ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish4 491
Obunachilar
+1024 soatlar
+847 kun
+87330 kun
Postlar arxiv
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የአብይ አሕመድ ጦር ላይ ድል አደረገ ..... አገዛዙ በአፋብኃ አናብስቶች በመረፍረፉ በብስጭት በእስቴ ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ተበቅሏል ....... ምሽግ የተሰበረበት የአብይ አሕመድ ጦር የረገፈበት የውጊያ ውሎ የግንባር መረጃዎችን እነሆ ያድምጡት ..........
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ነጎድጓድ
ክ/ጦር ዋና መሪ ይገረም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
❗ከዚህ በፊት በባይደን አስተዳድር በኢትዮጵያ የተጣለው ማዕቀብ አይነሳም❗ (ትራምፕ)
ፕረዚደንት ትረምፕ ከሳቸው ቀደም ብሎ ፕረዝደንት ባይደን በኢትዮጲያ መንግስት ላይ ጥለውት የነበረውን Executive Order አስቀጥለዋል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ኹኔታ በአሜሪካ "ብሄራዊ ደኅንነት" እና "የውጭ ፖሊሲ" ላይ "ያልተለመደ" እና "ልዩ የኾነ ስጋት" ደቅኗል በማለት ከአራት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፉትን ፕሬዝዳንታዊ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ድንጋጌ ሰሞኑን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት አራዝመውታል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፕሬዝዳንታዊውን የአስቸኳይ ጊዜ ኹኔታ ድንጋጌ ያራዘሙት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ኹኔታ በአገሪቲ ሰላምና መረጋጋት እንዲኹም በቀጠናው ላይ የደቀነው ስጋት አኹንም ቀጥሏል በማለት ነው። ፕሬዝዳንታዊ ድንጋጌው፣ በጦርነቱ ወቅት ተፈጽመዋል በተባሉ "የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች" እና "የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎል" ወንጀሎች በተጠረጠሩ ማንነታቸውና ቁጥራቸው ባልተጠቀሰ የተወሰኑ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ የጣለ ነው።
#የኦህዴድ ብልፅግና ዲፕሎማሲ_ኩስምና ተጧጡፎ ቀጥሏል።
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የእስልምና እምነት ተቋማት ፖለቲካዊ አጀንዳ አስፈፃሚ ለመሆን የፋሽስቱ ኦህዴድ ብልፅግና የጀርባ ጭንቅላቶች ለመሆን ስምሙ ሆነው በግላጭ መጥተዋል።
"የአረብ ሊግ አባል እንሁን፣ አረበኛ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁንልን" የሚሉት ጠባብ ዘረኛ እና አክራሪ ውሃብዮች ግዕዝን መማር ወንጀል ነው እያሉን ነው።
ይህ ተግባር የሙስሊሙ ማህበረሰብ አላማ እና አጀንዳ ሳይሆን የኦህዴድ ብልፅግና የጀርባ አሻጥር ነው።
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ኤርትራ በድጋሚ አወገዘች❗
🇪🇷 የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ዛሬ በመስሪያ ቤቱ ድረ ገጽ ላይ ባወጣው ትንታኔ፣ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ "ሉዓላዊ የባህር በር የማግኘት" በሚል ይፋ ያደረገውን እንቅስቃሴ አጥብቆ አውግዟል። ትንታኔው ይህንን አጀንዳ "ከእውነት የራቀ፣ አደገኛ እና ህገ-ወጥ" ሲል የፈረጀው ሲሆን፣ የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናት በተለያዩ የሚዲያ ዘመቻዎችና ስነ-ስርዓቶች ጉዳዩን ህጋዊ ለማስመሰል ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው ሲል ይከሳል።
በኤርትራ እይታ፣ ይህ የባህር በር ጥያቄ የኢትዮጵያን ከባድ ውስጣዊ ችግሮች ለመሸፈን ታስቦ የተነሳ የፖለቲካ ማዘናጊያ ስልት ነው። መንግስት በከፍተኛ የዋጋ ግሽበት የሚታመሰውን ኢኮኖሚና በመላ አገሪቱ የተስፋፉትን የውስጥ ግጭቶች ከመፍታት ይልቅ፣ ህዝባዊ ትኩረትን ወደ ውጫዊ ጉዳይ በማዞር ድጋፍ ለማሰባሰብ እየሞከረ ነው ሲል ትንታኔው ይሞግታል።
ከዚህም ባሻገር ጽሑፉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ታሪክን እያዛቡና ያለፈውን የኃይል ውህደት (annexation) ዘመን በማወደስ የሉዓላዊነት መርህን እየጣሱ ነው ሲል ይከሳል። ይህ ድርጊት የኤርትራን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የሚጋፋ ብቻ ሳይሆን፣ የተባበሩት መንግስታት ቻርተርንና የአፍሪካ ህብረት መስራች ህግን ጨምሮ መሰረታዊ የሆኑ አለም አቀፍ ህጎችን የሚጻረር መሆኑን ያስረዳል።
በሌላ በኩል ጽሑፉ ኤርትራ ከጎረቤቶቿ ጋር መተባበርን እንደማትቃወም ያሰምርበታል። ይሁንና ማንኛውም ትብብር በአንድ ወገን ጀብደኝነት ላይ ሳይሆን በጋራ መከባበር፣ በህጋዊ ግልጽነትና ለቀጠናው ሰላም በጋራ በመቆም ላይ የተመሰረተ መሆን እንዳለበት ያስገነዝባል።
ትንታኔው፣ በማጠቃለያውም፣ የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያ መሪዎች ይህንን "አደገኛ ቅዠት" በመተው፣ ትኩረታቸውን የሀገር ውስጥ ሰላምን ወደማስፈንና የተጎዳውን ኢኮኖሚ ወደማደስ እንዲያደርጉ ጥሪ ያቀርባል። ይህን ማድረጋቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ቀጠናው መረጋጋት ወሳኝ መሆኑን ትንታኔው ያመለክታል።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እንደሚሉት፣ የቀይ ባህር መዳረሻ እና የወደብ ባለቤትነት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የህልውና እና የብሔራዊ ደህንነት ዋስትና ነው። ከ120 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት ሀገር እጣ ፈንታዋ እና ደህንነቷ በሌሎች ሀገራት ወደቦች ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን እንደሌለበት አበክረው ይናገራሉ። ይህ ጥገኝነት ሀገሪቱን ለፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ተጋላጭ እንደሚያደርጋት ያስረዳሉ።
ጄነራል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ መኮንኖች፣ የባህር በር የሀገርን ሉዓላዊነት ሙሉ የሚያደርግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ በተደጋጋሚ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር ጋር የሺህዎች ዓመታት ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር እንዳላት በማንሳት፣ ወደብ አልባ መሆኗ ከተፈጥሮኣዊ እና ታሪካዊ አገባቧ ጋር የማይሄድ መሆኑን ይገልጻሉ። በተለይ የአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የደም ሥር እንደነበር በማስታወስ፣ ታሪክን እና ጂኦግራፊን መሰረት ያደረገ መብት እንዳላት ይሞግታሉ። ምንም እንኳን የወደብ ጉዳይ ወሳኝ ቢሆንም፣ ጄነራሎቹ ይህንን ፍላጎት ለማሳካት የመጀመሪያው አማራጭ ሰላማዊ ድርድር እና የጋራ ተጠቃሚነት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ይናገራሉ። የሰላም አማራጭን እያራመዱ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና ሉዓላዊነቷን ለመጠበቅ ሁልጊዜም ዝግጁ መሆኑን ያስገነዝባሉ።
ይህ በቀጥታ የጦርነት ጥሪ ባይሆንም፣ የሀገሪቱ የህልውና ጉዳይ ነው ብለው የሚያምኑበትን ነገር ለማስጠበቅ ሠራዊቱ ያለውን ዝግጁነት እና አቅም እንደሚያጠናክር የሚገልጽ ስውር መልዕክት ነው። የጄነራሎቹ መልዕክት "የቀይ ባህር መዳረሻ ለኢትዮጵያ ወሳኝ እና የማይታለፍ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ ነው፤ ይህንን ለማሳካት በቅድሚያ ሁሉንም የሰላም እና የድርድር አማራጮች እንጠቀማለን፤ ነገር ግን የሀገራችንን ጥቅም ለማስጠበቅ ያለንን ዝግጁነት አጠናክረን እንቀጥላለን" የሚል የነበረ ሲሆን ይህም ኤርትራን አስቆጥቷል።
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ማንነቱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ መንግስትና ሀገር አልባ የተደረገው አማራ እጣፈንታ በወለጋ- የአገዛዙ ጦር እና ፀራ አማራ እርምጃው
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቢደንጎሮ ወረዳ በአንድ መንደር የሚገኙ አማራዎችን ቤት የጎተራ እህልን ጨምሮ ከእነ ሙሉ ንብረቱ ፋኖን ትቀልባላችሁ በሚል ሰበብ እንዲቃጠል አድርጓል- ፀረ አማራው የዐቢይ አህመድ አገልጋይ ጦር።
ድርጊቱ አስነዋሪ እና ጠያፍ ነው። ለኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ ያደረው እና በተለይም ከሁለት ዓመት በላይ ወደ ክልሉ መካናይዝድ ጦር በማዝመት እና በአየር ኃይል እየታገዘ አማራን በከባድ መሳሪያ ጭምር እየገደለ እና እያፈናቀለ ያለው "የመከላከያ ሰራዊት" እየወደቀ ላለው ስርዓት ውግንናውን አሳይቷል ፤ ፀረ አማራነቱንም እንደዚሁ።
ከዳር ድንበር ጠባቂነት ወደ ብጽግና ፓርቲ አገልጋይነት በመውረድ ማንነት እየቆጠረ አማራን በማሳደድ እና በመግደል ላይ ተጠምዷል።
ከክልሉ ውጭ ያሉ የአማራ ተወላጆችንም በፋኖ ስም እየለቀመ ያስራል ፤ ቤታቸውንም በእሳት ያጋያል።
ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ከወደ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቢደንጎሮ ወረዳ ከሰሞኑ የተሰማው አሳዛኝ መረጃ ነው።
ሎምጫ ቀበሌ ቢጊት በተባለ መንደር ነሃሴ 27/2017 መከላከያ በአማራዎች ላይ የፈፀመው ጥቃት በእርግጥም አሳሳቢ ነው።
ተፈጥሮአዊ ማንነት አማራነት ወንጀል ሆኖ ሕይወትን ጨምሮ ከፍ ላለ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግር ሲዳርግ መመልከት የተለመደ እና በተለይም የዘረኛው ኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ መገለጫ ከሆነ ከራርሟል።
የተወሰኑ የአካባቢውን ወጣት (ቄሮዎችን) ይዞ ወደ ሎምጫ ቀበሌ ቢጊት መንደር የገባው ይህ የዐቢይ አህመድ አገልጋይ ጦር "ፋኖን ትቀልባላችሁ" የሚል ሰበብ በመፍጠር በነዋሪዎች ላይ ጥቃት ፈፅሟል።
ይኸውም ነሃሴ 27/2017 ብቻ 2 ገበሬዎችን አቁስሏል ፤ 13 የሚሆኑትን አስሯል ፤ 76 የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን የጎተራ እህልና አልባሳቱን ጨምሮ ከእነ ሙሉ ንብረቱ በእሳት አጋይቷል።
እነዚህን ገበሬዎች በጭካኔ በማፈናቀል ሜዳ ላይ እንዲወድቁ እና ለመጠለያ እጦትና ለርሃብ እንዲጋለጡ አድርጓል።
ቤታቸውን በማቃጠል ሜዳ ላይ ከበተናቸው እና ሀገር እና መንግስት አልባ ካደረጋቸው 71 ንጹሃን አማራዎች መካከልም ፦
1) አለባቸው ካሴ፣
2) አንበሳው አባተ፣
3) ዘመኑ ተበጀ፣
4) አይናለም አንባዬ፣
5) ቄስ ይሄነው በላይ፣
6) የኔአለም አበበ እና
7) አባቢል ወንዴ የተባሉ አርሶ አደሮች ይጠቀሳሉ።
"ለአማራ ጋር ትወግናላችሁ" ፣ "አብራችሁ ማህበር ትጠጣላችሁ" እንዲሁም "ፋኖንም ትቀልባላችሁ" በሚልም የአምስት የኦሮሞ ተወላጆችን ቤት በተመሳሳይ ከእነ ጎተራ እህሉ እንዲቃጠል አድርገዋል።
ለአማራ ትወግናላችሁ በሚል ቤታቸው የተቃጠለባቸውም የኦሮሞ ተወላጆችም ፦
1) ተሾመ አበበ፣
2) ታከለ ጉታ እና ወንድሙ፣
3) አዱኛ እና
4) አቢደንጎሮ ላይ ከአማራዎች ጋር ተባብረህ የኦሮሞ ተወላጆችን ቤት አቃጥለሃል በሚል በሽብር ወንጀል ተከሶ 9 ዓመት ተፈርዶበት በዝዋይ ማ/ቤት የሚገኘው የአቶ ታከለ ኃይሉ ናቸው።
ሁለት የኦሮሞ ተወላጆችን ጨምሮ ሰባት አማራዎች ማለትም አባቡ አንለይ እና እንድሪስ አባቡ የተባሉ አባት እና ልጅን ጨምሮ 9 የሚሆኑ የአቢደንጎሮ ነዋሪዎች በሽብር ተከሰው ከ6 ዓመት በላይ ተፈርዶባቸው ወደ ዝዋይ ማ/ቤት ከተጫኑ አንድ ዓመት አልፏቸዋል።
በአገዛዙ ጦር ቤታቸው የወደመባቸውም ሆነ በግፍ እስር ላይ የሚገኙ የአቢደንጎሮ ነዋሪዎች ፍትህ ይፈልጋሉ ፤ አማራነት ወንጀል አይደለም!
የሚመለከታችሁ ሁሉ ስለ ሰው ልጅ ስትሉ ከንጹሃን ጎን በመቆም ኃላፊነታችሁን ተወጡ።
መስከረም 3/2018 ዓ.ም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር መረጃ:-
➾ አቸፈር ወንድዬ የአቤ ጉበኛ ብርጌድ‼
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር አቤ ጉበኛ ብርጌድ‼️
በ02/01/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቤ ጉበኛ ብርጌድ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት እሬሽን ከዲላሞ ዝህቭስት አቀብሎ ሲመለስ አሹዳ ከተማ መውጫ እና መግቢያ ላይ ደፈጣ በመያዝ ነበልባሎቹ የአቤ ጉበኛ ብርጌድ 1ኛ መብረቁ ሻለቃ እና የብርጌድ ስታፍ አባላት በጥምር የዳመጡት ሲሆን የአቤ ጉበኛ አናብስቶች ከደፈጣ ዉጊያ ወደ የጨበጣ (የእጂ በእጂ ውጊያ )ከፍ አድርገው ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል ጠላትም አስከሬኑን ሳያነሳ ፈርጧል።
በዚህም መሰረት ጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ተችሏል
አቸፈር ወንድዬ ያ ግደም ያ ግድም
ተኳሹ ብዙ ነዉ አያረማምድም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ግዮን ብርጌድ ኃይል አድማሱ ሻለቃ ጠላት እሬሽን ተቀብሎ ሲመለስ ከአላይታ እስከ አምቢስ ደፈጣ በመያዝ ጠላት ላይ ጥቃት አድርሰዋል።
አናብስቶቹ ጠላትን በደፈጣ ጥቃት ያደረሱበት ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ እግሬ አዉጭኝ በማለት ፈርጥጦ ግሽ ተራራ ላይ ተሰቅሏል።
ክንዳቸው የማይዝለው በቅፅል ስማቸው የምድር ድሮኖች የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች ከመሸ ታምር ሰርተዋል።
መነሻውን አዴት አድርጎ በአንድ ኦራልና አንድ ፓትሮል በመሆን የአረመኔው ሰራዊት እሬሽን ለማቀበል ወደ አዳማ ሲንቀሳቀስ ከአዴት እንደወጣ ከቀኑ 11:ሰዓት ሽዋ ሜዳ ላይ በደፈጣ በተፈፀመ ጥቃት ፓትሮሉ ላይ ዲሽቃ ጠምዶ የነበረውን ተኳሸ እና አራት የአረመኔውን አገዛዝ አባላት ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት የፋሽስቱን ሰራዊት ቅንድቡን በማለት የተሰናበቱ ሲሆን ጀግኖች እቅዱን አክሽፈው መልሰውታል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
መስከረም 2/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የተከበሩ ክቡር አቶ ክርስቲያን ታደለ በአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የሚገኝና በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ አንደበት ርዕቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኛ ነው። ሰላማዊና ንፁህ ታጋይም ነበር!!
የአምባገነናዊ መንግስታት መገለጫ የሚፈሩትን ሰው በማሰር ብቻ ያሸነፍኩት ይመስለዋል። አብይ አሕመድ አንድ ክርስቲያን ታደለን ከሺህ ጦር በላይ ይፈራዋል። አሰረው፣ ወንጀለኛ ነው ተባለ በምርመራ አንዳች ነገር አላገኙበትም ነፃ ተባለ። የሀሰት ምስክሮችን አደራጅቶ ለማስመስከር ሞከረ በፍፁም አልተሳካም ። ወደፊትም አይሳካለትም ።
እንደ አማራጭ አድርገው የያዙት የሕዝብ ልጅ የሆነውን የተከበሩ ክርስቲያን ታደለን ጤናውን አደጋ ላይ በመጣልና ሕክምና በመከልከል እንዲጎዳ ማድረግ ነው። ካንዴ ሁለቴ ሆስፒታል ኦፕራሲዮን ተደርጎለት ሀኪሞች ሆስፒታል ተኝቶ ክትትል እየተደረገለት መታከም አለበት ቢሉም ደም እየፈሰሰው ጭካኔ በተሞላበት ወደ ማረሚያ ቤት ወስደውታል።
ግን የራስን ዜጋ ያውም በሰላማዊ መንገድ ምርጫ አሸንፎ ሕዝብ ወክሎ ፓርላማ የገባን ሰው በዚህ ደረጃ ማንገላታትና መበቀል ምን አመጣው? ምንስ ወንጀል ሰርቶ ነው? የመረጠውን ሕዝብስ መናቅ አይሆንም ወይ? ታጥቆ አልተዋጋ በሀሳብ የሞገተን ሰው ይሄን ያህል ማሰር አይበቃም ወይ?
ከእሱ ስቃይ የኛ ዝምታ ዋጋ እያስከፈለው ስለሆነ ፍትህ ከአባገነን መንግሥት ባይገኝም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አካላት ትኩረት እንዲያደርጉበት የክርስቲያን ወዳጆችና ደጋፊዎች ሳትሰላቹ ድምፅ እንድትሆኑትና በደንብ የህክምና ክትትል እንዲደረግለት ይሁን !!
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
2ኦፕራሲዮን አድርጎ ደም እየፈሰሰው ወደ ማረሚያቤት
📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍 📍
🫡👉የተከበሩ ክቡር አቶ ክርስቲያን ታደለ በአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የሚገኝና በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ አንደበት ርዕቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኛ ነው። ሰላማዊና ንፁህ ታጋይም ነበር!!
😡የአምባገነናዊ መንግስታት መገለጫ የሚፈሩትን ሰው በማሰር ብቻ ያሸነፍኩት ይመስለዋል። አብይ አሕመድ አንድ ክርስቲያን ታደለን ከሺህ ጦር በላይ ይፈራዋል።
አስረው፣ ወንጀለኛ ነው ተባለ በምርመራ አንዳች ነገር አላገኙበትም ነፃ ተባለ። የሀሰት ምስክሮችን አደራጅቶ ለማስመስከር ሞከረ በፍፁም አልተሳካም ። ወደፊትም አይሳካለትም ።
🏥እንደ አማራጭ አድርገው የያዙት የሕዝብ ልጅ የሆነውን የተከበሩ ክርስቲያን ታደለን ጤናውን አደጋ ላይ በመጣልና ሕክምና በመከልከል እንዲጎዳ ማድረግ ነው።
ካንዴ ሁለቴ ሆስፒታል ኦፕራሲዮን ተደርጎለት ሀኪሞች ሆስፒታል ተኝቶ ክትትል እየተደረገለት መታከም አለበት ቢሉም ደም እየፈሰሰው ጭkካኔ በተሞላበት ወደ ማረሚያ ቤት ወስደውታል።
🤕ግን የራስን ዜጋ ያውም በሰላማዊ መንገድ ምርጫ አሸንፎ ሕዝብ ወክሎ ፓርላማ የገባን ሰው;
🤦በዚህ ደረጃ ማንገላታትና መበቀል ምን አመጣው?
🤦♂️ምንስ ወንጀል ሰርቶ ነው?
👉የመረጠውን ሕዝብስ መናቅ አይሆንም ወይ?
☝️ታጥቆ አልተዋጋ በሀሳብ የሞገተን ሰው ይሄን ያህል ማሰር አይበቃም ወይ?
🔊ከእሱ ስቃይ #የኛ_ዝምታ ዋጋ እያስከፈለው ስለሆነ ፍትህ ከአባገነን መንግሥት ባይገኝም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አካላት ትኩረት እንዲያደርጉበት;
የክርስቲያን ወዳጆችና ደጋፊዎች ሳትሰላቹ #ድምፅ እንድትሆኑትና በደንብ የህክምና ክትትል እንዲደረግለት ይሁን !!
#FreeChristianTadele #ክርስቲያንታደለ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እነ ሞት አይፈሪ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ሁለተኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ር መዝገበጮቄ ብ/ድ ለስራቱ አገልጋዮች ባንዳዎች ያተላለፈ የማስጠንቀቂያ መልክት!
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ለመላዉ የፋኖ ሠራዊት እና ለመላዉ የአማራ ህዝብ እንደሐሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ ። 2018 ዓም
የዉጤት የድል የመተባበርና የስኬት ዓመት ያድርግልን ።
በወንድሞቻችን ደምና ዋጋ እዚህ ደርሰናልና ቀጣዩን አመት የከፈሉትን ዋጋ የሚዘክር አንድነትንና የድል ጉዞ በአደራነት እንደተሸከምን እያሰብን ለህዝባችን የሚበጀዉን ሁሉ ለማድረስ እራሳችን እናዘጋጅ ።
ለከፋፋይ ለታርጋለጣፊና ልዩነት ለሚናፈቁ ሽብልቆች በራችንም ጆሯችንም ዝግ አድርገን በራሳችን በሜዳዉ ሀሣብ ልክ እንራመድ ።
እንደህዝብ የመትረፍ ተስፋችን ከእግዚአብሔር በታች በእዉነት እንዲሁም ተግባር ባለዉ ዉጤት አምጭ ዉሳኔና ብርቱ አማራዊ የተባበረ ክንድ ላይ የተመረኮዘ ነዉ።እናም ነጋዴ ገበሬ የመንግስት ባለሙያ ባለሀብት ባለጉልበት ባለመረጃ ሁሉም አማራ የበኩሉን ይረባረብ።ሁላችንም በሆድና በገንዘብ የማይገረድ አማራ ሆን እንቁም።
አምላክ በድል ያገናኘን ።
አርበኛ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙሉዬ የላስታ አዉራጃ አሳምነው ኮር ምክታል ወታደራዊ አዛዥ!!::
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መርዓዊ ከተማ ለምትገኙ የጠላት ቀኝ እጆች የተላለፈ‼️
✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
የመጨረሻ የማስጠንቀቂያ ወገናዊ ጥሪ።
✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
በአንድ ቀን ብቻ 86 ንጹሃን በመርዓዊ ከተማ በአደባባይ ለጨፈጨፈው ፣ እና ያን ጀግና አርበኛ ይልቃል አበጀን እስከ አከርካሬው ድረስ በሳንጃ በመውጋት ከማቁሰሉም በላይ ውሃ እንዳይጠጣ እህልም እንዳይበላ በማድረግ ፖትሮል ላይ በሰንሰለት በማሰር ባህርዳር ፣ አዴት ፣ መሸንቲና እና መርዓዊ ከተማ ላይ እያዞረ በምድር ላይ ተፈፅሞ የማያውቅ ግፍ ሲፈፅምበት ከቆየ በኋላ በቀኝ ደረቱ ፣ በቀኝ አይኑ እና በሌሎች የአካል ክፍሎቹ ላይ የብሬን ጥይት በማርከፍከፍ ሬሳው እንኳን እንዳይለይ አድርጎ መሸንቲ አካባቢ ባለው ክሪቸር ላይ በግፍ ረሽኖ ለጣለው ለአረመኔው አብይ አህመድ የግፍ አገዛዝ በመረጃ ሰጭነት ፣ በሎጀስቲክስ አቅራቢነት እና በጭንገረድነት ለምታገለግሉ የመርዓዊ ከተማ ኑዋሪ የሆናችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተጠቀሳችሁ አስነዋሪ አማራወች በውስጥ አርበኞቻችን በኩል ወይም በሰርጎ ገብ ሃይላችን ቀጥተኛ እና የማያዳግም እርምጃ ከመውሰዳችን በፊት ከአስነዋሪ ድርጊታችሁ እንድትታቀቡ የመጨረሻ ወገናዊ ጥሪ ቀርቦላችኋል ። እድሉን ተጠቅሞ ራስን ማግለል ብቸኛው በሂወት የመኖር አማራጭ ነው ።
1. አምላኬ ተመስገን ቀበል 02
2. ሰጤ አስራት ቀበል 01
3. በሪሁን በሌ ቀበል 02
4. ሳልየ አደመ ቀበል 02
5. ቤዛ ፀጉር ቤት ቀበል 02
6. እስቲበል ቀበል 01
7. አቸነፍ ገቢወች ጽ/ቤት ሰራተኛ
8. ዮናስ ገቢወች ጽ/ቤት ሰራተኛ
9. ቄሴ ሊስትሮ አንካሳው ሊስትሮ ቀበል 02
10. ሞላ ወልዳረጋይ ቀበል 02
11. ይዋኒስ ቁሜ ቀበል 02
12. አዲሴ ታደሰ ቀበል 02
13. እመቤት አድማሱ ቀበል 02
14. ውቢት አድማሱ ቀበል 02
15. አድና ሃይሌ ቀበል 02
16. አይናዲስ ስሜነህ ቀበል 01
17. ፋንታ ባለሱቋ ቀበል 01
18. ታከለ አያሌው ቀበል 02
19. አየሁ አለም መረዋ ቀበል 01
20. ሸዋዬ ፀሃይ መረዋ ቀበል 02
21. ሙሉጌታ ዘለቀ ቀበል 01
22. ይልቃል ቀበል 01
23. ደሴ ሰይዱ ቀበል 02
24. እንኳህነች ካሳሁን ቀበል 01
25. እቱዬ ታደሰ ከእነ ሴት ልጇ ቀበል 01
26. አሳየ ሞሳ ቀበል 01
27. ይሃ ሰሜ ቀበል 01
28. ይታየው ገለች ቀበል 01
29. የዘምዘም ጫትቤት ባለቤት ቀበል 01
30. የፔንታጎን ሱቅ ባለቤት ሰለሞን ቀበል 02
ሌሎችንም በማጣራት ላይ ነን ። ተጨባጭ መረጃወች ስናገኝ ተመሳሳይ ጥሪ እናቀርባለን።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
02/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በእኔና በብዙዎቹ የዚህ ዘመን የአማራ ህዝብ የህልውና ታጋዮች ሮል ሞዴል በሆኑት የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ላይ በአገዛዙ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ትግላችን ይበልጥ መምር እንዳለበት የሚያሳይ የሊትመስ ፔፐር ማሳያ ምልክት ነው።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ገብርዬ ፈጣሪ ይማርህ