uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 486
Obunachilar
+3524 soatlar
+997 kun
+94030 kun
Postlar arxiv
👉 የድል ዜና የአማራ እናት እምባዋና ደሟ እየፈሰሰ አንገቷን ደፍታ የምትኖርበት ጊዜዉ ያበቃል። ሁሌም የድለ ባለቤት ነን ስንል በምክናየት ነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የጠላት ኃይል ዛሬ ማለትም በቀን 14/02/2018 ዓ/ም በሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና በካራለጎማ ቀበሌ አባት አርበኞች ማምሻውን ድባቅ ተመታ❗ እንደ ንስር በጦር ጠበብት የምትመራዋ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፂ ዘራያቆብ ኮር ውስጥ የሆነችው የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ቃኝወች እና አባት አርበኞች በጋራ በመሆን በካራለጎማ ቀበሌ በዋለው ውጊያ የጠላት ኃይል በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች አይቀጡ ቅጣትን ተቀጣ!! ወደፊት መግፋት የሚታሰብ አልሆነም።አሁንም ፔምፒኤ እንዲሁም ዙ23 እየተሸከመ ቢመጣም ጠላት የፋኖን በትር መሸከም አልቻለም።ሬሳ እያመላለሰ የዋለው የጁላ ጦር ዛሬም በሚኒልክ መንደር በእነ አየደፈሬ የሰባት ለሰባ ቃኝወችና በካላረጎማ አባት አርበኞች ተገርፎ ውጥቷል። ሆኖም አገዛዙ በዚህ ሁለት ሶስት ቀን ያለ የሌለውን ሃይል በአምስት ግንባሮች በጀግኖች ፋኖ ቁጥጥር ውስጥ የነበረችውን ማጀቴን ከተማ ለመቆጣጠር በአደረገው ጥርት ከተለያዩ ቦታዎች102ኛ ኮማንዶን እና ሚሊሻወችን በማሰለፍ የውጊያ ግንባር ለመፍጠር ቢሞክር በአናብስቶቹ እንደትናትናው በነብሮች ተመቶ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን 👉አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ         14/ዐ1/2018 ዓ.ም ‎ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔥#ቪዲዬውን_ይመልከቱ💪 ጀግናው ምኒልክ ዕዝና ዋርካው ይችላል በማለት ዩቱዩብ ኮሜንት አንጫጩት ገባ ገባ በሉ💪 https://youtu.be/j78PCe_XkOs?feature=shared

እውነትም ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል። ቤተ አማራ መንፈሱም መሳሪያውም የሰለጠነ ህዝብ። አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ድፍን አማራን አኩርታችኋል። ዋርካው ወታደራዊ ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ። አዲስ ት
+1
እውነትም ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል። ቤተ አማራ መንፈሱም መሳሪያውም የሰለጠነ ህዝብ። አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ድፍን አማራን አኩርታችኋል። ዋርካው ወታደራዊ ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! ሕልውናችን በክንዳችን! ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም! አንድ አማራ እስከ ምፅአተ አማራ! አርበኛ ዘመነ ካሴ 14/01/2018 ዓ.ም

እነሆ በፋኖ የተጋድሎ ታሪክ ውስጥ አዲስ ታሪክ ተፃፈ። የወታደራዊ ሳይንስ ጠበብቶቹ እና የደፈጣ መሀንዲሶቹ የአፋብኃ ምኒልክ እዝ ወታደራዊ አመራሮች ያወጡትን ድንቅ ወታደራዊ እቅድ መሬት ላይ ተግብረ
+2
እነሆ በፋኖ የተጋድሎ ታሪክ ውስጥ አዲስ ታሪክ ተፃፈ። የወታደራዊ ሳይንስ ጠበብቶቹ እና የደፈጣ መሀንዲሶቹ የአፋብኃ ምኒልክ እዝ ወታደራዊ አመራሮች ያወጡትን ድንቅ ወታደራዊ እቅድ መሬት ላይ ተግብረውታል። በአንድ ቀን ኦፕሬሽን ስምንት ሞርተሮች ሲማረኩ ለመጀመሪያ ግዜ መሆኑ ነው። ሞርተሮች ብቻ አይደሉም። ስድስት ዲሽቃወች፣ አንድ ኦራል ሙሉ ተተኳሽ፣ በርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወች ከአንድ መቶ አስራ አንድ (111) ምርኮጋር ገቢ መደረጋቸው ተረጋግጧል። ጠላት ሙጃን ማዕከል በማድረግ የሰሜን ወሎን ቀጠና ለመቆጣጠር ስምሪት የሰጣቸው 12ኛ እና 61ኛ ክፍለ ጦር በሚገባ ተደቁሰዋል። በተለይ ነባሯ 12 ኛ ክፍለ ጦር ከ70% በላይ የሚሆነው ኃይሏ ተደምስ*ሷል። ይቀጥላል...

🔥ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ በድል ተጀምሯል‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎች ተገኝተዋል። የተገኙ ድሎች:- ፩ኛ. ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ በቅሎ ማነቂያና ዙሪያው ላይ ክፍተኛ ትንቅንቅ ያደረገ ሲሆን በዚህም በተለይ ቁልፍ ወታደራዊ ቦታ በሆነችው በቅሎ ማነቂያ የተገኙ ድሎች:- አሳምነው ክፍለጦር • ሞርተር 2 • ⁠ብሬን 2 • ⁠ክላሽ 76 • ⁠ስታር ሽጉጥ 1 • ⁠7000 የብሬን ተተኳሽ • ⁠9800 የክላሽ ተተኳሽ • ⁠1300 የዲሽቃ ተተኳሽ • ⁠95 የደረት ትጥቅ • ⁠180 ወታደራዊ ሻንጣ • ⁠5 መገናኛ አይኮም ባለሽርጡ ክፍለጦር:- ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር የደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ቢስቲማ ከተማ፣ በጉቢሳና፣ በጉሃ፣ በሰቀላ እና ቴሌው ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ ያደረጉ ሲሆን የጉቢሳ ምሽግ ተሰብሯል። የወረዳው ዋና መቀመጫ የሆነውን ቢስቲማ ከተማን ሙሉበሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ለማስገባት ከፍተኛ ተጋድሎ እየተደረገ ይገኛል። እስካሁን ባለው መረጃ:- • የተደመሠሠ 78 • ⁠የቀሰለ 53 • ⁠ክላሽ 7 ባለሽርጡ ክፍለጦር የሀብሩ ወረዳ ቆላማ የአፋር አጎራባች አካባቢዎችን በመቆጣጠርና ሕዝባዊ አስተዳደር የዘረጋው የባለሽርጡ ክፍለጦር ዛሬ የሀይቅ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ቆላማ አካባቢዎችን ከልጅ እያሱ ኮር ጋር ጥምረት በመፍጠር ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል። ሐውጃኖ ክፍለጦር • ዲሽቃ 1 • ⁠ስናይፐር 1 • ⁠ክላሽ 40 • ⁠የብሬን ተተኳሽ 5,000 • ⁠የክላሽ 3000 • ⁠የወገብ ትጥቅ 23 • ⁠የክላሽ ካዝና 18 • ⁠F1 Bomb 10 • ⁠የሞርተር ቅንቡላ 7 በምስራቅ አማራ ኮር 1 አጠቃላይ የተደመሰሰና የተማረከ:- • ⁠የተደመሰሰ 1 ኮረኔል፣ መቶአለቃ ኢሳያስን ጨምሮ 282 የአገዛዙ ሰራዊት • ⁠ምርኮኛ 18 • ⁠የበቅሎ ማነቂያ አስተዳዳሪ አቶ አያሌው ደሳለ ከነ ግብረ አበሮቹ ተደምስሷል። ፪ኛ. ምስራቅ አማራ ኮር 2 ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ወንዳች ከተማ በቁጥጥር ስር አውለው፣ በተለይ እዚህ ከተማ ላይ በተደረገ አስደናቂ ተጋድሎ የተገኘ ድል:- ዞብል አንባ ክፍለጦር • ዲሽቃ -3 • ⁠ብሬን - 8 • ⁠ክላሽ 130 • ⁠ስናይፐር - 5 • ⁠F1 Bomb - 102 • ⁠82MM ሞርተር -2 • ⁠120MM ሞርተር - 1 • ⁠የሞርተር ቅንቡላ - 30 - ኦራል ከነተተኳሹ - ⁠22ሺ በላይ ተተኳሽ ካላኮርማ ክፍለጦር • 1 ዲሽቃ • ⁠2 ብሬን • ⁠2 ስናይፐር • ⁠89 ክላሽ • ⁠የብሬን ተተኳሽ 1500 • ⁠የክላሽ ተተኳሽ 2000 • ⁠4 አይኮም መገናኛ • ⁠50 የክላሽ ካዝና • ⁠36 ኤፍዋን ቦምብ • ⁠2 የሜዳ መነፀር ታጠቅ ክፍለጦር ወንዳች ላይ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገዋል። • 20 ክላሽ • ⁠4 የደረት ትጥቅ • ⁠4 ካዝና በምስራቅ አማራ ኮር 2 እንደ አጠቃላይ የተማረከና የተደመሠሠ:- • ⁠ምርኮኛ 147 • ⁠ሙት 137 • ⁠በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁስና ሬሽን ተገኝቷል። ፫ኛ. ልዩ ዘመቻ ሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ አካል የሆነውን ታላቅ ወታደራዊ ቁልፍና ስትራቴጅ ቦታ በተለይም ከወልደያ ላሊበላ- ከወልደያ ባህርዳር ያለውን መስመር በቁጥጥር ስር አውለውታል። ገዥ መሬት የሆነውን ድልብን ተቆጣጥረዋል። በዚህ ውጊያም በርካታ ወታደራዊ መሳሪያ ተማርከዋል። • 1 ብሬን • ⁠2 ክላሽ • ⁠7 ምርኮኛ ፬ኛ. ላስታ አሳምነው ኮር በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ኩልመስክ፣ ወንዳች ዙሪያውን በተደገ ከፍተኛ ትንቅንቅ የተገኙ ድሎች:- ተከዜ ክፍለ ጦር ኩልመስክ ከተማን በመቆጣጠር • 11 የተደመሰሰ • ⁠3 የተማረከ • ⁠20 ክላሽ • ⁠420 የክላሽ ተተኳሽ • ⁠580 የብሬን ተተኳሽ ጥራሪ ክፍለ ጦር • 1 ሞርተር (82 ሚሊሜትር) • ⁠1 ዲሽቃ • ⁠1 ብሬን • ⁠1 ስናይፐር • ⁠54 ክላሽ በዛሬው ዕለት መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጧት 12:00 ሰዓት የጀመረው ውጊያ አሁንም እንደቀጠለ ቢሆንም እስከ 8:00 ሰዓት በተካሄደው ውጊያ አጠቃላይ የተገኙ ድሎች:- • ⁠ሞርተር - 6 • ⁠ዲሽቃ - 6 • ⁠ብሬን - 14 • ⁠ስናይፐር - 9 • ⁠ክላሽ - 438 • ⁠የተደመሠሠ ጠላት - 471 • ⁠የተማረከ - 175 • ⁠ተተኳሽ - 52,600 • ⁠ወታደራዊ ሬዲዮ - 9 • ⁠F1 Bomb - 148 • ⁠ቁስለኛ - 126 ይዞት የወጣው • ⁠የሞርተር ቅንቡላ - 37 • ⁠1 ሲኖ ትራክ ሙሉ ወታደራዊ ቁሳቁስና ሬሽን አገዛዙ የሚተማመንባቸው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አካል የሆኑት 12ኛና 61ኛ ክፈለጦር መካከል የ12ኛ ክፍለጦር 70% ኃይላቸውን መማረክ፣ መደምሰስ እና ማፍረስ ተችሏል። #ማስታወሻ:- የልጅ እያሱና የንጉስ ሚካኤል ኮር የአውደ ውጊያ መረጃዎች እንደደረሱን የምናሳውቅ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 14/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

‎ ‎አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር  የአሳምነው  ፅጌ  ብርጌድ  አምስት የመከላከያ አባላት ከድተው ወደ ወገን ተቀላቀሉ። ‎==========  ‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር የአሳምነው ፅጌ ብርገድ አምስት የመከላከያ ኃይልን ስበው አስከድተዋል:: ‎ ‎የበፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ መስከረም 13 /2018 ዓ ም ሌሊቱን አራት መስከረም 14/2018 ዓ ም ጧት አንድ በድምሩ አምስት የመከላከያ አባላትን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ስቦ ማስከዳት ችሏል:: ‎ ‎እነዚህ የብልጽግናውን ስርዓት ተቃውመው የአሳምነው ፅጌን ብርጌድ የተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት ሁለት ጥቁር እና ሶስት ባለሁለት እግር ክላሽ የያዙ ናቸው:: ‎ ‎በዚህ የተበሳጨው የብርሀኑ ጁላ ወዶገብ የጃልሰኜ ምልስ የኦነግ  ሰራዊት  ከተማ ላይ ሞርተር  በመጣል በንጹሃን ላይ ጉዳት  እያደረሰ ይገኛል:: ‎ ‎እነዚህ ስርዓቱን ተቃውመው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር የአሳምነው ፅጌን ብርጌድ በተቀላቀሉ የመከላከያ አባላት ምክንያት ጦርነት እየተካሄደ ይገኛል። መሰጃውን ያደረሰን አርበኛ  አማረ ታዘዘ የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር  የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ነው " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ‎ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ‎ ‎ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር የጉና ክፍለ ጦር ቃኝና መሐንዲሥ መቅደላ አምባ ብርጌድ የተውጣጣ ኃይል ጣይቱ ሻለቃ መሥከረም 14/2018ዓ.ም       የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ጠዋት  ማሕደረ ማርያም ከተማ ላይ ከተመታ በኋላ በድንጋጤ ከማሕደረ ማርያም ወደ ደብረ ታቦር ከተማ እየሸሸ ባለበት ከቀኑ 8:00-11:00  የጉና ክፍለ ጦር ሰራዊት ገና መጫወቻ ድልድይ(07 ወደል) የተባለ ቦታ  በወሰዱት የተጠና የደፈጣ ጥቃት ወርቃማ ድል ተመዝግቧል።      በዚህ የተጠና የደፈጣ ጥቃት በአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሣዊ ኪሣራ ደርሷል። አሁንም ውጊያው ቀጥሏል።      ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!       አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና        በላይ ዕዝ         ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

በደብረ ብርሀን ከተማ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ቀጭን ትዕዛዝ የታገተው የማስተር ተመራቂው ጌታሁን ገብረስላሴ!!! የቀድሞ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፓሊስ ፕሬዝዳንት ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴ በአቶ በድሉ ውብሸት ትዕዛዝ በአገዛዙ ወታደሮች ከታገተ 2 ወር የሞላው ሲሆን ደብረ ብርሀን ከተማ ዳሸን አካባቢ በሚገኘው የባህር ሀይል ካምፕ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመበት እና አካላዊ ድብደባ እየደረሰበት ይገኛል። ጌታሁን ገብረስላሴ የመጀመሪያ ድግሪውን በ economics ትምህርት ከ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ውጤት በ 2015 የተመረቀ ሲሆን የ ማስተርስ(ሁለተኛ ድግሪውን)በ project management በ 2017 ዓ.ም ከዛው የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። ወጣቱ እጅግ አስተዋይ እና ለትምህርቱ ዋጋ የሚሰጥ በመምህራኖቹ የተመሰከረለት እንደሆነ አብረውት የተማሩ ተማሪዎች እና መምህራኖች ይናገራሉ። ከዚህም በተጨማሪ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ላለፉት አመታት ተንሰራፍቶ የነበረውን የባለስልጣናት የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመቃወም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መብት እንዲከበር ሲሞግት እና የበኩሉን አስተዋፅኦ ሲያደርግ ቆይቷል። ነገር ግን የነቃ እና የሚጠይቅ ለመብቱ መከበር ዘብ የሚቆም ወጣት የማይወዱ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ከ ከተማው ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ጋር በመሆን ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴን ለ 2 ወር ያክል በ መከላከያ ካምፕ አሳፍነው ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲፈፀምበት እያደረጉ ይገኛሉ። አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የ 48 ሚልዮን ብር ቤት የገዛው እና የደብረ ብርሀንን መሬት በደላላ እየቸበቸበ የሚገኘው በድሉ ውብሸት በትዕዛዙ ያሳፈነውን ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴን እንዲለቀቅ የማያደርግ ከሆነ እጃችን ላይ ያሉ አደገኛ  መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። ወጣቱን በአፋጣኝ ልቀቁት ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአረመኔውን ስርዓት ደፍጥጠው አምበላን ተቆጣጠሯት... 🌻🌻🌻🌻 ''አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር መስከረም 14/2018 ዓ.ም'' ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር የውጊያ እቅዱን ነድፎ የወርቅ አባይ ብርጌድ፣ የቡሬ ዳሞት  ብርጌድ እና የ5ኛ ክፍለ ጦር  ተወርዋሪ ኃይል ጥምር ጦር ከጥዋቱ 11:30 እስከ ጥዋቱ 2:30 እልህ አስጨራሺ ውጊያ በማድረግ  ድልን ተቀዳጅተዋል። በ5ኛ ክፍለ ጦር ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ''፶/አ መኳንንት አበጀ'' የተመራው ጦር አምበላ ላይ ንጹሃንን ሲጨፈጭፍ እና ሲዘረርፍ የነበረውን የአረመኔው ስርዓት ተላላኪ ቡድን ደምስሶ አምበላን ተቆጣጥረዋታል። በውጊያውም ከጠላት የተማረኩ ምርኮዎች፦ 1. 1ብሬን ከእነ ሙሉ ሸንሸሉ 2. 8የነፍስ ወከፍ አውቶማቲክ ክላሽ 3.1 እስታር ሽጉጥ 4. 1 የስኬስ ተማርኳል። በውጊያውም በርካታ  ድሎችን ያስመዘገቡ ሲሆኑ የአረመኔው ስርዓት ተላላኪ አድማ ብተናና ሚኒሻ 13 በውጊያው የተደመሰሱ ሲሆን ከ25 በላይ ቁስለኞቹን እየጎተተ ወደ እሁዲት ከተማ መግባቱን ውጊያውን የመራው የ5ኛ ክፍለ ጦር ም/ወታደራዊ አዛዥ ''፶/አ መኳንንት አበጀ'' መረጃውን አድርሶናል። የአሳምነው መንፈስ ያደረበት አንድ ፋኖ የመሳሪያው ምላጩ ነክሶበት ከወገቡ ጩቤውን መሽልጦ ሀገር ሻጭ ባንዳውን ወግቶ አንድ ማይካ ክላሽ በቀጥታ ተቀበሎ ነፍጠኛነቱን ለጠላት አስመስክሯል። በግዙፉ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር በታቀደው ውጊያ ሚኒሻን እና አድማ ብተናን እስከ ወዲያኛው ሸኝቶ ቀሪዎቹ ደግሞ እግሬ አውጪኙን እያስረጠጠ አምበላ ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አድርጓል። ታሪክ ሰሪዎች የወርቅ አባይ ብርጌድ፣ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ እና የ5ኛ ክፍለ ጦር ሳተላይቶች አይበገሬነታቸውን እና ነፍጠኝነታቸውን በአምበላ ከተማ አስመስክረዋል። በስርዓቱ ተላላኪ ባንዳዎች ሲታፈኑ፣ ሲረገጡ እና ሲረሸኑ የነበሩ የአምበላ ከተማ ንጹሃን ነዋሪዎች ከተማውን ፋኖ ሲቆጣጠረው በድስታ ስሜታቸው በእምባ እየተራጩ ገልጸዋል። 🚨ድል ለአማራ ህዝብ!!! ፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ተለቀቀ...!!! 👏👏👏 ክቡራን እና ክቡራት፤ከትግል ሜዳ ያዘጋጀሁት መጽሐፍ፣ በይፍ ከዛሬ ጀምሮ በአማዞን(amazon) እና በሌሎች ዲጅታል ገበያዎች ለንባብ በቅቷል። አገሩን፤ማንነቱን እና እም
#ተለቀቀ...!!! 👏👏👏 ክቡራን እና ክቡራት፤ከትግል ሜዳ ያዘጋጀሁት መጽሐፍ፣ በይፍ ከዛሬ ጀምሮ በአማዞን(amazon) እና በሌሎች ዲጅታል ገበያዎች ለንባብ በቅቷል። አገሩን፤ማንነቱን እና እምነቱን የሚወድ እና ለትግሉ ቀናኢ የሆነ ሁሉ እንዲያነበው በአክብሮት ጋብዣለሁ!!! The eBoook is available in the following digital stores: #1ኛ. አማዞን(Amazon):  https://a.co/d/aKOX4Js #2ኛ. Rakuten Kobo: https://tinyurl.com/4e3uufub #3ኛ. Palace Marketplace: https://share.google/rfoor1T8ot4KuvV9l #4ኛ. Everand: https://shorturl.at/KgPTX #5ኛ. Smashwords:  https://share.google/Q0WjPXChZdhGUGqSH      #6ኛ. Fable:  https://share.google/ifA95Nyf3NVmdwAFT        #7ኛ. Vivlio:  https://share.google/k70WnyUeXtPaFvpi9 #8ኛ. እንዲሁም በተለያዩ አገራት ባሉት ላይበራሪዎች ውስጥ በ ዲጀታል  (eBook)  መልክ ይገኛል:: መልካም ንባብ!! ወግደረስ ጤናው Wogderes Tenaw መስከረም 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ፤ከትግል ሜዳ!!

እንድታውቁት ይሁን! የአርበኛ አብደላ እንድሪስ ( አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ) ፌስቡክ ገፅ የተጠለፈ መሆኑ ከቁጥጥሩ ውጭ ሁኗል። ስለሆነም" አብደላ እድሪስ አብዱ" በተሰኘ ገፅ የሚተላለፉ መልዕክቶች በሙሉ የአብደላ እንዲሪሰ አለመሆናቸው ይታወቅልኝ ሲል መልዕክት አስተላልፏል።     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!💪 ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔥#የድል_ዜና‼️ የአረመኔውን ስርዓት ደፍጥጠው አምበላን ተቆጣጠሯት! ''አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር መስከረም 14/2018 ዓ.ም'' ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር የውጊያ እቅዱን ነድፎ የወርቅ አባይ ብርጌድ፣ የቡሬ ዳሞት  ብርጌድ እና የ5ኛ ክፍለ ጦር  ተወርዋሪ ኃይል ጥምር ጦር ከጥዋቱ 11:30 እስከ ጥዋቱ 2:30 እልህ አስጨራሺ ውጊያ በማድረግ  ድልን ተቀዳጅተዋል። በ5ኛ ክፍለ ጦር ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ''፶/አ መኳንንት አበጀ'' የተመራው ጦር አምበላ ላይ ንጹሃንን ሲጨፈጭፍ እና ሲዘረርፍ የነበረውን የአረመኔው ስርዓት ተላላኪ ቡድን ደምስሶ አምበላን ተቆጣጥረዋታል። በውጊያውም ከጠላት የተማረኩ ምርኮዎች፦ 1. 1ብሬን ከእነ ሙሉ ሸንሸሉ 2. 8 የነፍስ ወከፍ አውቶማቲክ ክላሽ 3.1 እስታር ሽጉጥ 4. 1 የስኬስ ተማርኳል። በውጊያውም በርካታ  ድሎችን ያስመዘገቡ ሲሆኑ የአረመኔው ስርዓት ተላላኪ አድማ ብተናና ሚኒሻ 13 በውጊያው የተደመሰሱ ሲሆን ከ25 በላይ ቁስለኞቹን እየጎተተ ወደ እሁዲት ከተማ መግባቱን ውጊያውን የመራው የ5ኛ ክፍለ ጦር ም/ወታደራዊ አዛዥ ''፶/አ መኳንንት አበጀ'' መረጃውን አድርሶናል። የአሳምነው መንፈስ ያደረበት አንድ ፋኖ የመሳሪያው ምላጩ ነክሶበት ከወገቡ ጩቤውን መሽልጦ ሀገር ሻጭ ባንዳውን ወግቶ አንድ ማይካ ክላሽ በቀጥታ ተቀበሎ ነፍጠኛነቱን ለጠላት አስመስክሯል። በግዙፉ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር በታቀደው ውጊያ ሚኒሻን እና አድማ ብተናን እስከ ወዲያኛው ሸኝቶ ቀሪዎቹ ደግሞ እግሬ አውጪኙን እያስረጠጠ አምበላ ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አድርጓል። ታሪክ ሰሪዎች የወርቅ አባይ ብርጌድ፣ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ እና የ5ኛ ክፍለ ጦር ሳተላይቶች አይበገሬነታቸውን እና ነፍጠኝነታቸውን በአምበላ ከተማ አስመስክረዋል። በስርዓቱ ተላላኪ ባንዳዎች ሲታፈኑ፣ ሲረገጡ እና ሲረሸኑ የነበሩ የአምበላ ከተማ ንጹሃን ነዋሪዎች ከተማውን ፋኖ ሲቆጣጠረው በድስታ ስሜታቸው በእምባ እየተራጩ ገልጸዋል። 🚨ድል ለአማራ ህዝብ!!! ፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎