ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish3 664
Obunachilar
+2024 soatlar
+3787 kun
+1 08530 kun
Postlar arxiv
መነሻውን ከጭልጋ ወረዳ ጫንድባ ከተማ አድርጎ ወደ ጣቁሳ ደልጊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ በነበረ የጠላት ብልፅግና ኃይል ላይ ከባድ የሆነ የቆረጣ ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።
በቆረጣ ጥቃቱ ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮች መካከል የመቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸውና ሌሎች ከፍተኛ የጦር አዛዦች እንደሚገኙበት ታውቋል።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በጌምድር ክፍለጦር እና ዞብል ጃኖ ክፍለጦር ጥምር ኃይል ትናት የካቲት 08/2018 ዓ/ም በፈፀሙት የቆረጣ ማጥቃት ታላቅ ድል ተቀዳጁ።
በጭልጋና ጣቁሳ ወረዳ አዋሳኝ የሚገኝ ጨውድባና ወርቅድባ በተባለ ቦታ ላይ ከቀኑ 9:00 ገደማ በተጀመረውና እስከ ምሽቱ 2:00 በዘለቀው እልህ አስጨራሽ ትንቅን ከፍተኛ ተጋድሎ የተደረገ ሲሆን ጠላት ጭኖት ይንቀሳቀስ የነበረ አብዛኛው ጓዝ ከነ ሰራዊቱ ዶግ አመድ ሆኖ ቀርቷል።
የጠላት ሻለቃ አመራርን ጨምሮ መቶ አለቃና ትይዩ ሐላፊነት ያላቸውን አመራሮች እንዲሁም በመቶዎች የሚቆጠር መስመራዊ መኮንኖችና ሌሎች የስርዓቱ የፀጥታ ሐይሎች ተደምስሰዋል።
አብዛኛው የጠላት ቁሳቁስ በነበረው የተኩስ ልውውጥ የጋየ፤ በቁጥር ከ150 በላይ ሙትና ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን የጓዝ መጫኛ የነበሩ የተሽከርካሪዎች ገልብጠው ሙትና ቁስለኛ ማመላለሻ ሆነው አምሽተዋል። በወገን በኩል ሁለት ጓዶች በክብር ተሰውተዋል።
ከዚሁ ትናት ውጊ ከተደረገበት ቦታ ላይ በ12 ቀን ልዩነት ውስጥ የትናቱ ውጊያ ለአራኛ ጊዜ ሲሆን የትናቱን ጨምሮ 2 ሻለቃ ፤ 5 መቶ አለቃና ሁለት ሎጅስቲክ መምሪያዎች፤በድምሩ 9 የጠላት ሐይል አመራሮች ከ250 በላይ ሙትና ቁስለኛ ከ150 በላይ የመሳሪያ ምርኮና ከ25ሽ በላይ ቅይጥ ተተኳሽ ገቢ ሆኗል።
የጠላት ሐይል ቁሰለኞቹን ከወረዳ ወረዳ አንቀሳቅሶ ማሳከም እንዳይችል መንገዱ ሁሉ በቆረጣ የተዘጋ ሲሆን የሄሊኮፍተር አመራጭን እንደ የመጨረሻ አማራጭ እየተጠቀመ ይገኛል።
አጋልጥ !!
ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ።
መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ።
የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦
1. Ethio Mereja
2. ስንቅ
3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ
3. Lula Kebede
4. ሀገሬን
5. Sebona Eliyas Tofik
6. Ethio Daily Media
7. ፍቅርተ ይበልጣል
8. Edu Lala
9. Yene Ethiopia
10. Ethio Intercept
11. Ardi Info
12. Meron Tadesse
13. Asmera Press
14. ዲጅታል ኢትዮጵያ
15. Addis Zemen
15. Selam mulugeta
16. ጥቁር አንበሶች
17. Ethio Press
18. Addis view አድስ እይታ
19. Nardos Page
20. Gohe tv ጎህ ቲቪ
21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ
22. ጎንደር ፋሲለደስ
23. hagere zena
24. የፍቅር መንገድ
25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ
26. Solomon Gumba
27. Ethiopiya Adane
28. Sheger press
29. የሰላም ዘብ
30. Melat Bekele
31. Beti Tesfaye
32. Eden Hagose
33. Liya Eshetu
34. Eden Tamerat
35. አማኑኤል አወቀ
36. O U R Raya
37. One Ethiopia
38. Kelemu Taddele
39. ኢትዮፒድያ ዜና
40. Obbo Chidessa Odda 41. Sis Press
42. Betty Gullele
43. የበለፀገች ኢትዮጵያ
44. Ethiopia voice
45. Gullale post
46. Lucy media
47. Maski Bekele
48. Saroon
49. Dz Ethio
50. የኛ info
51. Meri konjoooo
52. Zemed Mekonnen
53. ጧፈኛ
54. Gondar Times
55. ብሌን ሰለሞን
56. Msgei
57. ጉና ክምር ድንጋይ
58. ሰላም ለሃገሬ
59. አቦል መረጃ
60. ሰላም ለኢትዮጵያ
61. Helen Sisay
62. Nafkot Tesema
63. Thomas Jejaw
64. Abiti Ankober
65. ሮዛ ፍቅር
66. Melat Bekele
67. እውነተኛ ፋኖ
68. Wollo Gerado
69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ
70. Yordanos Tekeste
71. Ethiopian Insight
72. Hibist Kefyalew
73. Sonan Press
74. Bole Times
75. Assab Ethiopia
76. በጌምድር-ጎንደር
77. Hiwot A Feleke
78. Meles Bisrat
79. Ethio Intercept
80. ብላቴናው ንጉስ
81. Helen Getachew
82. Tesfayehun Seme
83. Amhara Post
84. Beza Kebede
85. Bilen Mesfin
86. ጯሂት ጎርጎራ
87. Selam Alemu
88. ዲጂታል ኢትዮጵያ
89. Sonan press press
90. Pro peace press
91. Eden Nigussie
92. የሸገር ልጆች
93. የመደመር ትውል
94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ
95. ጀበርቲ አርጎባ አገር
96. Meron Tsegaye
97. Selam Adan
98. Medener
99. Mekides Melaku
100. Meri Konjoo
101. Geda Moti
102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር
103. Amihara Fano
104. Wubit Seyoum Gashaw
105. አንድ አምሓራ
106. Semira Jamal
107. Tizta Melaku
108. Miser Dagne
109.አገው ነኝ
110. Lasta Agew
111. Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ
112. Shebelaw Getachew
113 .ዲጂታል ጦቢያ
114. Helen Tesfa
115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ
116. Tigist Kefale
117. Tg Love Andebt B Ali
118. እውነታ ሚድያ
119. Ethio press
120. ቀይ ባህር
121. ተዋበች ጎንደር
122. Nigat Nigat
123. አፍሮ ሚድያ
124. Selam Fentie
125. Zemed Mekonen
126. ድጅታል ፋኖ-digital fano
127. ፈጣን መረጃ
128. Dibora Mekonen Atinafu
129. Burie Damot Fano
130. Addis View አድስ እይታ
131. ጎጃሜዋ መቅደስ
132. ብሌን
133. Helina Alebachew
134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ
135.GoJam GoJam
136.Dered Der
137.ጣዝማ ማር
138. ኢትዮጵያMekete
139.Endalamawealama
140.Quarite Press
141.Nile Bluile
142.Bekalu Yehuala
143.Yehuala Yehu
144.Mihret Abewa
145.አብዱሮህማን ኢብራሂም
146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ
147.Indo Amhara
148.Amha Mulat
149.Addis Fikrte
150.AlemuTigist
151.Zelalem Sisay
152.Baynesagn Fentie
153.ሀሴት አየለ
154.አባይ ሚዲያ
155.ራያ ራዩማ
156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ
157.ጦሳ ሚዲያ
158. Ghone Forces
ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ።
ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ድል ለጀግናው አማራ
ድል ለጀግናው ፋኖ
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አርማጭሆ ማሰሮ ከተማ ላይ የህዝብ ዉይይተ ተደረገ በፋኖ
4ኛ ደጃዝማች ኮር ያዋቀራቸዉ 7 ጊዜያዊ ኮማንድ ኮምቴዎች ከማሰሮ ህዝብ ጋር ባደረጉት ዉይይት ስለ አፋብን (አማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ) አደረጃጀት ሰፊ ገለፃ ከተደረገ በኃላ በህዝባችን የተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች:-
_ የወጡ ወንድሞቻችሁን ምረት ስጡልን
_ ፀጥታዉ ጥሩ ነዉ ጥበቃዉ ይጠናከር
_ ተቋማት ስራ ይጀምሩ
_ መሰረተ ልማት እንዳይቆሙ ክትትል አድርጉ
_ ሊያስተዳድሩነ የሚችል ከወረዳ እስከ ቀበሌ ጊዜያዊ የስቪል አመራሮችን ምረጡልን
_ ከባለፈዉ አሁን ተምራችኃል ደስተኛ ሁነናል
_ ህዝቡ ባየነዉ አስተዳደራችሁ ከጎናችሁ ቁመናል
_ አንድ ድርጅት መመስረታችሁ ጥሩ ነዉ
_ ሚያስፈልጋችሁን ጠይቁን
ከማሰሮ ደንብ ህዝብ ጋር በዉይይታችን ተግባብተን መድረኩ ተጠናቋል
ባንዴራዉ ግርማይ __ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር ህዝብ ግንኙነት
ነፃ በወጡ አከባቢዎች የሚደረጉ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተጠናክረው ቀጥለዋል!
በአፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ኮር ጉና ክፍለ ጦር
ከአንዳቤት ወረዳ ማህበረሰብ ጋር ሰፊ ውይይቶች አካሄዷል።
የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህዝብ ትትቁን ቀርቶ ቀበቶውን አስፈተዋለው ያለው ዙፋን ጠባቂ በጀግኖች ክንደ ረመጦች የጉና ክፍለ ጦር የፋኖ አባላት ትትቁ፣ ስንቁ ህይወቱን ጨምሮ እየገበረ ይገኛል።
ሰለሆነም እርቃኑን የቀረው የአብይን አገዛዝ ከስሩ ገርስሶ ለመጣል ከህዝቡ ጋር በሚከተሉት ጉዳዮች ውይይቶች ተደርጎባቸዋል።
👉የህዝብ አስተዳደር ፍትህ መማሰፈን እና የህዝቡን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ማስቀጠል፤
👉የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሰላምና ደህንነት መጠበቅና ማስጠበቅ፤
👉የአገዛዙ ወታደሮች እና ካድሬዎች የምህረት አዋጁን ተቀብለው ትግሉን እንዲቀላቀሉ ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው እንዲመለሱ ግንዛቤ ተሰጥቷል፤
ወቅቱን የዋጀ የትግል አሰላለፍ እና የተደራጀ የገበሬ ጦር ማደራጀት እንዲሁም ሌሎች መሰል ነጥቦች በስፋት ከህዝቡ ጋር ምክክር ሲደረግ ውሏል።
በውይይቱ የጉና ክፍለ ጦር፣ የአንዳቤት ብርጌድ እንዲሁም የወረዳው ጊዜያዊ የፋኖ መሪዎች በታደሙበት ከህዝቡ ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ በመስጠት መድረኩ ፍፁም ጨዋ እና ፍቅር በተላበሰ መልኩ ተጠናቋል።
ምንጭ፦ በአፋብን በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ኮር ጉና ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!
አስቸኳይ መልዕክት ለደብረማርቆስ ህዝብ‼️
ውድ የተከበርኸው የደብረማርቆስ ህዝብ ይህ የአማራ አቢዮት ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ በሎጂስቲክ ፣በመረጃ ፣በገንዘብ፣ በቁሳቁስ፣ በተለያዩ ነገሮች ስትደግፉን ቆይታችሁ ትግሉን እዚህ አድርሳችሁታል። ነገር ግን አሁን ላይ በንጉስ ተክለኃይማኖት ብርጌድ በነበሩ የበፊት ሎጀስቲኮች ወይንም አሁን ላይ በንጉስ ተክለኃይማኖት ሻለቃ ሎጀስቲክ ስም መንጌ ነኝ በማለት እየተደወለ እየተንገራገራችሁ (ገንዘብ እየተጠየቃችሁ) መሆኑን ጥቆማ ደርሶናል።
አሁን ላይ ማንኛውም የንጉስ ተክለኃይማኖት ሻለቃ ይሁን የ206ኛ ኮር እንዲሁም 14ኛ ክፍለ ጦር ሎጀስቲክ እያሰባሰበ ስላልሆነ በፋኖ ስም በሚቀርብ የድጋፍ ጥያቄ ከሀብት መበዝበዝ፣ መዘረፍ ራሳችሁን እንድትጠብቁ የንጉስ ተክለኃይማኖት ሻለቃ አመራሮች መልዕክት አስተላልፈዋል‼️
👉ሺ አለቃ አበበ ቢራራ- የሻለቃዋ ወታደራዊ አዛዥ
👉ፋኖ ጌቲቸው ዳኘ- የሻለቃዋ ወታደራዊ አስተዳድር
👉ፋኖ አንዷለም ዳሞት-የሻለቃዋ ወታደራዊ ዘመቻ
👉ፋኖ መንግስቱ ዘላለም-የሻለቃዋ ሎጀስቲክ
09/ዐ6/2018 ዓ.ም
በሦስት አቅጣጫ ወደ ጃቢጠህናን ወረዳ ማክሰኝን የመጣው እና ፍኖተሰላም ከተማ የመሸገው በርካታ የአገዛዙ የጥፋት ሰራዊት ተደመሰሰ‼️
═══════════════════════
👉የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ የጥፋት ሰራዊት ለዘረፋ እና ንጹሃን ለማጥፋት ተግባሩን ለመፈጸም ወደ ማክሰኝን በቀን 08/06/2018 ዓ.ም በሌሊት በሶስት አቅጣጫ የመጣው ጠላት በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር አናብስቶች አይቀጡ ቅጣትን አስተናግዷል፡፡
በቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር #ቃኝናመሀንዲስ እና #በአንደኛ ሻለቃ ነበልባሎች በተደረገ የእጅ በእጅ ተኩስ ሰባት(07) የጠላት ሀይል ሲደመሰሱ ከ10 በላይ የጠላትን ሀይል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል፡፡
የአገዛዙ ወራራ ሀይል በሌሊት በሦስት አቅጣጫ የመጣ ቢሆንም የገነት አቦው በድንግራ ማርያም ፣የጅጋው በሰው አጥንት እና በጓጓት ለመግባት ሙከራ ያደረገ ሲሆን በክንደ ነበልባሎቹ 77ኛ ክ/ጦር በተሰነዘረበት ጥቃት ከፍተኛ የሆነ ሽንፈትን ተከናንቧል።
#የውጊያ ጠበብቶቹ #109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በተደረገ ኦፕሬሽን የምዕራብ ጎጃም ዞን መቀመጫ ወደ ሆነችው ፍኖተ ሰላም ከተማ ከቀኑ 11:00 በመግባት፤ ጠላት ጥምር ሀይል እያለ በሚጠራው የሚሊሻ፣ፖሊስና አድማ ብተና ስብስብ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት በርካታ የጠላትን ሀይል መደምሰስ ችለዋል።
➡️#አይበገሬዎቹ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በአደረጉት የከተማ ኦፕሬሽን የጠላትን ምሽግ ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት ሲሆን ፍኖተ ሰላም የመሸገው የብልጽግና ካድሬ ላይ ከፍተኛ ጭንቅት እና ውጥረትን ፈጥሯል።
በዛሬው ዕለት የምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ሆስፒታል በጠላት አስከሬንና ቁስለኛ የተጨናነቀ መሆኑን ያዩ የአይን እማኞች መረጃውን ለፋኖ አድርሰዋል።
👉መረጃው የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ነው!!!
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
©የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!
09/ዐ6/2018 ዓ.ም
የአፋብን ሊ/መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ለጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው የመጽሐፍ ምርቃት የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት አስተላለፈ።
(የካቲት 09/2018 ዓ.ም)
"ፋኖ ግቡን እንዲመታ" በሚል ርዕስ በ7 ምዕራፎች ተቀንብቦ የተዘጋጀው ወቅታዊ ምክረሐሳብ የካቲት 07/2018 ዓ.ም በቀን ሶስት ሞርተር ማራኪ በሆነው ስናን አባ ጅሜ ሻለቃ ፊት በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል።
በምርቃት መርኀግብሩ የአፋብን የዕዝ፣የኮር፣የክፍለጦር፣የሻላቀና በየደረጃው የሚገኙ የፋኖ አመራሮችና አባላት፣የሐይማኖት አባቶች፣የአገር ሽማግሌዎችና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
በምርቃት መርኀግብሩ በተለያየ ምክንያት ያለተገኙት የፋኖ አመራሮችና አባላት ለጋዜጠኛ ወግደረስ የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አርበኛ ተፈሪ ካሳሁንን ጨምሮ የአፋብን ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ለጋዜጠኛው የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ባሉበት ሆነው በስልክ አስተላልፈዋል። "ከተበረታ፣በጋኀነም ውስጥም ስግደት (ሶላት) አለ፤እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ" ሲሉ የአፋብን ሊ/መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ በስልክ መልዕክት አስተላልፈዋል። በምርቃት ስነስርዓቱ ወቅት 10 መጽሐፋትን በመግዛት ለስናን አባጅሜ ሻለቃ እንዲበረከትላቸውም አዝዘዋል።
በሸዋ፣ጎንደርና ጎጃም የሚገኙ የፋኖ አባላትና አመራሮችም የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ለጋዜጠኛው አስተላልፈዋል።
ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው በምርቃት ዝግጅቱ ላይ የተገኙ አካላትን በሙሉ አመስግኗል።በተጨማሪም "...ታሪክ ከመስማት አልፈን ፤በእጃችን ታሪክ እየሰራንና እየጻፍን ነው ሲል ለታዳሚው አስተላልፏል።"ለመጽሐፉ ከዝግጅት ጀምሮ እስከ ምርቃት ድረስ እንዲበቃ ከፍተኛ ክትትልና ድጋፍ ላደረገው አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን የተለየ ምስጋና አቅርቧል።
ከውጭ አገር አስከ አገር ውስጥ በሐሳብና በፋይናንስ እገዛ ላደረጉ አካለት በሙሉ ተጨማሪ የምስጋና መልዕክት አስተላልፏል።
በሸዋ፣በጎንደርና በወሎ ወንድሞቻችን ከሰሞኑን የሚያደርጉትን ተጋድሎ አድንቆ፣መጽሐፉ እንዲደርሳች እንደሚሰራ አያይዞ ገልጧል።
ሰበር ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጋራ በመሆን የአረመኔው አብይ አህመድን ጡት ቁራጭ ኃይል ላይ በወረኢሉ እና በሰኞ ገብያ ሁለቱ ዕዞች በጥምረት የጠላትን ምሽግ በአስደናቂ ሁኔታ በመስበር አይቀጡ ቅጣት እየቀጡት ይገኛል። ዝርዝር ድሎችን በዜና መልኩ ይዘን እንመለሳለን።
ድል ለጀግኖቹ የአማራ ፋኖ"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክፍለጦር ግዳጅ የማስፈጸም አቅሙን የሚያጠናክር የተሃድሶ መድረክ አካሄደ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ስር የሚገኘው ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክፍለጦር፤ ወደ ክፍለጦር ካደገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉ የውጊያና የድርጅታዊ ስራዎች ዙሪያ ሰፊ የተሃድሶ ፕሮግራም አድረገ ክፍለጦሩ ባከናወነው በዚህ የግምገማና የንቅናቄ መድረክ ላይ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል።
1. የሰራዊት ግንባታና ማደራጀት ክፍለጦሩ ካለው ወቅታዊ ቁመና አንጻር ሰራዊቱን በስነ-ልቦና የማነቃቃት እና ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መልኩ የማደራጀት ስራዎች ተከናውነዋል።
2.የጀብዱ ተግባራት ግምገማ ክፍለጦሩ ወደ ከፍተኛ ወታደራዊ እርከን ካደገ በኋላ በየቀጠናው ባከናወናቸው ወታደራዊ ግዳጆች የታዩ ድሎች እና የተመዘገቡ ጀብዱዎች በጥልቅ ተገምግመዋል።
3.የቀጣይ አቅጣጫዎች፦ በግምገማው የተገኙ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመድፈን፣ በቀጣይ በሚከናወኑ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ዙሪያ ግልጽ መመሪያዎች ተቀምጠዋል።
በመጨረሻም ይህ የተሃድሶ መድረክ የክፍለጦሩን የውጊያ ዝግጁነት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረውና ለቀጣይ የነጻነት ትግል ምዕራፍ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር በመድረኩ ተገልጿል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ሕዝብ!
ይካቲት 09/06/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና ከሰም ፪ ኮር፣ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሪፖርተር ክፍል አርበኛ ሃቀኛው ይታፈር
#የምህረት_አዋጁ_ተፈፃሚ_እየሆነ_ይገኛል❗️
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
የካቲት 09 / 2018ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ያወጣውን የምህረት ጥሪ ተቀብለው በአገዛዙ ቤት የቆዩ የስርዓቱ ወንበር አስጠባቂዎች በየቀኑ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
በዛሬው ዕለትም የካቲት 09 ቀን 2018ዓ.ም አንድ የሚሊሻ አባል በቅርቡ አገዛዙ ያስታጠቀውን አዲስ ስፓርታ ክላሽ ከነ ሙሉ ትጥቁ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፂዮን ኮር የ7ለ70 ክፍለጦርን መቀላቀሉን ክፍለጦሩ ለኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል በላከው መረጃው አስታውቋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ያወጣውን የምህረት አዋጅ ጥሪ በሚዲያ ሰምቶ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው የቀድሞው የብልፅግና የሚሊሻ አባል እንደተናገረው "ወደ ፋኖ ከገባችሁ ፋኖ ያርዳችኋል፣ ይቆርጣችኋል" በማለት የአገዛዙ ካዲሬዎች የፋኖን ስም በሀሰት ሲያጠፉ እንደሚውሉ ያጋለጠ ሲሆን፣ ስለ ፋኖ የተነገረው እና በአይኑ ያየው እውነታ በፍፁም ተቃራኒ እንደሆነ ገልጿል።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
አንድነታችን አሸናፊነታች!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል
"#ዘመቻ_አስር_አለቃ_ሀቢብ_የሱፍ(ሀቢቦ)"‼️
ተጠናክሮ በቀጠለው አውደ ውጊያ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በብልፅግና ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ!
የካቲት:-09/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከሁሉም ክፍለ ጦሮች የተውጣጡ እና የኮሩን ነብሮ ኮማንዶና ዋግሹም ብርጌድን ጨምሮ በተሳተፉበት አውደ ውጊያ በአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።
በአርበኛ አስር አለቃ ሀቢብ የሱፍ(ሀቢቦ) የተሰየመው ዘመቻ የካቲት 09/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በቡግና ወረዳ አይና ከተማ ዙሪያ በተደረገ ከባድ ትንቅንቅ የጠላትን ኃይል አራት ምሽግ በመስበር፣ 82 በመደምሰስ፣25 ክላሽ፣1520 የክላሽ ተተኳሽ፣32 የእጅ ቦምብ ፣26 የወገብና የደረት ትጥቅ በመማረክና አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጠላት ወደ ነበረበት የቀበሮ ጉድጓድ እንዲመለስ አድርገውታል።
በተያያዘ መረጃ የኃይሉ ከበዴ ክፍለ ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆነው አርበኛ ጌታቸው ወርቁ በድሐና መስመር ከጭላ ወደ አዚላ በአምቡላንስ ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ የብልፅግና ካድሬና ፖሊስ ከጭላ በ17 ኪሎ ሜትር ርቀት ቅናባ ማርያም ላይ ደፈጣ በመያዝ የሰቆጣ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን ኢንስፔክተር ወርቁ ባየንና ምርቱ አለሙ የሚባል የሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 012 ቀበሌ የሚሰራ ፖሊስን እንዲሁም ሁለት ክላሽንኮፍ በመማረክና ለእኩይ አላማ ሲጠቀሙበት በነበረው ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት በማድረስ አርበኛ ጌታቸው ወርቁ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 09/2018 ዓ.ም
09/ዐ6/2018 ዓ.ም
ጠላት በህዝባችን እና በሰራዊታችን ቤተሰቦች ላይ የሚያደርሰውን ስቃይ ለመመከት ማንኛውንም አጸፋዊ እርምጃ እንወስዳለን‼️
የካቲት 9/ 2018 ዓ.ም
ከአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር የተሰጠ መግለጫ
===============:===================
የአረመኔው ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ ወረራ ከወሰደበት ጊዜ አንስቶ በንፁሐን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመክፈት በህዝባችን ላይ ከፍተኛ እልቂት ፈፅሟል።
በአውደ ውጊያ ሽንፈት የገጠመው የአገዛዙ ሰራዊት በተራ ፕሮፓጋንዳ ትግሉን ለመቀልበስ አዳራሽ ሰይሞ ድንኳን ጥሎ ያሰራጫቸው የፈጠራ ወሬዎች እብቅ ሁነው መቅረታቸውም ይታወቃል።
የጠላት ወረራን እና ተራ ፕሮፓጋንዳ በመመከት የአገዛዙን ቅስም የሰበረው 206ኛ ኮር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና የሰራዊታችንን ስነ ልቦና ለማናጋትና ትኩረት ለማዛባት በማቀድ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከ350 በላይ መምህራን ከአንድ ወር በላይ በአዳራሽ አጉሮ እያሰቃያቸው ሲገኝ። በሉማሜ ከተማ ከፋኖ ጋር ትገናኛላችሁ ተብለው ከታሰሩ 70 ሴቶች መካከል 8 እህቶቻችን በአረመኔው ሰራዊት ተገደው ተደፍረዋል።
በአምበር፣ ደብረ ኤልያስ እና ቁይ እንዲሁም ደብረ ማርቆስ፣ የጁቤና ደጀን ዕረቡ ገበያ ከተሞች በሺህ የሚቆጠሩ የሰራዊታችን ቤተሰቦች እና ደጋፊ ናችሁ የተባሉ ንፁኃን እየታሰሩ መሆኑንም ደርሰንበታል ።
በደጀን ደብረ ማርቆስ አምበር ከተሞች እየተፈፀመ ያለውን ጭካኔ ሲከታተል የነበረው 206ኛ ኮር ለጠላት ኃይሎችና አመራሮች ግልፅ ማስጠንቀቂያ የሰጠ ቢሆንም እነዚህ የአረመኔው ሰራዊት አባላት እና ካድሬዎች ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ባለመቻላቸው ኮሩ ይህን የመጨረሻ መግለጫ ሊሰጥ ተገዷል።
በዚህ መግለጫ መሰረት የአረመኔው ሰራዊት በደጀን፣ደብረማርቆስ ፣ደብረኤልያስ፣ አምበር፣ የጁቤ፣ ዕረቡ ገበያ፣ ሉማሜ፣ ቁይ ከተሞች አስሮ እያሰቃያቸው ያሉ የፋኖ ቤተሰብ፣ መምህራን እና ከፋኖ ጋር ግንኙነት አላችሁ ብሎ ያሰራቸውን ነጋዴዎችን ከየካቲት 9-12/2018 ዓ.ም የማይፈታቸው ከሆነ የኮሩ አሃድ የሆናችሁ አዳኞች፣ሻለቆች እና ክ/ጦሮች እንዲሁም የወረዳ ጊዚያዊ መንግስት መዋቅራችን በቀጣይ የሚተላለፈውን የአጸፋዊ እርምጃ መመሪያ ተቀብላችሁ ለማስፈፀም በተጠንቀቅ እንድትቆሙ እና ከወዲሁ ዝግጅታችሁን እንድታጠናቅቁ ጥብቅ መልዕክት እናስተላልፋለን።
#ማሳሰቢያ፦ መመሪያው የትግሉ ደጋፊ በመምሰል በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖን ቤተሰቦችን እና አመራሮች ለጠላት አሳልፎ የሚሰጡ አካላትንም ጭምር የሚያካትት ይሆናል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ወታደራዊ መምሪያ
09/ዐ6/2018 ዓ.ም
