uz
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
2 955
Obunachilar
+424 soatlar
+127 kun
+38830 kun
Postlar arxiv
የ206ኛ ኮር ህግና ስነ-ስርዓት አገልግሎት በቴዎድሮስ ዕዝ አዋጅ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም ከተቋቋመ ጀምሮ በማህበረሰቡ እና በሰራዊቱ መካከል የሚስተዋሉ የህግ ጥሰቶችን እያስተካከለ መሆኑን አስታወቀ
+3
የ206ኛ ኮር ህግና ስነ-ስርዓት አገልግሎት በቴዎድሮስ ዕዝ አዋጅ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም ከተቋቋመ ጀምሮ በማህበረሰቡ እና በሰራዊቱ መካከል የሚስተዋሉ የህግ ጥሰቶችን እያስተካከለ መሆኑን አስታወቀ። ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ~~~~~~~~ የ206ኛ ኮር ህግና ስነ-ስርዓት አገልግሎት ክፍል የተቋቋመበትን ዓላማ ለሰራዊቱ በማስረፅ ለተከታታይ ወራት ለ14ኛ፣ 24ኛ፣ 34ኛ ክ/ጦር አመራራሮችና የሰራዊት አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ማጠናቀቁንም አስታውቋል። በማህበረሰቡ እና በሰራዊቱ የሚቀርቡ የፍታብሔር እና የወንጀል ጉዳዮችን መዝገብ ከፍቶ እያከራከረ ብያኔ በመስጠት ድርጅቱ የተሟላ ፍትህ ለማረጋገጥ በሚያደርገውን ጥረት የ206ኛ ኮር አርያ የሚሆኑ ተግባራትን እየከወን እንገኛለን ብሏል። በሁሉም ክ/ጦሮች ዳኞችን በመመደብ ፍትህን እያረጋገጠ፤ ህግን እያስከበረ የሚገኘው የ206ኛ ኮር ህግና ስነ- ስርዓት አገልግሎት ተጠርጣሪዎችን የድርጅታችን አሰራርና መመሪያ ተከትሎ በቁጥጥር ስር በማዋል በቴዎድሮስ ዕዝ የህግና ስነ -ስርዓት ደንብና መመሪያ አዋጅ የጥፋተኝነት ብያኔ በተሰጠባቸው አባላትና የማህበረሰብ ክፍል እኩል ተጠያቂ እያደረገ መሆኑንንም አሳውቋል። ~~~~~~~~ አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

54ኛ ክ/ጦር ከ3ቱ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት አመራሮች ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና ተሞክሮ ልውውጥ አደረገ። ^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^ ግንቦት 05/2018ዓ.ም አፋብን የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር ከወረዳ (ከ2እጁ እነሴ ፤ ከቢቡኝና ከሰዴ) ጊዜአዊ መንግስት አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት አደረገ። የ54 ክ/ጦር በቀጠናው በጠላት ላይ የተጠና ኦፕሬሽን በማድረግ እና የቀጠናውን የመልካም አስተዳደር ፍተሻ ከአቢዮታዊ ትግል ጋር አስተዳደራዊ ፍትህን በተመለከተ ከወረዳ ከጊዜአዊ መንግስት አመራሮች ጋር ንግግርና ምክክር አድርጓል። በዚህ የጋራ መድረክ 3ቱም የወረዳ ጊዜያዊ መንግስት አመራሮች ለ3ቀን ተከታታይ የስራ አፈፃፀም ተሞክሮን በመጋራት ለቀጣይ ህዝባቸውን እኩል የሚያገለግሉበትን መድረክ በማግኘታቸው ደስታቸውን ገልፀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ3ቱም ወረዳ ጊዜአዊ መንግስት አመራሮች ለቀጣይ በሚኖራቸው የስራ ሂደት መድረኩ አስፈላጊ እንደነበረ በማጠቃለያ ሃሳባቸው ገልፀዋል። ራስ-በቅና አማራዊ አስተውሎት ያለው መሪ የአማራን አቢዮት በስስት እየጠበቀ የህዝብን ብሶት ከፊት ሁኖ ይመራል። ፋኖነት የአማራን ግርማዊ ትናንት በክንዱ ያስከብራል!! አዲሱ ትውልድ!! አዲስ አስተሳሰብ!! አዲስ ተስፋ!! አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

#አፈሳ_በደብረ_ማርቆስ‼️ በዛሬው ዕለት ግንቦት 05/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ የአሸባሪው የአብይ አህመድ ቡድን እንጀራ ፍለጋ በጠዋት ወጠው የቀን ሰራተኛ መቆሚያ  በቆሙበት #አፈሳ በመፈፀም በመኪና ጭኖ ወደ #ሸዋበር_ፓሊስ_ጣቢያ እንደወሰዳቸው ምንጮቻችን ገልፀዋል‼️ 05/ዐ9/2018 ዓ.ም

በምዕራብ ጎንደር ነጋዴባህርና መተማ ግንባር በተደረገ ተከታታይ አውደ ውጊያ የአገዛዙ የጥፋት ሰራዊት አከርካሪው ተመትቶ በርካታ ቀጠናዎችን ለቅቆ መፈርጠጡ ታወቀ! የፋኖ ልዩ የጦር ብልሃት በታየበት
በምዕራብ ጎንደር ነጋዴባህርና መተማ ግንባር በተደረገ ተከታታይ አውደ ውጊያ የአገዛዙ የጥፋት ሰራዊት አከርካሪው ተመትቶ በርካታ ቀጠናዎችን ለቅቆ መፈርጠጡ ታወቀ! የፋኖ ልዩ የጦር ብልሃት በታየበት በዚህ ተጋድሎ፡ የባንዳዎች መሪን ጨምሮ 21 የጥፋት ኃይሉ አባላት ሲደመሰሱ፡ 19 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎችና ከ5 ሺህ በላይ ተተኳሽ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ቀሪው የጠላት ኃይልም አስከሬንና ቁስለኛውን በትኖ ነፍስ አውጪኝ በማለት ወደ ገንዳውኃ መፈርጠጡ ተረጋግጧል።

🌠#የ77ኛ_ክፍለ ጦር ገዳም ልጃሞር ቀበሌ በአአክሲዎን ቀጠና ከማህበረሰቡ ጋር ያደረገው ድንቅ ውይይት!!! (ግንቦት 05/09/2018 ዓ.ም 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር) አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር የ77ኛ  ክፍለ ጦር አመራሮች የገዳም ልጃሞር ቀበሌን ማህበረሰብ በአክሲሲዎን ቀጠና በመሰብሰብ የውይይት መድረኮች ከፍተው ድንቅ የሃሳብ ልውውጦችን አካሂደዋል። በውይይቱም የገዳም ልጃሞር ቀበሌ ህዝብ ያሉበትን ቁመና ለክፍለ ጦሩ በማስቃኘት የኑሮ ውድነትን ማለትም የግብይት ቁሳቆሶች መናርን፣ የጠላት እንቅስቃሴ በቀጠናው ማዘውተርን እና አንዳንድ አንኳር አንኳር ነጥቦች ለክፍለ ጦሩ ጠቅሰዋል። የ77ኛ ክፍለ ጦርም ከህዝቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ ስጥቷል። በምላሹም የግብይት ቁሳቁሶችን ወጋ ቅናሽ እንዲደረግ በማድረግ፣ የጠላት እንቅስቃሴን በተመለከተ ከክፍለ ጦሩ በከፍተኛ ሁኔታ ጥበቃ እንደሚደረግላቸው እና የተነሱ ተያያዥ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት እራሳቸውን ከብልጽግና ሀሰተኛ መረጃ እና የውሸት ፕሮፓጋንዳ እንዲጠብቁ ክፍለ ጦሩ አስገንዝቧል። የ77ኛ ክፍለ ጦር እንቁ አመራሮች ጥያቄዎችን አስገንዝበው ማህበረሰቡ ከክፍለ ጦሩ ክትትል ባሻገር ዕራሳቸውን ከውስጥም ከውጭም ጠላት እንዲጠብቁ ለታታሪው የገዳም ልጃሞር ቀበሌ ማህበረሰብ መልዕክት አስተላልፏል። ማህበረሰቡ በ77ኛ ክፍለ ጦር ምላሽ ፍጹም ደስተኛ መሆናቸውን በውሎ አስተያይታቸው ገልጸዋል። በመጨረሻም አርበኛ ሀብቴ ሁነኛው የክፍለ ጦሩ ዋና ሰብሳቢ፣ አርበኛ ፍሰሃ አደራው የክፍለ ጦሩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ አርበኛ ደምስሳቸው የክፍለ ጦሩ ም/ ጦር አዛዥ እና አርበኛ አቢዮት የቡሬ ዳሞት ወረዳ ሲቪል አመራር የውይይት መድረኩን ሲመሩት  የዋሉ ነበሩ። 🌟የነገ ተስፋችን በእኛ እጅ ይፃፋል {አርበኛ ዘመነ ካሴ} አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 05/09/2018 ዓ.ም

የድሮን ቅኝት ከ1:00 ጀምሮ⚠️ 👉በሣሲት፣በመሀል አምባ፣በጋውና፣በጭንብሬ፣በበዞ፣በመዘዞ፣በይፋትና አንኮበር ቀጠና እየተካኼደ ስለሆነ ህዝባችን የተለመደ ጥንቃቄውን ያድርግ። ከዕዙ መረጃና ደህንነት
የድሮን ቅኝት ከ1:00 ጀምሮ⚠️ 👉በሣሲት፣በመሀል አምባ፣በጋውና፣በጭንብሬ፣በበዞ፣በመዘዞ፣በይፋትና አንኮበር ቀጠና እየተካኼደ ስለሆነ ህዝባችን የተለመደ ጥንቃቄውን ያድርግ። ከዕዙ መረጃና ደህንነት መምሪያ

ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከቴዎድሮስ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ የኔአለም ዘለቀ የተሰጠ ማብራሪያ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ በአለፉት ሶስት አመታት ገደማ የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሚያደርገው እጅግ እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል በመቀናጀት የአማራን ህዝብ አንገት ቀና ለማድረግ በሁሉም ቀጠና እልፍ የሰራዊት አባላት፣ አመራሮችና መላ ህዝባችን መሰዋትነት ከፍሏል። አደረጃጀቱን በማዘመንና በማሻሻል ወጥ ተጠያቂነት ያለው ወጥ ተዋረዳዊ ሰንሰለት ተከትሎ በሚሰጥ የአመራርነት ጥበብ ድርጅታችን ቴዎድሮስ ዕዝ አርያ ሁኖ ሲጠቀስ ቆይቷል። ሆኖም በወታደራዊ መምሪያው በኩል የታዩ የአመራር ክፍተቶች እንዲስተካከሉ ከአዛዡ በስተቀር በየደረጃው ያለን ወታደራዊ አመራሮች ለእዛችን የበላይ አመራር ተደጋጋሚ ጥያቄ ብናቀርም ጥያቄወቹ አፋጣኝ ምላሽ ሳያገኙ ላልተገባ ጊዜ ዘግይተዋል። በዚህም ምክንያት ለአደባባይ ለማውጣት የማንችላቸው በርካታ ችግሮችን ተሸክመን ቆይተናል። ይህ ችግር ውሎ አድሮ የእዙን ህልውና የሚፈትን ህገ-ወጥ ድርጊት እንዲፈፀም ምክንያት ሆኗል። በዚህም አርበኛ ማርሸት ፀሐው የ102ኛ ኮርን የውስጥ ችግር ለመፍታት ከሌሎች አርበኞች ጋር በቀን 23/ 08/ 2018 ዓ.ም በተፃፈ በሊቀመንበራችን ደብዳቤ ተመድቦ በስራ ላይ እያለ ግንቦት 1 ቀን 2018 ከደባይ ወደ ዋሸራ የሚወስደው መንገድ ወይፋት መገንጠያ ላይ የእዙ ወታደራዊ አዛዥ እና የአፋብን ፖሊት ቢሮ አባል የሆነው ዝናቡ ልንገረው ህገ-ወጥ አፈና እንደፈፀመበት ይታወቃል። ይሁን እንጂ በጓዳችን ላይ የተፈፀመው አፈና በቴዎድሮስ ዕዝ ስራ አስፈፃሚም ይሁንታ የሌለው መሆኑን እና የቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ ካውንስልም የማያውቀው መሆኑን አሳውቃለሁ። ይህንን ተከትሎ በጓድ ዝናቡ ልንገረው በኩል በፌስ ቡክ የተሰጠው ምላሽ ወታደራዊ መምሪያውን እንደማይወክል እያረጋገጥኩ በአርበኛ ማርሸት ፀሐው ላይ በተወሰደው ደረቅ ወታደራዊ እርምጃ እና ቀናትን የወሰደ ኢሰብአዊ ግርፋት ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰበትም ተመልክተናል። ከጓዱ ስልክ ላይ በማስገደድ የተገኙ የውስጥ መልዕክቶችን ለጠላት ሚዲያወች በማሰራጭት እዛችንን እና ድርጅታችንን የማፍረስ ሙከራ መደረጉንም ታዝቤያለሁ። በመሆኑም በራስ ወንድም ላይ የሚደረገው ማንኛውም የጭካኔ እርምጃን ለማስቆም ከምንግዜውም በላይ በንቃት የምንሰራ መሆናችንን እያረጋገጥኩ ተስፋ የሚያደርገንን ህዝብና ሰራዊታችንን አንገት የሚያስደፋ ተግባር በመፈፀሙ በመላው የእዙ ወታደራዊ ካውንስል እና በሰራዊቱ ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ። ሻለቃ የኔዓለም ዘለቀ የቴወድሮስ ዕዝ ም/ ወታደራዊ አዛዥ

ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ የህልውና ትግላችን ዋና ተዋናይ በመሆን ታዕምራቱን እያሳየ ነው!! ትግላችን በድል እስከሚቋጭ ድረስ ያለዕረፍት መራራ ተጋድሎውን አጠናክረን እንቀጥላለን!! ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በመምራት ሂደት ውስጥ ያለምንም ኮሺታ ድምፁን አጥፍቶ የሚሰራ አማራዊ ሃይልን እየገነባ ይገኛል። ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ በርካታ አውደ ውጊያዎችን አድርጎ ታአምራዊ ጀብዶዎችን ሰርቶ የህልውና ትግሉን እንቅስቃሴ በእጅጉ ማነቃቃት መቻሉ የሚታወስ ነው። ዛሬም እንደ ትናንቱ ማርኮ ታጣቂው እና ጀብደኛው ዕዝ እያደረገ ባለው መራራ ተጋድሎ ከአምባሰል ተራሮች እስከ ምዕራባዊ ወሎ ቤተ ዐማራ መካነ ሰላም እና ወግዲ ድረስ ታሪክ መስራቱን ቀጥሎበታል። ግንቦት 04-09-2018 ዓም የጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ አሃድ በሆነው 105 ኮር 45 እና 29ኛ ክ/ጦሮች በጋራ ባደረጉት ውጊያ  በጠላት ላይ በርካታ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። በአናብስቶቹ የ 105ኛ ኮር አሃዱዎች የተገኘ ምርኮ በዝርዝር የሚከተሉት ናቸው። ✅ 63 ክላሺ ✅ 03 m-40 ✅01 ብሬን ✅ 8000 የብሬን ተተኳሺ ✅ 01 የድሺቃ ወሳ እግር ✅ 20 በላይ የአውቶማቲክ መሳሪያዎች ✅ 09 ምርኮኛ ✅ ቁጥሩ ያልታወቀ የክላሺ ተተኳሺ መማረክ የተቻለ ሲሆን የጠላት ከ 05 በላይ መኪኖችም መውደማቸው ታውቋል!! መዳረሻው ድል እና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያሸንፋል!! ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ

ሰበር ዜና!!! በተሰራ ልዩ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ፀረሽምቅ መሪውን ጨምሮ አይቀጡ ቅጣትን አስተናገደ። እንዲሁም መተማ ወረዳ አብዛኛውን ቀጠና ከአገዛዙ ሰራዊት ነፃ ማድረግ ተቻለ። አውደውጊያ-1 በትናንትናው እለት ግንቦት 4/2018 በምዕራብ ጎንደር አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ በነጋዴባህር ከተማ በአፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ር በልዩ ተልዕኮ ልዩ ኦፕሬሽን የተደረገ ሲሆን ይሄነን ተልዕኮ ለመፈፀም የክ/ሩ 4ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል በአርበኛ መብራቱ አስረስ መሪነት የአገዛዙ አሸርጋጅ ጥምር ሰራዊት ከጧቱ 12:00 ስአት ጀምሮ ምሽግ ድረስ ዘልቆ በመግባት ነበልባሎቹ ሚያዝያ 26/2018 ከተሰራው ጀብድ በላይ መስራት ተችሏል እንዲሁም ውጊያውን ወደ መደበኛ በመቀየር ሙሉ ቀኑን እስከ 7:00 ድረስ ተፋልመውታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ባንደንና የስርአቱን አገልጋይ ካድሪ ኢላማ ባደረገው ልዩ ኦፕሬሽን ፀረሽምቅ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ የብልፅግናን ስርአት ለማስቀጠል የሚደረገውን የጨበራ ምርጫ ዋና ተዋናይ የምርጫ ቅስቀሳውን ከማስቆም ባሻገር ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆን የፀረሽምቅ መሪ የሆነው የአማራ ጡት ነካሽ ቻሌ የተባለ ባንዳም አፈር ከድሜ በልቷል። ይሄን ልዩ ተልእኮ ከተሰጠው እቅድ በላይ የስርአቱን አገልጋይ ጥምር ሰራዊት አፍረክርኮ ሙትና ቁስለኛ አድርጎ ማርኮ እንዲሁም የይስሙላውን የምርጫ መርሀ ግብር ዝግጅት አስቁሞና የብልፅግናን ካድሪ ሀዘን በሀዘን አድርጎ እንዲሁም ከአሁን በፊት በፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ር በተሰሩት በርካታ አውደውጊያዎች ያስመዘግበው አርበኛ መብራቱ አስረስ በመስዋትነት አልፏል። በእለቱ የተገኘው አመርቂ ድል በጀግናው አርበኛ መብራቱ አስረስ የተመዘገበ ሆኗል ሲል የክ/ሩ የህ/ግ አርበኛ ገ/እየሱስ ብርሃን ዝርዝር ጉዳዩን አድርሶናል። የተገኘ ድል ፦ ከ21 በላይ ሙት እና ከ13 በላይ ከባድ ቁስለኛ ፣ 19 ክላሽ እና ከ5000 በላይ ተተኳሽ መማረክ ተችሏል አውደውጊያ-2 በዛሬው እለት ግንቦት 05/2018 አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር ካራማራ ክ/ር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ የሰፈረውን የአገዛዙን ጥምር ሰራዊት አብዛኛውን ቀጠና ነፃ ማውጣት የተቻለበተት አውደውጊያ በስኬትና በውጤት ህዝባችን ከተጭበረበረ ምርጫ ከማዳን ባሻገር መተማ ወረዳ ከመንደር አንድ እስከ መንደር አራት ሙሉ በሙሉ ጠላትን ማፅዳት ሲቻል ቱመት ከተማ የመሸገውን የጠላት ሀይልም ከሌሊቱ 6: 00 ስአት ጀምሮ ሰርጎ ወደ ከተማ በመግባት ጠላትን ሙሉ በሙሉ በማስወጣት ሙሉ ሌሊቱን መቆጣጠር ተችሏል። ይል በእንዲህ እንዳለ ቀሪ ቀጠናዎችን ነፃ ለማስወጣት ካራማራ ክ/ር በታቀደ ሁኔታ ስራዎች እየተሰሩ ነው። እንዲሁም ከ3ቱም ሬጅመንት የተውጣጣውን ተወርዋሪ ሀይል በስኬት በተቀናጀ መንገድ የክ/ሩ ም/ወ አዛዥ አርበኛ ጌታሁን መላክ እና አርበኛ ጥላሁን አለነ የሬጅመንት-3 አዛዥ በድል በከፍተኛ ውጤት እየመሩት ይገኛሉ። እንዲሁም የአገዛዙ ጥምር ሰራዊት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ እየሆነ ነብስ አውጭኝን እየፈረጠጠ ወደ ገንዳውሀ አምልጧል ሲል የክ/ሩ የህ/ግ አርበኛ ቴዎድሮስ ይግዛው ከቦታው አድርሶናል። በዚህ አውደውጊያ በርካታ የሆነ የመሳሪያ ምርኮና መሰል የውጊያ የቁጥር መረጃዎችን ለማግኘት በኔትወርክ ችግር ለጊዜው ማወቅ ስላልቻልን እንዲሁም አውደውጊያው ስላልተቋጨ በቀጣይ ዘገባ የምናደርስ ይሆናል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብን በላይ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር የህ/ግ                  ግንቦት 05/2018

አዲስ አበባን  የቆረቆረ ፤ ኢትየጵያን  ያቆማት ያፀናት አማራ ነው ‼️ ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ ለሕዝብ ሀውልት ቢሰራ ኖሮ ለአማራ ሕዝብ ሀውልት ሊሰራለት ይገባ ነበር። አማራ ከነገድ ተራቆ ልዕልናውን ለቀሩት  ያጋራ በባህል ይሁን በማንኛውም በመንፈሳዊም እስልምናን ክርስትናንም በድፍን ኢትየጵያን ስብዕናን ያስተማረ ሕዝብ ነው። አማራ ባህሉን ፣ ፊደሉን ፣ሰንደቁን ፣ ኢትየጵያዊነት እኔ ነኝ ሳይል ለተቀሩት ያጋራ ሕዝብ ነው። ጋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ 28 ነገድ ሲያጠፋ እና ቋንቋ ሲደመስሰ‍ ጋላ ይህን በሚያደርግበት ጊዜ 86 ነገዶችን በድፍን ኢትየጵያን ባህሉ ተከብሮ ቋንቋው ተከብሮ በስሙ እንዲጠራ ያደረጉት የአማራ ነገሥታቶች ናቸው።አማረኛን የገዛ ቋንቋቸውን አክብሮ አማረኛ በስተማረ በጋላ እና በወያኔ ትግሬ ዛሬ ይወቀሳል። የነሱ መውቀስ ሳይሆን የሞተው አማራ ይህን ባደረኩልህ ማለት ሲገባው በዳይነት እንዲሰማው ተደርጓል ። በኢትየጵያን ማፅናት ብቻ ማቆም ብቻ ሳይሆን ኢትየጵያን  ያቆማት ያፀናት አማራ ነው ። ይሄ ብቻ አይደለም በኢትየጵያን የጦርነት ታሪክ ውስጥ ኢትየጵያን ከማንም በላይ ሊወዳደር በማይችል ደረጃ በመጀመሪያው የጣልያን ጦርነት ከ24 የጦር አበጋዞች 23 አማሮች ናቸው። በጦርነቱ ከ94 በመቶ የሚጠጋው ወታደር አማራ ነው። በሁለተኛው ጦርነት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተገድሎል ከዚህ ውስጥ 95 በ መቶ አማራ ነው።በኤርትራ በሱማሌ ለጦርነት ይማገድ የነበረው ያለቀው አማራ ነው። እንዲህ አድርጎ ባቆያት ሀገሩ ነው እንግዲህ አማራ በገዛ ሀገሩ ፣ በፈጠራት ሀገሩ ከማንም በላይ ባቆያት ሀገር ለዚህ የበቃው። በዓለም ላይ በሕዳጣን ሕዝብ ያለቀበት አማራ ብቻ ነው ፣ ጋላ እውነተኛ ቁጥሩ የአማራ ግማሽ አይሆንም። በዓለም ላይ ግዙፍ ሕዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅ የመጀመሪያው እኛ ነን በሕዳጣን (በወያኔ ፣ በጋላ)  ምክንያቱም አማራ በኢትየጵያን እንጂ በነገድ አስቦ አያውቅም ከዛ ተላቆ የረቀቀ ሕዝብ ነው። አሁንም ጭምር ድረስ በርካታው አማራ “አማራ ነኝ” ማለት ኢትየጵያን የበደለ ኢትየጵያን የጠላ ይመስል ኢትየጵያን የፈጠረ አማራ ነው። ስለዚህ ለአማራ ማሰብ ማለት ኢትየጵያን ማትረፍ ነው። አማራ ሲኖር ነው ኢትየጵያም ምትኖረው። ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ

‼️ሰበር የድል ዜና* ✅ዛሬም ግንቦት 04/09/2018 ዓ.ም ነበልባል ክፍለ ጦር በናዝሪት ከተማ አቅራቢያ ድል ተቀዳጄ።      ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር በናዝሬት ከተማበቅርብ ረቀት  በሙክየ ሀሮ ቀበሌ በሰፈረው የኦሮሚያ ሰላም አስከባሪ ሀይልና የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላት ላይ ድል ተቀዳጀ።    ነበልባል ክፍለ ጦር የመብረቁ ሻለቃ ቃኚ  ፋኖ አባላቶች ከሚኒሊክ ሻንበል ፋኖ አባላቶች ጋር በመጣመር  ግንቦት 4/2018 ዓ  ም ከቀኑ 8:30  ላይ የውጊያ ቀጠናውን በመቀየር ኦሮሚያ ክልል በመግባት የብልፅግናን እድሜ ለማራዘም ምርጫን በአስገዳጅነት ለማስፈፀም በሙክየ ሀሮ ቀበሌ ካንፕ አርጎ በሰፈረው ሀይል ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ድንገተኛ ጥቃት በማረግ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰውበታል።     በዚህ ጥቃት ከፍተኛ ሀይሉ የተመታበት ሲሆን ቁስለኛና እሬሳውን ሳይሰበስብ የተረፈው እግሬ አውጪኝ በማለት ወደ ናዝሬት ፈርጥጦ ገብቷል።    እነኝህ ጀብደኞችም የሚኒሊክ ሻንበል ፋኖ አባላቶች ከመብረቁ ሻለቃ ቃኚዎች ጋር በጥምረት ባደረጉት አስደማሚ የካንፕ ላይ ጥቃት  ጠላትን በነበልባል ክንዳቸው ሲያነዱትና ሲረፈርፉት አርፍደዋል። ➡️በዚህ ጥቃት  👉 ✅የተደመሰሰ አሥራ አምሥት (15)   ሲሆን የነበልባል ክፍለ ጦር ልዩ ሸማቂዎች መብረቁ ሻለቃ ቃኚዎች ከሚኒሊክ ሻንበል ፋኖ አባላቶች ጋር ግዳጃቸውን በአስደማሚ ጀብደኝነት ፈፅመው በሰላም ወደ ቀጠናቸው ተመልሰዋል።   💪ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ 🙏ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት @ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት።

🎯 የአፋብን መብረቃዊ ኦፕሬሽን እና የብልፅግና መዋቅር መፈራረስ፤ ከአዘና እስከ ወግዲ የነፃነት ችቦ ሲበራ! ​(ጋዜጠኛ አዲሱ ደረበ) ዛሬ ​ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በታሪክ ድርሳናት ውስጥ የአገዛዙ የመጨረሻው የውድቀት ምዕራፍ መጀመሪያ ሆኖ የሚመዘገብበት ታላቅ ዕለት ሆኗል። በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ስር የሚንቀሳቀሱ ጀግኖች ዕዞች በተለያዩ ግንባሮች የፈጸሙት የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን (coordinated military operation)، አራት ኪሎ ላይ የተሰገሰገው የብልፅግና ሥርዓት ምን ያህል የከረፋና የላላ መዋቅር ላይ እንደቆመና ለአለም አቀፉ ማኅበረሰብ እርቃኑን ያስቀረ ትልቅ ክስተት ነው። ይህ መብረቃዊ እርምጃ ወታደራዊ ድል ብቻ ሳይሆን፣ የአገዛዙን የጭቆና ሰንሰለት በመበጣጠስ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኞችን ነፃ ያወጣ ታሪካዊ የፍትሕ መድረክ ነው። በተለይም በወሎ ቤተ-አማራ፣ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እና በጎጃም ግንባሮች የተመዘገቡት ድሎች፣ ፋኖ ከሽምቅ ውጊያ ወደ ከፍተኛ ወታደራዊ ዕዝ እና ኮር ደረጃ በመሸጋገር ስልታዊ የበላይነትን (strategic dominance) መጨበጡን ያበሰሩ ናቸው። ​በወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኘው 105ኛ ኮር ከሌሎች አሃዶች ጋር በመሆን በወግዲ እና ጎረንጂ የፈጸመው ኦፕሬሽን፣ የአገዛዙን "መከላከያ" ነኝ ባይ ሠራዊት ምን ያህል የሞራል ክስረት ውስጥ እንዳለ አረጋግጧል። ሦስት ሙሉ ሻለቆችን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት፣ ብሬን መትረየሶችንና ዘመናዊ ትጥቆችን መማረክ የተቻለበት ይህ ውጊያ፣ የአገዛዙን ካቢኔ ወረዳውን ጥሎ እንዲፈረጥጥ አድርጎታል። ሽንፈቱን መቋቋም ያቃተውና የሥነ-ልቦና ቀውስ ውስጥ የገባው ፋሽስታዊው ሥርዓት፣ በንጹሐን ዜጎችና በመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ፣ የመጨረሻው የተስፋ መቁረጥ ምልክትና የመንግሥታዊ ሽብርተኝነት (state-sponsored terrorism) መገለጫ ነው። የሕዝብን ንብረት ማውደም የአገዛዙ መለያ ቢሆንም፣ የፋኖ ግስጋሴ ግን በድሮን ጥይት ሊገታ የማይችል የሕዝብ ማዕበል መሆኑን ዘረ-ፈጆቹ ሊረዱት ይገባል። ​በሸዋና በጎጃም ግንባሮች የታየው ድልም በተመሳሳይ መልኩ የአገዛዙን መቃብር እየቆፈረ ይገኛል። የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በደብረ ብርሃን ዙሪያና በመንዝ የፈጸመው ጥቃት፣ ጠ*ላት በሰላማዊ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘረፋና ግፍ ለመመከት የሚያስችል አሻራው ጥሏል። በተለይም በጎጃም ግንባር የቴዎድሮስ ዕዝ የአዘና ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ፣ የጭቆናው መሣሪያ የሆኑትን የከተማዋን አመራሮች መደ*ም*ሰሱና የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው በጨለማ ቤት የነበሩ የሕሊና እስረኞችን ማስለቀቁ፣ ትግሉ ምን ያህል ለሰብዓዊነትና ለፍትሕ የቆመ መሆኑን ያረጋግጣል። አገዛዙ የፖለቲካ እስረኞችን እንደ ታጋች በሚጠቀምበት በዚህ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ፣ ፋኖ የእስር ቤቶችን በር እየሰ*በረ የነፃነትን ብርሃን ማምጣቱ የሞራል የበላይነትን (moral high ground) የተቀዳጀ መሆኑን ያሳያል። ​እነዚህ የተቀናጁና በዕውቀት የተመሩ ወታደራዊ እርምጃዎች የሚያስተላልፉት መልዕክት ግልጽ ነው፤ የአራት ኪሎው አምባገነን ሥርዓት የሥልጣን ዕድሜው እያበቃ መሆኑንና ፋኖ የአገሪቱን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመወሰን የሚያስችል ወታደራዊና ፖለቲካዊ ብስለት ላይ መድረሱን ነው። የአገዛዙ ሠራዊት በመንዝ ላሎ ወረዳ በምስኪን ድሆችና በወጣቶች ላይ የሚፈጽመው ዝርፊያ፣ ሥርዓቱ ከመንግሥታዊነት ወርዶ ወደ ተራ ወንበዴነት መቀየሩን ያሳያል። ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብና የነፃነት ኃይሎች፣ እንዲህ ያሉ መብረቃዊ ድሎችን በማቀናጀትና የውስጥ አንድነትን በማጠናከር፣ የጭቆናው ማዕከል ወደሆነው አራት ኪሎ የሚደረገውን ጉዞ ማፋጠን ይኖርባቸዋል። ርስታችንንም ሆነ የኢትዮጵያን የሥልጣን ማማ ለወንበዴዎችና ለባንዳዎች አሳልፈን የማንሰጥ መሆኑን በተግባር እያረጋገጥን ነው። የአፋብን መብረቃዊ ድሎች ይቀጥላሉ! ​ድል ለአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል!

አፋብን  ቴዎድሮስ ዕዝ  109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር አዘና ከተማ የመሸገውን የሚሊሻ ስብስብ ላይ ድል ተቀዳጀ!! ============================                                       ግንቦት 4/9/2018/ዓ.ም እንደ ንስር እራሱ አድሶ የመጣው የ109ኛ ኮር አህድ የሆነው 88ኛ ክ/ጦር ዛሬ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አዘና ከተማን ከንጋቱ 12:30 የተቆጣጠር ሲሆን ቀንደኛ የብልፅግና አመራሩን ወደ ላይ ተ*ሸ*ኝ*ቷ*ል። በጀግኖቹ  88ኛ ክ/ጦር በሁለቱ ሻለቆች ጥምረት የተሰራው ድንቅ ኦፕሬሽን ጠላትን አንገት አስደፍቷል። ከሞት የተረፈው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ፣ፓሊስና ፋራ ኮማንዶ  እግር አውጪኝ የፈረጠጠ ሲሆን ጀግኖቹ የምድር አናብስቱ ስብስብ የበላይነትን በማሳየት ከ30 በላይ የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ ጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዷል።      በአውደ- ውጊያ የተገኙ ድሎች! 1.አቢ ሙሉነህ የአዘና ከተማ/ሊቀመንበር/          2.በስም ያልታወቁ 11 ሚሊሻና አድማ ብተና  የ*ሞ*ቱ 3.ከ 10 በላይ ከባድና ቀላል ቁስለኛ 4.ከ30  በላይ የህሊና እስረኞች 3ቱ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን ጨምሮ  ማስለቀቅ ተችሏል አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!! ክፋት ለማንም፤በጎነት ለሁሉም!!!! አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት