06/2018 ዓ.ም
በርካታ የወረዳው ማህበረሰብ የተገኘበት ህዝባዊ መድረክ ተካሔደ።
መጋቢት 16/2018ዓ.ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች በርካታ ህዝብ የታደመበት ህዝባዊ መድረኮች እየተደረጉ ይገኛሉ።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በባሶና ወረና ወረዳ ስር ከሚገኙ ከተለያዩ ቀበሌዎች ከተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍል በአይዞሽ አሞራ ቀበሌ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱም የአፄ አምደ ፅዮን ኮር የ7ለ70 ክፍለጦር፣ የንጉስ ሳህለ ስላሴ ክፍለጦር እና የዕዙ ፖለቲካ ዘርፍ አመራሮች መድረኩን የመሩ ሲሆን ከማህበረሰቡ ለተነሱ የአስተዳደራዊ ጥያቄዎች አመራሮቹ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በተደረገው ህዝባዊ መድረክ በክላስተሩ ያልተሟሉ አመራሮችን በህዝብ በመምረጥና የተሰየሙ መሆናቸውን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የ7ለ70 ክፍለጦር አስታውቋል።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለፋኖ!!
አንድነታችን አሸናፊነታችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል
መጋቢት 16 /2018 ዓ.ም
አፋብን ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር እና 22ኛ ክፍለ ጦሮች የጥላትን የጥፋት እንቅስቃሴ በማደናቀፍ ድል አስመዝግበዋል::
መጋቢት 14/2018 ዓ/ም ከጋሸና እና ከወልድያ በገፍ ሀይል በማስገባት ሶስት(03) ቢኤም ሁለት (02) ዙ23 ለቁጥር የሚያታክቱ እግረኛ እንዲሁም በድሽቃና በሞርተር ጭምር በመታገዝ ወደ መቄ፣ዋድላና እስታይሽ አቅጣጫ የጥፋት እንቅስቃሴውን ለማራመድ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ አመሻሽ 2:30 ሰዓት ድረስ የቋመጠ ቢሆንም፤በአይበገሬ ፋኖዎች ተለብልቦ ተመልሷል።
እለተ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መራር ሽፈትን የተከናነበው የጥላት ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ለበቀል ተነሳስቶ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን የሆነበት አገዛዙ በሁለቱ ክፍለ ጦሮች ተናዳፊ ተርቦች ቅንድብ ቅንድቡን ሲባል ዉሎ አምሽቶም ወደየመጣበት ቁስለኛውን ተሸክሞ ወደመጣበት ተመልሷል።
ሰርክ ተሸናፊነትን በሞራሉ፤አስከሬኑን እና ቁስለኛውን በትከሻው ተሸክሞ የሚመለሰው የብልፅግና ወበር አስጠባቂ ጥምር ሰራዊት ተብሎ የሚጠራው ሀይል ዛሬም የዘወትር የጥፋት እጆቹን ተሸንፎ ሲመለስ በሲቪሊያን አማራዎች ላይ ሰንዝሮ ጥፋት ፈፅሟል። በወ/ሮ ጥሩሴት ሰጠኝ እና በአቶ ሲሳይ አበራ የተባሉ ግለሰቦችን ከመኖሪያ ቤታቸው ድረስ ዘልቆ በመግባት እረሽኗቸዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #106ኛ ኮር ህ/ግ ሃላፊ
መጋቢት 16/2018 ዓ.ም
🥇🥇🥇እጅህ ላይ ያለዉን ስልክ እንደጦር መሳሪያ ተጠቀመዉ!!
✅እጅህ ላይ ያለዉ ስልክ እኔ ከያዝሁት ክላሽ: ብሬንና ስናይፐር: ዲሽቃና ሞርተር ጋር ጠላት ላይ በሚያደርሰው ጉዳት እኩል እንደሆነ ያቃሉ!!!
✅እንግዲያውስ ከጠላት ጎን ለጎን ስትሄድ የጠላትን ሰልፍ ስነ-ልቦና እና የትጥቅ ሁኔታ በዉስጥ መስመር ሹክ በለን !!
✅ከተማ ተቀምጠህ ከሞቀ ቤትህ ሁነህ ስራህን እየሰራህ የጠላትን የቀን ተቀን እንቅስቃሴ በመከታተል አዘውትረው ምግብም ሆነ መጠጥ የሚጠቀሙበትን ቤት በመለየት በዉስጥ መስመር ሹክ ማለት!!
✅ጠላት ብዙ ጊዜዉን በጀማ ተሰባስቦ ጊዜ የሚያሳልፍበት እናም ስብሰባ የሚያካሂድበትን ድብቅ ቦታዎችን ተከታትሎ በመለየት በዉስጥ መስመር ሹክ ማለት እንዲሁም የከተማ ፖሊስ አድማና ሚሊሻ እዚሁ ከኛ ጋር አብረዉ የሚኖሩ ስለሆነ የመኖሪያ ቤት አድራሻቸዉን እናም የቤተሰባቸዉን ሁኔታ ከበቂ ማስረጃ ጋር የሚወጡና የሚገቡበትን ሰዓት መከታተል!!
✅እያንዳንዱን የጠላትን እርምጃና ሙሉ እንቅስቃሴ በአይነቁራኛ በመከታተል በሕዝባችን ላይ ሊያደርስ ያሰበውን ጭፍጨፋና ዘረፋ ክፉ እቅድ እንዲከችፍ ፈጥኖ እጅህ ላይ ባለዉ ስልክ መተኮስ !!
✅እቤትህ ቁጭ ብለህ የጣፈጠ ምግብህን እየበላህ የፋሽሽቱ ስረዓት በሕዝባችን ላይ ያደረሰዉን የሚያደርሰውን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀዉስ በምስክርነት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ብሎም ለኢትዮጵያ ህዝቦች እጅህ ላይ ባለዉ ስልክ ማስረዳት መቻል!!
✅በዚህ ታሪካዊ ትግል ዉስጥ አማራዊ ግዴታችንን የምንወጣዉ በቻልነዉ አቅም ሲሆን እሱም ገንዘብ ያለዉ በገንዘቡ ጉልበት ያለዉ በጉልበቱ እዉቀት ያለዉ በእውቀቱ የበኩሉን አስተዋፅኦ ከአበረከት አማራን እንደአማራ ከጥፋት ለማዳን የድርሻውን እየተወጣ እንደሆነ እጅህ ላይ ባለዉ ስልክ ሕያው ምስክርነት ትሰጠዋለህ !!
✅እጅህ ላይ ባለዉ ስልክ የጠላትን የጥፋት ተልኮ ክፉ ስራዎች በማስረጃ አስደግፈህ በማጋለጥ ህዝባችን በቀላሉ እንዲረዳና ቀድሞ እንዲዘጋጅ ማድረግ አለብህ !!
✅እጅህ ላይ ያለዉ ስልክ ስልክ ብቻም ሳይሆን ድምፅ አልባ መሳሪያ መሆኑን አምነህ ተቀበልና አቀባብለህ ለመተኮስ ተዘጋጅ ዛሬ አማራዉን ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ ብሎ ከእግረኛ እስከ ሙሉ መካናይዝድ ጦር የአማራን ምድር እንደ ዝንብ ወሮን እያለ እጅህን አጣጥፈህ ከምትቀመጥ ለነገ የሚሆን ታሪክህን ዛሬ ከትብ።
✅ የወገንን መልካም ስራዎች የጠላትን ክፉ ሀሳቦች አሰራጭ፣ክፉዎችን ለመገርሰስ አዎ ስልክዎትን እንደጦር መሳሪያ ተጠቅመው ይፋለሙ!!
ህልውናችን በአርበኝነታችን ይፀናል!!
