uz
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
2 955
Obunachilar
+424 soatlar
+127 kun
+38830 kun
Postlar arxiv
የአማራይቱ ልጅ አዲስ አበባ ይሰማል እንዲያው በሞቴ ሸር እና ጆይን በማድርግ አድርሱልኝማ የአማራ ልጅ ፋኖ አፋብን ወደ ፊት እየገሰገሰ እየመጣ ነው ሽር ሸር ሸር ሸር

ወደ በ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ከጠላት ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ ከህዳር 10 _ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ==============+============= ..........በድምሩ =79 ➺መከላከያ =43➺ሚሊሻ=18 ➺ፓሊስ=3 ➺አድማ ብተና =01➺ፓራ ኮማንዶ=14 ..........ግንቦት 04/2018 ዓ.ም 1.ዳንኤል ፈይሳ.............መከላከያ 2.ጫላ ጉታ.............መከላከያ 3.አደም ፈረደ.........መከላከያ 4.ላምነው መከታ.......መከላከያ 5.ኤለያስ ጫሌ.....መከላከያ 6.መኳንት መላኩ........መከላከያ 7.ም አስርአለቃ አብድማርቆስ...መከላከያ 8.ራቡማ ነጋ.............መከለከያ 9.አብድ አህመድ..........መከላከያ 10.ወንድ ሀብቴ..........መከለከያ 11.ልንገረው ዘውድ.....መከላከያ 12.አሸናፊ አሰፋ .............መከላከያ 13.ልንገረው ዘውድ..........መከላከያ 14.አሸናፊ አሰፋ......መከላከያ 15.ወርቅነህ አባተ........መከላከያ 16. ይታያል እኛምአየን......ሚሊሻ 17. ብርሌው ጌትነት .....መከላከያ 18. በዳሶ ሁሴን.........መከለከያ 19. እያሱ ተስፋ........መካከያ 20. ሞአስ ጋሊ ......መከላካያ 21.ጀንበሩ ንጉስ ......ፓሊስ 22.ብርሀኑ ነገሰ.......ሚሊሻ 23.ሲሳይ ታደሰ.........መከላከያ 24.መለሰ ደርቤ.........መከላከያ 25.ጀንበሩ ንጉሴ.......ፓሊስ 26.ብርሀኑ ነገሰ.......... ሚሊሻ 27.ዋሌ አለማየሁ ....ሚሊሻ 28.ዳዊት ሙቀት ....መከላከያ 30.አበባው ምንይበል....አድማብተና 31.አየለ ሙናየ.......ሚሊሻ 32.ሚካኤሉ ደሴ........ መከላከያ 33. ጌታሰው ግዛ....ፓራኮማንዶ 34.ሙክታር አህመድ....መከላከያ 35.ሁነኛው አጥናፉ ...ፓራ ኮማንዶ 36. ስመኘው ገረመው...ፓራ ኮማንዶ 37.ከፋለ አለወኝ.......ሚሊሻ 38.አሸነፍ ማኔ....ሚሊሻ 39.ይችላል አበበ...ሚሊሻ 40.ሸጋው ባብየ ......መከላከያ 41.ቄስ አሰራደ አምሳሉ.....ሚሊሻ 42.ባምላክ አወቀ......ሚሊሻ 43.ነፃው ተስፋየ...ፓራ ኮማንዶ 44. ተከታይ በላይ.....ፓራ ኮማንዶ 45.ገረመው መኮኑን.....ሚሊሻ 46.የሽዋስ ሙናየ..ሚሊሻ 47.ወንድማለም ደመስ.....ፓራኮማንዶ 48.ሲሳይ ማረጉ...መከላከያ 49.ጌታው አንበርብር....መከላከያ 50.ሀይለማርያመ ከፋለ...መከላከያ 51. አስር አለቃ ቴዲ ጌታቸው...መከላከያ 52,ም/አ/ዓለቃ አብዱ ማርቆስ.መከላከያ 53, ገብሬ በሌ....... ሚሊሻ 54, ምስጋናው በለጠ....መከላከያ 55, ክንድነው መርሻ ...ፖራኮማንዶ 56, ደጀንአብርሃም .....ፖራኮማንዶ 57,አትንኩት ተስፋ......ፖራኮማንዶ 58.አስር አለቃ ታዴ ጌታቸው.መከላከያ 59.ንጉሱ ዳምጤ .....መከላከያ 60.ፀዳሉ ውቤ......መከላከያ 61.50አለቃ ደመቀ ጌቱ ....ሚሊሻ 62.ይገርማል ጌትነት .....ሚሊሻ 63.ኮ/ል መለሠ አያሌው ...ፓሊስ 64.ዘርጋ ዳንኤል....መከላከያ 65.ዮሴፍ አበበ.....መከላከያ 66.አትንኩት ተስፋ......ፓራኮማንዶ 67.ሙለሰው ስራው...ፓራ ኮማንዶ 68.ላቃቸው ማአዛ......ፓራ ኮማንዶ 69 አስርአለቃ ደሳለኝ አባይ ..መከላከያ 70.አስርአለቃ ሰለሞን አለምነው .መከላከያ 71.አብዲ ጊዛ...........መከላከያ 72.ነጋ ጋሸው..........ፓራ ኮማንዶ 73.ጌትነት ውቤ .......ሚሊሻ 74.መንግስቱ ይዘንጋው....ሚሊሻ 75.ዳግም አለሙ.......መከላከያ. 76.ሀብታሙ ንጉሴ ...ፓራ ኮማንዶ 77.በላይ በዙ........መከላከያ 78.አብርሀም በየነ....መከላከያ 79.ንሮዝማንናስር.....መከላከያ ይቀጥላል ገና ተቋሙን በዉጊያ ሳይሆን በስቦ ማስከዳት እያፈራረስነው እንገኛለን። አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

"ውድቀቴን ለሚመኙ ሁሉ፣ ተስፋ መቁረጤን ለማየት የሚጓጉበትን ያህል፣ ተመልሼ ስነሳ ለማየት የሚሆን ትዕግስት ይስጣቸው።" ​"አንበሳ የታመመ ሲመስላቸው የሚደሰቱ ብዙ ናቸው፤ ነገር ግን አንበሳ ሲነሳ
"ውድቀቴን ለሚመኙ ሁሉ፣ ተስፋ መቁረጤን ለማየት የሚጓጉበትን ያህል፣ ተመልሼ ስነሳ ለማየት የሚሆን ትዕግስት ይስጣቸው።" ​"አንበሳ የታመመ ሲመስላቸው የሚደሰቱ ብዙ ናቸው፤ ነገር ግን አንበሳ ሲነሳ ሁሉም ወደ ዋሻቸው ይገባሉ።" ​"እኔን ለመጣል የሚወረውሩት ድንጋይ፣ እኔ የምቆምበትን መሰላል ለመስራት ያግዘኛል።"

ሰበር ዜና! ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ ወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ! ​በምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኘው 105ኛ ኮር 45ኛ ክፍለጦር እና 29ኛ ክፍለጦር የተውጣጡ ሻለቆች በጋራ በመሆን ባከና​ወኑት የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞችን ከብልፅግና ፀረ-አማራ አገዛዝ ነፃ አውጥተዋል ። ​ግንቦት 04/2018ዓ.ም ማለዳ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተከፈተ መብረቃዊ ማጥቃት ሶስት(3) የሆድአደሩ መከላከያ ሰራዊት ሻለቃዎች ላይ በአንድ ጊዜ እርምጃ ተወስዷል። በውጊያውም የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦር ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። የ105ኛ ኮር አናብስቶች በወሰዱት ድንገተኛ እና ኢ-ተገማች ማጥቃት በርካታ የጦር መሣሪያዎች መማረክ ችሏል፡፡ በዚህ አውደ ውጊያ ሁለት(2) ብሬን መትረየሶች ፣ ሰላሳ ሶስት(33) ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና በርካታ ቁጥር ያለው ተኳሾች ተማርኳል ። ​በተጨማሪም በወረዳው የነበረው ማረሚያ ቤት በመስበር በርካታ የአማራ የሕሊና እስረኞች ሙሉ በሙሉ ማስለቀቅ የተቻለ ሲሆን የብልፅግና ፓርቲ አገልጋይ አመራርና ካቢኔ ወረዳውን ለቆ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቷል። ​በዚህ መብረቃዊ ጥቃት የተበሳጨው ሰወ-በላው ስርዓት የእግረኛ ጦሩ ሽንፈትን መከናነቡን ተከትሎ ከተሞቹ ላይ የድሮን ድብደባ አካሂዷል። በጥቃትም የወረዳው አስተዳደር ሕንፃና የፖሊስ ጣቢያ በድሮን ሲውድም ከ10 በላይ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል፡በርካታ የሕዝብና የመንግስት ንብረቶች መውደማቸውም ጭምር ማረጋገጥ ተችሏል። ​ መዳረሻውን ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ሕዝብ የሕልውና ተጋድሎ ተጠናክር ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 04/2018ዓ.ም

በቋሪት የብልጽግና ቅጥረኞች በውርደት ተመልሰዋል! ༻༺༻༺༻༺༻༺༻ [ግንቦት 04/2018 ዓ.ም፣ ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት] የንጹሐንን ደም የሚያፈስሰው የብልጽግና አገዛዝ በቋሪት ወረዳ ወይበይኝ ቀበሌ በማክሰኝን ታዳጊ ከተማ የገለባ ፍራሽ በመሥራት ራሱንና ቤተሰቡን ያስተዳድር የነበረውን ምስኪኑን ግለሰብ #አቶ_መኩሪያው_ታፈረን በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ቢገድሉትም በፋኖ ክንድ የሚገባቸውን ቅጣት አግኝተው ተመልሰዋል። ይህ በግፍ የተገደለው ግለሰብ የፋኖ ምሕረት ጥሩነህ የቅርብ ቤተሰብ መሆኑ ታውቋል። ሰላማዊ ዜጎችን በማጥቃት ሕዝብን ለማሸበር የሚሞክረው አገዛዝ፣ የፋኖን የቆረጠ ክንድ መቋቋም አቅቶት ሙትና ቁስለኛውን ተሸክሞ ወደ መሸገበት ጉድጓድ ተመልሷል። ስሙን መጥቀስ ያልፈለገ በአካባቢው የሚገኝ ነዋሪ በሰጠው መረጃ መሠረት፦ ▶ አንድ ሚሊሻ ወዲያውኑ ሲሞት በቁጥር ያልታወቁ የሚሊሻ አባላት ቆስለዋል። በመጨረሻም ከዘመነ-ኢሕአዴግ እስከ ዘመነ-ብልጽግና ድረስ በኮማንደርነት ሲያገለግል የነበረውን አቶ ተስፋሁን አባተን ሚሊሻዎች አግተው ወስደውታል። ንጹሐንን መግደል የጀግንነት ሳይሆን የፍርሃትና የውድቀት ምልክት ነው። የብልጽግና ሰራዊት በውጊያ አውድማ መቆም ሲያቅተው ወደ ሰላማዊ ዜጎች መዞሩ፣ ሥርዓቱ ምን ያህል የሞራል ዝቅጠት ላይ መውደቁን ያሳያል። ፋኖ ግን የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያሳየ፣ የሕዝብን ሰላም ለማስከበርና የንጹሐንን ደም ለመመለስ ትግሉን አፋፍሞ ቀጥሏል። #ፎቶው፦ ▶ ብልጽግና ላሰማራቸው አራጆች በአንድ ወቅት ያሰራጨው የእርድ መፈፀሚያ ምሳር (መጥረቢያ) ነው።

#8የአገዛዙ አባላት ያለ አንድ ተኩስ (04) መከላከያ( 04) ፓራ ኮማንዶ በስቦ ማስከዳት ስልት ጋንታ አዛዡና ቲም መሪው ፋኖን ተቀላቀሉ!! ^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^ ....ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ለማህበራዊ ስራ ኃላፊነትየማይሰጧቸውን ጨቅላ ህፃናት ለጦርነት የሚማግደው የአብይ አህመድ ስርዓት ነው። 1-አዲሱ አሻግሬ ዕድሜ_16..ፓራኮማንዶ 2-ዋሲሁን ዘውዱዕድሜ_15.ፓራኮማንዶ 3-ቻላቸው ስሜ ዕድሜ_17..ፓራ ኮማንዶ ከታፈኑበት አምልጠው ወደ ቤተሰቦቻቸው ተቀላቅለዋል። 4-ማሞ ጫላ......መከላከያ ከ25ክ/ጦር 5_አብርሀም ኩማ.......መከላከያ ከ25ክ/ጦር 6.አብዲ ሙላቴ....መከላከያ ከ25ክ/ጦር 7-መለሰ አሰፋ..... ፓራኮማንዶ 74ኛ ክ/ጦር የተቀላቀለ 8-ግርማይ አበራ.....መከላከያ74ኛክ/ጦር ከፉለገ ብርሀን ከተማ ከድጎ ፅዮን ቢቡኝ ወረዳ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ጋንታ መሪው አዛዡና ቲም መሪው ወደ 201ኛ ኮር 54ኛ እና 74ኛ ክፍለ ጦር ፋኖን ተቀላቅለዋል። የአብይ ስርአት ትምህርት ቤቶችን ዘግቶ የአማራን ህፃናት ሳይቀር ለጦርነት እያደረጋቸው ሲሆን.. በምስራቅ ጎጃም ከ25ወረዳወች 1400 ፓራ ኮማንዶ አስገድደው ማስገባታቸውን ከልጆች ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን የዳኘ ዋለ ሙዚቃ ከስልካቸው የተገኘባቸው ሰልጣኞች በአብይ ወታደሮች ደ/ማርቆስ ፓሊስ ኮሌጅ እንደተረሸኑ የአይን እማኞች አረጋግጠውልናል። አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ሰበር ዜና! ምኒልክ ዕዝ ወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ፤ የወንዶቹን በ"ት"ር መቋቋም ያቃተው አገዛዙ ከተማዋን በድሮን ደብ*ድቧን! ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኙ የ105ኛ ኮር 45ኛ ክ
ሰበር ዜና! ምኒልክ ዕዝ ወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ፤ የወንዶቹን በ"ት"ር መቋቋም ያቃተው አገዛዙ ከተማዋን በድሮን ደብ*ድቧን! ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኙ የ105ኛ ኮር 45ኛ ክፍለ ጦር እና የ29ኛ ክፍለ ጦር ሻለቆች በጋራ በመሆን ባከናወኑት የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን፣ ወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞችን ከብልፅግና አገዛዝ ኃይሎች ነፃ አውጥተዋል። ፋኖ በወሰደው በዚህ ድንገተኛ ጥቃት በርካታ የጦር መሣሪያዎችን መማረክ የቻለ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል፦ • 2 ብሬን መትረየሶች • 33 የክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች * በርካታ ቁጥር ያላቸው ጥይቶችና ተተኳሾች ይገኙበታል። አፋብን ወደ ፊት

የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ባደረገው ልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን ድል ተቀዳጅቷል። አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አ/ዕዝ ግንቦት 04/2018ዓ.ም የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ዛሬ ግንቦት 04 ቀን 2018ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ በደብረ ብረሃን ከተማ ዙሪያ ልዩ ቦታው አንጨቆረር ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት በወሰደው የተጠና መብረቃዊ ጥቃት በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን ኮሩ በግንባር መረጃው ገልጿል። ክፍለጦሩ ​ከአራት ቀናት በፊት እራሱን እንደ ንስር አድሶ በልዩ የሞራል ልዕልና ከፍታ ላይ በፈፀመው የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ የብልፅግናው ቀኝ እጅ የሻምበል አመራር በጀግናው የነጎድጓድ ክፍለጦር አናብስቶች ተማርኳል። ሰራዊታችን በፈፀመው የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን:- ✅ አንድ ፻አለቃ ማዕረግ አመራርን ጨምሮ 3 የጠላት ኃይሎች ተገ*ድለ*ዋል። ✅ 7 ከባድ ቁስለኛ ✅ አንድ (1) ዋና ሻንበል የተማረከ ✅2 ክላሽንኮቭ ✅120 የክላሽ ጥይት ✅ 2 ሙሉ የወገብ ትጥቅ ከነ ካዝናው እንዲሁም ✅ ሙሉ የጠላት የደንብ ልብስ መማረኩን ኮሩ በግንባር መረጃው አረጋግጧል። በተመሳሳይ የግንባር መረጃ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በመንዝ አውራጃ የዕዙ አካል የሆነው አፄ አምደ ፅዮን ኮር የምኒልክ ክፍለጦር አሃዶች ህዝብን ለመዝረፍ በተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ጥምር ጦር ወራሪ ኃይል ላይ ጉዳት ማድረሱን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃ ገለፀ። ጠላት በሁለት ግንባር ያቀና ሲሆም፣ ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ ወደ ጦል ንዑስ ወረዳ በማቅናት ከምኒልክ ክፍለጦር አሃዶች ጋር ባደረገው ውጊያ 2 የመከላከያ አባላት ሲገደሉ ከ 4 በላይ የጥምር ጦሩ አባላት ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል። በሌላኛው ግንባር ጠላት መነሻውን ከመንዝ ቀያ ወረዳ ዘመሮ ከተማ በማድረግ ወደ ክምር ድንጋይ በማቅናት ላይ እያለ በምኒሊክ ክፍለጦር ሻለቆች ክፉኛ መመታቱን ኮሩ የገለፀ ሲሆን በቀጠናው በተደረገ የተቀናጀ ውጊያ በውል የማይታወቅ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን ኮሩ አረጋግጧል። ተደጋጋሚ ሽንፈት እያስተናገደ ያለው የአገዛዙ ዘራፊ ሰራዊት ዛሬም እንደተለመደው በመንዝ ላሎ ወረዳ የጦልና አካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ የፈፀመ ሲሆን፣ የአርሶ አደር አቶ ታምሩ ወንዶሰን መኖሪያ ቤትን ሰብረው በመግባት ከ37,000ብር ጥሬ ገንዘብ በላይ ሲወስዱ ቤተሰብን ለማገዝ በሞተር ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ላይ ከእያንዳኔዳቸው ላይ ዘረፋ መፈፀሙን ኮሩ በመረጃው አረጋግጧል። ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 04/2018ዓ.ም

ኩራቶቻችን የምኒልክ ዕዝ ጀግኖች በቦታው የነበረውን ጠላት ደምስሰው ወታደራዊ ስትራቴጅክ ጥቅም ያላትን ወግዲን ጨብጠዋታል። ዝርዝሩን ይዘን እንመጣለን። አርበኛ አስረስ ጉድ አለ ሽር ሸር አድርግማ የ
ኩራቶቻችን የምኒልክ ዕዝ ጀግኖች በቦታው የነበረውን ጠላት ደምስሰው ወታደራዊ ስትራቴጅክ ጥቅም ያላትን ወግዲን ጨብጠዋታል። ዝርዝሩን ይዘን እንመጣለን። አርበኛ አስረስ ጉድ አለ ሽር ሸር አድርግማ የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት #የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk