ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish3 615
Obunachilar
+1324 soatlar
+4187 kun
+1 05630 kun
Postlar arxiv
+2
በተጠና ኦፕሬሽን ከ2 መቶ በላይ የጽንፈኛው አባላት ተደመሰሱ‼️
#የብልፅግናን_የውሸት_ድል_ተመልከቱ‼️
"የአብይ አህመድ የግል "ምርኮኛ ጀኔራሎች" በጦር ሜዳ ላይ በፋኖ ሲቀጠቀጡ ሽንፈታቸውን ለማፈን ከፌስቡክ ፎቶ በመለቃቀም የድል ጥማቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። በየአመቱ ህዳርና ታህሳስ ላይ የማይጠፉት እነዚህ የፎቶ መሳሪያዎች ዛሬ ደግሞ የካቲት ላይ መጥተዋል😂
"
ለማንኛውም ይህ የድል ዜና ዘገባና የምርኮ ፎቶ ራሱን ምስራቅ ዕዝ ብሎ በሚጠራው የሽብር ቡድን ተዘጋጅቶ በሽብር ቡድኑ ልሳኖች የተሰራጨ መረጃ ነው‼️
#በውሸት_ድል_ማሸነፍ_አይቻልም እጅ ስጥ!!
#ግፋ_ፋኖ💪💪💪
24/ዐ6/2018 ዓ.ም
የካቲት 24 2018 ዓ.ም
በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምስራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኙ ወረዳወች ነዋሪ የሆኑ የቤተ ክህነቷ ታላላቅ አባቶች፣ ካህናት እና ምዕመናን ላይ በደረሰባቸው ጭፍጨፋ ከፍተኛ ሀዘን የተሰማው መሆኑን ይገልፃል።
ከየካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተፈፀመው ጭፍጨፋ ከአርባ በላይ ንፁሃን ነፍሶች በብልፅግና አገዛዝ መር የሽብር ተግባር በጥይት ተደብድበው እና በስለት ተወግተው ህይወታቸው አልፏል። በሺወች የሚቆጠሩትም ንብረታቸው ወድሟል፤ ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው ተሰደዋል።
አርሲን ጨምሮ የእምነት፣ የቋንቋ እና የማንነት ብዝሃነት ባለባቸው አካባቢወች ላይ ኢ-መደበኛ ኃይሎችን በማደራጀት በዜጎች ላይ ሽብር የሚፈፅመው የብልፅግና አገዛዝ መሰል የዘር ማጥፋት ወንጀልን በግልፅ እና በስውር ሲፈፅም ይህ የመጀመሪያዉ አይደለም። በዚህ ዓመት በምስራቅ አርሲ ዞን የሽርካ ወረዳ ብቻ ከ164 በላይ ኦርቶዶክሳውያን በተመሳሳይ መንገድ ተገድለዋል። በርካታ ምዕመናንም የደረሱበት አይታወቅም።
በመሆኑም ይህ ጉዳይ ለህዝብ ጀሮ እንዲደርስ ያደረጉ የሚዲያ አካላትን እና የተፈፀመውን የሽብር ተግባር ያወገዙ የፖለቲካ ኃይሎችን እያመሰገንን፤ ጨፍጫፊውን የብልፅግና ስርዓት ለማስወገድ እየታገላችሁ ያላችሁ የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኞች መሬት የወረደ ትግል በማድረግ በኦሮሚያ ክልል የሚኖረው አማራ ህዝብ ህልውናው እንዲከበር የበኩላችሁን እንድታደርጉ ወገናዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የሀገር ውስጥ እና ዓለም ዓቀፍ ሰብዓዊ መብት ማንነትን እና ሃይማኖትን መሰረት ያደረገውን መንግስት መር ጭፍጨፋ በዝምታ ማየታችሁ ከመተባበር ተለይቶ የማይታይ በመሆኑ የአሁኑን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተፈፀሙት የሽብር ተግባራት ተጣርተው በአገዛዙ ላይ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እንዲወሰድ ግፊት እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
በመጨረሻም ይህንን ብሔር እና ኃይማኖትን መሰረት ያደረገ መንግስታዊ ግድያ አዳዲስ ገዳይ ዩኒቶችን በማቋቋም የሚፈፅመው እና የሚያስፈፅመውን የብልፅግና አገዛዝ በማስወገድ ሀገራችንን ከቀውስ እና ከሽብር አገዛዝ እንድናላቅቅ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጥሪ እናቀርባለን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
ትናንት በዕለተ አድዋ በጃዊ ኩምብር አፋብን|ቴዎድሮስ ዕዝ በሰራው ልዩ ኦፕሬሽን እንዲህ ዶግ አመድ አድርጎታል
የአደረጃጀት ዜና!
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር የ11ኛ፣ 15ኛ እና 35ኛ ክፍለ ጦር ምስረታ ተጠናቋል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ።
ስለሆነም ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ /አፋብን/ የምስራቅ አማራ ኮር1 በአሁኑ አደረጃጀት 101ኛ ኮር በሚል መጠሪያ የተሰየመ ሲሆን ፣በኮሩ ውስጥ የሚገኙ ክፍለጦሮች ስያሜን በተመለከተ ፣ጀግናው አሳምነው ክፍለ ጦር ወደ 11ኛ ክፍለ ጦር፣ ነበልባሎቹ ሐውጃኖ ክፍለ ጦር ወደ 15ኛ ክፍለ ጦር እንዲሁም ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎቹ ወይም ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ወደ 35ኛ ክፍለ ጦር በመሠየም የኮሩን መልሶ ማደራጀት ተግባር አጠናቀናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 24/2018 ዓ.ም
የአብይ አህመድን ሰራዊት በየ አውደ ግንባሩ እንደ አገዳ እየሰበርነው ነው ።
ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ዞኖች ብቻ ባደረግነው የተቀናጀ ማጥቃት :-
1/ በጃዊ እና ዳንግላ ወረዳ
1.1 / 1ዲሽቃ የዲሽቃ አፈሙዝ ከበርካታ ተተኳሽ ጋር
1.2/ 3 ብሬን
1.3/ 2 ሲናይፐር
1.4/ 90 ክላሽ
1.5/ 22 ቦምብ
1.6/ 12 መከላከያ የተማረከ
1.7/ 115የክላሽ ካዝና
1.8/ ወታደራዊ ሻንጣ እና ቁሳቁሶች ተማርከዋል ።
2/ በኩምብር
2.1/ 200 ክላሽ
2.2/ 10 ብሬን
2.3/ 4 ስናይፐር
2.4/ 2 ዱሽቃ
2.5/ 4 መገናኛ ሬዲዮ
2.6/ 50 ሺህ ጥይት
2.7/ 150 የእጅ ቦምብ
2.8/ አዋጊ መኮኖች እና ተዋጊዎች ተማርከዋል ።
3/ በትናንትናው የፋግታ አውደ ግንባር
3.1/ 36 ጥቁር ክላሽ
3.2/ 20 ሺህ ጥይት
3.3/ ብዛት ያለው ቦምብ እና ወታደራዊ ቁሳቁስ ተማርኳል።
በድምሩ
1/ 326 ክላሽንኮቭ
2/ 13 ብሬን
3/ 6 ስናይፐር
4/ 2 ዱሽቃ እና 1 የዱሽቃ አፈሙዝ
5/ ሌሎች በርካታ ቁሳቁሶች ተማርከዋል ።
ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !!
አፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር ላይ ድል አስመዘገበ‼️
የዛሬ 130 አመት ወደ ኃላ አባቶቻችን በደማቸዉ ታሪክ በመፃፍ ለጥቁር ዘር ሁሉ ክብር፣ ለኢትዮጵያውያን የጀግንነት መገለጫ ኩራት የሆነ ድል ባስመዘገቡበት በዛሬዋ ቀን የቴዎድሮስ ዕዝ ጀግኖች ከመተከል ጃዊ ጉምብር እስከ ጎጃም አገዉ ምድር የአባቶቻቸዉ ልጆች መሆናቸዉን ያስመሰኩሩበትን ታላቅ ድል አስመዝግበዋል።
የቴዎድሮስ ዕዝ ሶስቱ ኮር 105ኛ,109ኛ እና 201ኛ ኮር በጥምረት ከቀኑ 6:00 እስከ 9:00 በተደረገ ትንቅንቅ ጠላትን ድባቅ በመምታት ብዛት ያለው አሸባሪ የመከላከያ ኃይል ሲገደል ሙትና ቁስለኛውን ማንሳት እንዳይችል ሁኖ
#ሶስት_ደርዘን ጥቁር ክላሽና 20 ሺ በላይ ተተኳሽ እንዲሁም ብዛት ያለው ቦምብና ወታደራዊ ቁሳቁስ ተማርኳል።
ዙፋን አስጠባቂው ሀይል ያለ የሌለ ሀይሉን በመያዝ ከድሮን እስከ #ዙ_23 ከባድ መሳሪያዎችን በመጠቀም ለመከላከል የሞከረ ቢሆንም በነበልባሎቹ ከመመታት ከመማረክ አላዳነም።
አፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር!
24/ዐ6/2018 ዓ.ም
+6
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር
[የካቲት 24/2018ዓ.ም]
በአቢይ አሕመድ አገዛዝ ሥር የነበሩ ታጣቂዎች የ፩ኛ ኮር የምሕረት አዋጅ ማቅረቡን የተጠቀሙ 09 አድማ ብተናዎችና 01 ኢንሥፔክተር ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦርን በዛሬው ዕለት በየካቲት 24/2018ዓ.ም ተቀላቅለዋል።
የአገዛዙ ታጣቂዎች ይህንንን የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የምሕረት አዋጅ መጠቀም አለባቸው።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
አፋብን ሰ//አ/ቀ በላይ ዕዝ
፩ኛ ኮር
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር ሕ/ግ ኃላፊ
ፋኖ አረጋ አንሙት
የደራው ቋጥኝ የማይናወጥ ጽናት መሰረት ነው!!
ፀሐይ በሸዋ ደራ ተራራዎች ላይ ስታዘቅዝቅ፣ በሸለቆው ውስጥ የሚሰማው የነፋስ ሽውሽውታ የተለመደው ዝምታ አልነበረም። የደራን ተራሮች ለዘመናት ያስከበረው ያ ኩሩ መንፈስ ዛሬም እንደ ትላንቱ በአየር ላይ ይንቀጠቀጣል።
በመንደሩ ዳርቻ አይናቸው ወደ ራቁቱ ተራራ ቢመለከትም፣ ልባቸው ግን የዛሬውን ሳይሆን የነገውን የታሪክ አደራ ያሰላስላል። በአካባቢያቸው የተሰበሰቡት ወጣቶች ፊታቸው ላይ የሚነበበው ቁርጠኝነት፣ የአባቶቻቸውን ጀግንነት የሚደግም ወኔ አላቸው።
ይህች ምድር ዝም ብላ ድንጋይና አፈር አይደለችም። የማንነታችን ማህተም፣ የክብራችን መነሻ ናት። ትላንት አባቶቻችሁ ለዚህች ምድር ሲሉ ጋሻና ጦር አንስተው የቆሙት፣ እኛ ዛሬ አንገታችንን ደፍተን እንድንኖር ተፈጥሮ አይፈቅድልንም።
እኛ ግን እንደ ቋጥኝ የጠነከ አንድነታችን ለማንም የማይበገር መሆኑን በተግባር እያሳየን ነው።
የታሪክ አደራ በእርግጥም የደራ ሕዝብ ዛሬም እንደ ትላንቱ ነው። ለማንነቱና ለደህንነቱ የያዘው አቋም እንደ ጅረት የማይገታ፣ እንደ ተራራው የማይናወጥ ሆኗል።
እያንዳንዱ አባወራ፣ እያንዳንዱ ወጣትና እናት የጋራ ጠላታቸውንና ፈተናቸውን በአንድነት የሚመክቱት በታሪክ የተሰጣቸውን አደራ ለመወጣት እየሰሩ ነው። ያለፈው ታሪክ መመሪያቸው ነው፤ የነገው ትውልድ ደግሞ የተስፋቸው ብርሃን። በደራ ምድር ላይ የሚነገረው ወግ ሁሉ የጽናት እንጂ የሽንፈት አይደለም የኩራት እንጂ የውርደት አይደለም።
ምሽቱ እየገፋ ሲሄድ፣ በደራ መንደሮች ውስጥ የሚበራው መብራት የተስፋ ምልክት ነው። ሸዋ ደራ ዛሬም ባለበት ነው! በቆመለት ዓላማ፣ በማይናወጥ አቋሙና ለክብሩ በሚከፍለው ዋጋ ጸንቶ ይገኛል። ተራሮቹ ምስክሮች ናቸ ደራ መቼም አትታጠፍም!
Dawit Amhara ሚዲያችን ተደራሽ እንዲሆን የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የደራው ቋጥኝ የማይናወጥ ጽናት መሰረት ነው!!
ፀሐይ በሸዋ ደራ ተራራዎች ላይ ስታዘቅዝቅ፣ በሸለቆው ውስጥ የሚሰማው የነፋስ ሽውሽውታ የተለመደው ዝምታ አልነበረም። የደራን ተራሮች ለዘመናት ያስከበረው ያ ኩሩ መንፈስ ዛሬም እንደ ትላንቱ በአየር ላይ ይንቀጠቀጣል።
በመንደሩ ዳርቻ አይናቸው ወደ ራቁቱ ተራራ ቢመለከትም፣ ልባቸው ግን የዛሬውን ሳይሆን የነገውን የታሪክ አደራ ያሰላስላል። በአካባቢያቸው የተሰበሰቡት ወጣቶች ፊታቸው ላይ የሚነበበው ቁርጠኝነት፣ የአባቶቻቸውን ጀግንነት የሚደግም ወኔ አላቸው።
ይህች ምድር ዝም ብላ ድንጋይና አፈር አይደለችም። የማንነታችን ማህተም፣ የክብራችን መነሻ ናት። ትላንት አባቶቻችሁ ለዚህች ምድር ሲሉ ጋሻና ጦር አንስተው የቆሙት፣ እኛ ዛሬ አንገታችንን ደፍተን እንድንኖር ተፈጥሮ አይፈቅድልንም።
እኛ ግን እንደ ቋጥኝ የጠነከ አንድነታችን ለማንም የማይበገር መሆኑን በተግባር እያሳየን ነው።
የታሪክ አደራ በእርግጥም የደራ ሕዝብ ዛሬም እንደ ትላንቱ ነው። ለማንነቱና ለደህንነቱ የያዘው አቋም እንደ ጅረት የማይገታ፣ እንደ ተራራው የማይናወጥ ሆኗል።
እያንዳንዱ አባወራ፣ እያንዳንዱ ወጣትና እናት የጋራ ጠላታቸውንና ፈተናቸውን በአንድነት የሚመክቱት በታሪክ የተሰጣቸውን አደራ ለመወጣት እየሰሩ ነው። ያለፈው ታሪክ መመሪያቸው ነው፤ የነገው ትውልድ ደግሞ የተስፋቸው ብርሃን። በደራ ምድር ላይ የሚነገረው ወግ ሁሉ የጽናት እንጂ የሽንፈት አይደለም የኩራት እንጂ የውርደት አይደለም።
ምሽቱ እየገፋ ሲሄድ፣ በደራ መንደሮች ውስጥ የሚበራው መብራት የተስፋ ምልክት ነው። ሸዋ ደራ ዛሬም ባለበት ነው! በቆመለት ዓላማ፣ በማይናወጥ አቋሙና ለክብሩ በሚከፍለው ዋጋ ጸንቶ ይገኛል። ተራሮቹ ምስክሮች ናቸ ደራ መቼም አትታጠፍም! Dawit Amhara
+1
ዘመቻ አርበኛ ማንዴላ እያዩ ታወጀ!!
አፋብን በላይ ዕዝ ከይካቲት 24/2018 ዓ.ም ንጋት 12:00 ሰዓት ጀምሮ በቅርቡ ጀብድ ሰርቶ በተሰዋው አርበኛ ማንዴላ እያዩ ስም ዘመቻ በማወጅ በተለያዩ ውጊያ ግንባሮች ድል እየተመዘገበ ይገኛል።
የጠላት ዋና ቤዝ ደጎማ ምሽግን የደረማመሰው ረመጡ ዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አስደናቂ ተጋድሎ እያደረገ ይገኛል።
ዘመቻ አርበኛ ማንዴላ እያዮ (አባ ደርምስ)
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
ሚዲያችን ተደራሽ እንዲሆን
አንድነትን የመሻት ህልሙ ከድሮ እስከ ዘንድሮ አንድና የማይለወጥ የማይናወጥ ነው። የትውልዱ ህመም በአንድነት የሚፈታ መሆኑን በአስተውሎቱ ቀድሞ የተመለከተ ፣ ለአንድነት በተከፈለና በሚከፈል ዋጋ ተናግረን ከልባችን ባልነበሩት እና ከልባችን ኖረው መናገር ባቃቱን መሀል ብዙ የጠፉ ፍቅሮችን የመለሰልን ፣ የቅንነት እይታ በሮች በተከፈቱ ጊዜ የበጎ ነገሮችን ወሰን የለሽነት ያሳየን ፣ በአስቸጋሪ ሁነቶች መሀል የማይቀያየር ፀባይ ትህትናና የስነ-ምግባር አክሊል ያለው ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሚወደድ ፣ ሁሉን አክባሪና ሁሉን አፍቃሪ አብዮተኛ መሪ!
ለተገፋና ለተከፋው የአማራ ህዝብ ለከፈልከው እና እየከፈልክ ላለኸው ዋጋ ሁሉ የማቀርበው ብቸኛ ቃል ''አመሰግናለሁ'' ነው። የማንበብ ባህልህ የማይቻለውን የመቻል የመምራትና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች የመኖር አቅምህን ምንም አይነት ማደንዘዣ ቢቀቡኝ እስከ መቃብር የምዘነጋውም አይደለም! አቢዮተኛው የአፋብን ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ!
አሁን ያየናቸው ድሎችና ገድሎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
minalbat Yitayew✍️
ፋኖ ይችላል እመዬን ሸር ሸር ሸር ድላችን እንደቀጠለ ነው። ትክክለኛ ታማኝ የግንባር መረጃዎችን በሚዲያችን ልናደርሳችሁ ሁሌም ስራ ላይ ነን ሚዲያዎችን ተደራሽነቱ እንዲጨመር የእናንተ ድጋፍ ከምንም በላይ ያስፈልጋል ይወዳጁን!
የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
#Daiper የለበሰው የመካላከያ አዛዥ አግራሞትን ፈጥሯል 🤣የእንጭቅ ልጅ እና ይህ ነው ከአማራ ፋኖ ጋር የሚዋጋው። እምዬን ፋኖ 100% ይችላል።
@ የኢንዶክትሬሽን ኃላፊው የፋኖ ኃይሎችን ተቀላቀለ @
የካቲት 24/2018 ዓም
24ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል
በአፋብን ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሜዳ ላይ አውዳ ውጊያ ጎን ለጎን የጠላትኝ ኃይል በስቦ ማስከዳት መርህ እያፈረሰ ይገኛል
ዛሬ የካቲት 24/2018 ዓ.ም የወራሪውና አረመኔው ብርሀኑ ጁላ ጦር የኢንዶክትሪኒሸን ክፍል ኃላፊ የሆነው ኤርምያስ አዱኛው የተባለ የአገዛዙ ሰራዊት የነበረ
ከ 6ኛዕዝ 602ኛ ኮር 75 ኛክ/ጦር 3ኛ ሬጅመንት አገዛዙ እንደቀንድአውጣ ጭንቅላቱን ቀብሮ ከሚገኝባት ቁይ ከተማ በመውጣት 1ጥቁር ክላሽ ከነ ሙሉ ተተኳሹ በመያዝ ደባይ ጮቄ ሻለቃን ተቀላቅሏል።
ወታደር ኤርምያስ እንደተናገረው አሁን ላይ ያለው ሁሉም የአገዛዙ ሰራዊት ሴራውንና ዕኩይ አላማውን በመረዳቱ ሰራዊቱ ምንም የመዋጋት ወኔ እንደሌለውና የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም ብቁ እንዳልሆነ በማረጋገጥ ከአማራ ህዝብ እና ከፋኖ ጎን በመቆም ይህንን አረመኔያዊ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬቱን ማፋጠን እንደሚገባ ገልጿል።
አዲስ ትውልድ አዲስ ተስፋ አዲስ አስተሳሰብ
24ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል
