uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin

Ko'proq ko'rsatish
5 218
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+637 kun
+39330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+143
10 kanalda
Sentabr '26
+557
20 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+542
8 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+710
17 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+1 125
9 kanalda
Get PRO
May '26
+1 541
13 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+248
13 kanalda
Get PRO
Mart '26
+135
15 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+492
21 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+168
14 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+120
16 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+98
9 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+236
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
10 Oktabr+18
09 Oktabr+2
08 Oktabr+28
07 Oktabr+28
06 Oktabr+8
05 Oktabr+8
04 Oktabr+9
03 Oktabr+2
02 Oktabr+12
01 Oktabr+28
Kanal postlari
🟢ተሽከርካሪ ወንበር💺💰💎 የስልጠኗ ኩርሲይ ያቺ ተሽከሪካሪ ፣ ስንቱን አጦዘችው  የኋሊዮሽ ዲድሪ ፣ ስንቱን አማለለች አቋም አስቀየረች ፣ ሙብቲዲዕ ሰቃቅሎ ሰለፊዩን ሲተች ፣ ተባብረው በድምር ሰለፊያን ቀብረው ፣ መሃላ ፈፅመው ባንድ ተሰልፈው ፣ ጀግና መሳይ ሳለ ያኔ የምናውቀው ፣ ሱና ላይበረዝ እተጋለሁ ያለው ፣ የብዥታ ንፋስ አቋሙን ሲንደው ፣ እንዲህ ሲፈዝብን ነሻጣው ደንዝዞ ፣ የጦር አፈሙዙን በሀቅ ላይ መዞ ፣ ስልጣን ሲከፋፈል ባጢልን አንግሶ ፣ ኡለሞችን ሲርቅ ንቆ አሳንሶ ፣ ካርታው ተዛብቶበት ቀጥተኛ መስመር ፣ ገርሞ የገረመን ካስተዋልነው ነገር ፣ የመገልበጥና የመቀልበስ ሚስጢር ፣ ለኡማው መበተን ዋነኛ ምክንያት ፣ ኢኽዋን እና ሟሚት የተደመሩላት ፣ ተሽከርካሪ ወንበር የስልጣን ማማ ናት ! ለወንበሯ ፍቅር ለሹመት አበዱ ፣ በዲን ስም ነገዱ ዲኑን እየናዱ ፣ ባንድነት መፈክር ልዩነት ማገዱ ፣ ምክር አልገታቸው በስሜት ተነዱ ፣ በቤተ መጅሊሱ በህገ መጅሊሱ ፣ ለመውሊድ ለሺርኩ ሰርክ ቢደግሱ ፣ መውረዳቸው ላይቀር ወንቧራም ማርጀቷ ዱንያም ሸብራቃ ሲራገፍ ውበቷ ፣ ወደ ቀብር ቤቱ አይቀርም ማምራቱ ፣ አፈር ተንተርሶ ባፈር መተኛቱ ❗️ يقول الله تعالى ذكره : ﴿تِلْكَ الدَّارُ الآخِرَةُ نَجْعَلُهَا لِلَّذِينَ لا يُرِيدُونَ عُلُوًّا فِي الأرْضِ وَلا فَسَادًا وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ﴾   [القصص ٨٣] ✍ሸምሱ ጉልታ ዐብዱረህማን https://t.me/Abuhemewiya

2
Matn yo'q...
114
3
ሼርርርርር
195
4
ገባገባበሉ በኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin
344
5
الســـلام عــليكـم ورحـــمةالله وبــــركاته   በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ኢሁድ ማለትም  በቀን 27/03/2017  ላይ ታላቅ 15ታዊየዳዕዋ ፕሮግራም         ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። የሲቶች ደዕዋ ⏰ ሰዓት: ከ500እስከ ዙህር 🕌 ቦታ:– ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ መንደር  (ዳሩል ሒጅራ መስጅድ) ላይ  ይሆናል። ሼርርርርር https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin
168
6
جهاد النفس د. عبد الرزاق البدر
جهاد النفس د. عبد الرزاق البدر
217
7
Matn yo'q...
205
8
👉 የእቁብ ሰብሳቢዮች ግድፈቶች ! እቁብ ማለት በአንድ ወይም በተወሰኑ ሰዎች አማካይነት የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ እየተሰሰበሰበ ለሰብሳቢው /ዎች የተወሰነና የእቁብ ከፋዮቹ የተስማሙበት የገንዘብ መጠን እንደ ደሞዝ እየተከፈ በአማና አስቀምጠው ሀላፊ ሆነው ሰብስበው በየተራ ለእቁብተኛው በእጣ ወይም ያለ እጣ እንዲሰጥ የሚደረግበት አሰራር ነው ። የዚህ አይነቱ አሰራር ከሸሪዓዊ ህግጋቶች በማይጋጭ መልኩ ከተሰራ በመልካም ከመተባበር ውስጥ ሊመደብ ይችላል ። የዘመናችን የሸሪዓ እውቀት ባልተቤቶች የዚህ አይነቱን አሰራር በመልካም መተባበርና መልካም ብድር ውስጥ ይገባል ይላሉ ። ይህ አሰራር ብዙዎችን የስራ እድል እንዲፈጥሩ የሚያደርግ ሲሆን አብዛኞች በራሳቸው ለእቁብ በሚሰጡት ትኩረት ልክ አጠራቅመው መፈፀም የማይችሉዋቸውን ተግባራት በእቁብ አማካይነት ይፈፅማሉ ። ለምሳሌ የተለያዩ የስራ አይነቶችን መጀመር ፣ ትዳር መያዝ ፣ ቤት መግዛት ፣ መኪና መግዛትና የቤት ቁሳቁሶችን እንደሟሟላት የተወሰኑ ሰዎች በዚሁ መንገድ በማጠራቀም ሐጅና ዑምራ እንደማድረግ ያሉ ተግባራትን በእቁብ በመታገዝ ያከናውናሉ ። ይሁን እንጂ ለእንደነዚህ አይነት መልካም ተግባራት አጋዥ የሆነው እቁብ ከ90% በላይ የሚሆነው በሰብሳቢዮቹ አማካይነት የሸሪዓ ጥሰት ያስተናግዳሉ ። የእቁብ ሰብሳቢዮችም ሆነ ከፋዮቹ አብዛኞቹ ከሸሪዓ እውቀት ጋር ግንኙነት የሌላቸው በመሆኑ ተግባሩን አሉታዊ ገፅታ ያላብሱታል ። በሰብሳቢዮች ከሚሰሩ የሸሪዓ ጥሰቶች ውስጥ የተወሰኑትን እንይ : – አንደኛ – ለአራትና ለአምስት ወር ያለ እጣ ዝም ብለው በመሰብሰብ አማና በተቀመጠባቸው የሰዎች ገንዘብ ያለ ፈቃዳቸው በመነገድ ከየትኛውም ነጋዴ በላይ ይበለፅጉበታል ። ወይም ለሌላ በትርፍ በማበደር ሐራም የሆነ ያልተገባ ጥቅም ያገኙበታል ። አደራ በተቀመጠ የሰዎች ገንዘብ ያለ ሰዎቹ ፈቃድ መነገድ ከባድ ሐራም የሆነ ተግባር ሲሆን ለሌሎች አበድሮ ትርፍ መቀበል ወለድ ነው ። ሁለተኛ – ሰብሳቢዮቹ እቁብ ከፋዮችን በማሳመን አንድ እጣ ወጥቶ ለእቁብተኛ እንዲሰጥና አንድ ደግሞ ሽያጭ እንዲኖር በማድረግ የተቸገረ ሰው እቁቡን ያለ እጣ ወስዶ ለእቁብተኛው ከተወሰነው ክፍያ ውጪ በግዢ መልክ እንዲከፍል ያደርጋሉ ። ይህም የገዛው ሰው ከተወሰነው የእቁብ ክፍያ ውጪ ስለሚከፍል ወለድ ውስጥ ይገባል ። ሶስተኛ – በቀኑ ያልከፈሉ ሰዎችን ቅጣት እንዲከፍሉ የሚደረግ ሲሆን ይህም ሪባ አንነሲኣ ( በጊዜ ምክንያት) የሚመጣ ወለድ ውስጥ ይገባል ። እነዚህ ተግባራት ከሸሪዓ ያፈነገጡና የአብዛኛው እቁብ ሰብሳቢ አላማ ሰዎችን መጥቀም ሳይሆን ያለ አግባብ በሰዎች ለመጠቀም ያለመ መሆኑን ያሳያል ። ከዚህ በላይ እቁቡ ከወለድ ጋር የተነካካ በማድረግ ብዙዎች በማያውቁት መንገድ በገንዘባቸው ከአላህ ጋር ጦርነት ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል ። በመሆኑም እቁብ ሰብሳቢዮች አላህን እንዲፈሩና የተሰጣቸውን ገንዘብ አማናውን ጠብቀው ለከፋዮቹ በስምምነታቸው መሰረት በእጣ ወይም በየተራ በማስረከብ በሚከፈላቸው ደሞች እንዲብቃቁ አደራ ለማለት እወዳለሁ ። ማስታወሻ : – ለሰብሳቢዮቹ የሚከፈለው እቁብተኞቹ የተስማሙበትና መጠኑን ያወቁት ገንዘብ በየተኛውም መመዘኛ ወለድ ውስጥ የማይገባ ሲሆን ትርፍ ከሚያስገኝ ብድርም ጋር ግንኙነት የለውም ። http://t.me/bahruteka
287
9
🟢የሸይኽ ረቢዕ ምክር ለሰለፊዮች ✏️የሸይኹልኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ፤ የኢብኑልቀይም እና የነጅድ የተውሂድ ዑለማዎችን ኪታቦች ትኩረት አድርጉ ፤ በደንብ ተገንዘቧቸው ፤ ተመሩባቸውም። ✏️የልመና እጃችሁ እንደ ኢሃይ አቱራስ ወዳሉ ማህበራት (ጀምዒያዎች) እንዳትዘረጉ። ✏️ትንሽም ቢሆን አላህ በሰጣችሁ ሀብት ተብቃቁ። ✏️ዳዕዋ ሰለፊያ የቆመችው ሰለፊዮች ዘንድ ባለች ትንሽ ሀብት እና በብዙ ችግር ነው። ገንዘብ በመሰብሰብ ላይ አይደለም የቆመችው።አስተውሉ ‼️ ✏️ሀብት መሰብሰብ (በተለይ ከሂዝቢዮች) ዳዕዋን ያወድማል። ✏️የሂዝቢያ ድርጅቶችን ተጠንቀቁ ገንዘብ እየሰጡ እንዳያዳክሟችሁ።አላህ በሰጣችሁ ተብቃቁ። ✏️ሀራምና አጠራጣሪ ሀብትን በመጠንቀቅ እና በዙህድ የሰለፎችን መንገድ ተከተሉ። ✏️ደዕዋን በትክክለኛው የሰለፎች መንገድ አሰራጩ (አድርሱ)። ✏️ኢሃይ አቱራስ ኢስላማዊ ማህበር በዓለም ላይ ሰለፊዮችን ለመበታተን እየለፉ ነው። የዐብዱረህማን ኢብኑ ዐብዱልኻሊቅን መንሃጅ እያስፋፉ ነው። በጣም ተጠንቀቁ‼️ ✏️ሽፋን ሊሆንላቸው የሱነህ ዑለማዎችን ኪታቦች ገዝተው ሊያድሉ ይችላሉ። ማስታወሻ የኢህያእ አቱራስ ኢስላማዊ ማህበርም ሆነ የዐብዱረህማን ኢብኑ ዐብዱልኻሊቅን አይነት መንሃጅ የሚከተሉ ሁሉ ማስጠንቀቂው ይመለከታቸዋልና ተጠንቀቋቸው‼️ https://t.me/Abuhemewiya
296
10
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)           🎤 ለወራቤ ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 29/ 1/2019 ከመግሪብ እስከ ዒሻ  ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ  በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል። ✔️ አድራሻ: – ነስር መስጅድ ✔️ የመስጅድ ኡስታዞች ለመስጅዱ ጀመዓ በመሳወቅ ከጀመዓቹና ከደረሶቻችሁ በመሆን ደዕዋውን በግዜ እንድትገኙ እነሳስባለን። ## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በነስር  መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!! ✍ አዘጋጅ:– የወራቤ ከተማ  ሰለፍያ  ጀመዓ ጇይን ይበሉ ሼርርርርርሸ 👇👇👇👇 https://t.me/eibrahimkeyeredin
1 634
11
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)           🎤 ለወራቤ ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 22/ 12/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻ  ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ  በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል። ✔️ አድራሻ: – ነስር መስጅድ ✔️ የመስጅድ ኡስታዞች ለመስጅዱ ጀመዓ በመሳወቅ ከጀመዓቹና ከደረሶቻችሁ በመሆን ደዕዋውን በግዜ እንድትገኙ እነሳስባለን። ## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በነስር  መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!! ✍ አዘጋጅ:– የወራቤ ከተማ  ሰለፍያ  ጀመዓ ጇይን ይበሉ ሼርርርርርሸ 👇👇👇👇 https://t.me/eibrahimkeyeredin
1
12
🔊 የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦“የተውሒድ አንገብጋቢነት” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ረቢዑል ኣኺር 28(1448) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
319
13
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
331
14
'            “ሙመይዓ!” 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 የሙመይዕ ተንኮል - በጣም ለየት ይላል፣ ሲያስፈልግ በሱና - ስሙን ይሰይማል፣ ዞሮ ይመጣና - መልሶ ይተቻል፣ ከቢድዓ ሰዎች - አብሮ ይተሻሻል፣ በነሱ አሰመልክቶ - ዝምታን ይመርጣል፣ እንደውም ሲነኩ - ቅድሚያ እሱ ይቆጣል፣ ግን ለሱና ሰዎች - ጥላቻው ይከፋል! ንግግሩን አውቆ - ሰፋ አርጎ ሚለጥጥ፣ ባንዱ ስትይዘው - በሌላው ለማምለጥ፣ በድብቅ ማንነት - ሞኞችን የሚያሰምጥ! እኝህ ሙመይዖች - ብዙ ያምታታሉ፣ ቀሰ አርገው አቅልጠው - እጅግ ሠው ገደሉ፣ በእርግጥ ከፊል ሠዎች - ሻል ሻል የሚሉ፣ ጥቂት ቆም ብለው - ማስተዋል የቻሉ፣ ከሙመይዕ ወጥመድ - ተርፈው ይገኛሉ! ወገን ተው አድምጠኝ - ልብህን አሰፍተህ፣ በቀናው ጎዳና - ተመዩዝ ይኑርህ፣ ከስሜት ተከታይ - መተሻሸት ትተህ፣ ቢድዕይ ሙሽሪክ  ጋር - ጉዞህን አቁመህ፣ የተመዩዕ ቫይረስ - ከልብህ አውጥተህ፣ ቅንጣት ሳይስማህ - ብቸኛ መሆንህ! ሱናውን ነክሰህ ያዝ - በቀንጣጤ ጥርስህ ከኢብኑ አባስ ዘንድ - እንዲህ ተዘግቧል፣ ቢድዕይጋ መሆን - ልብን ያሳምማል፣ ቀደምቶች በዚህ ላይ - ብዙ አሰተምረዋል፣ በጠንካራ አቋም ላይ - ተጉዘው አልፈዋል! ታድያ የት መጣብን - ይሄ መተሻሸት፣ እንደመር ብሎ - በውሸት አንድነት፣ ስሜትን ተጠቅሞ - አዳድስ ከማምጣት፣ መከተል አይከፋም - በፊት በነበሩት፣ ስለዚህ ግድ ይላል - ሀቅ ጋር መለየት! #ሙመይዕ_ሆይ_ተለይ ውሽት ላይ ትብብር - አለባብሶ መጓዝ፣ ፈሳዱ ሲስፋፋ - ከሌለ ተመዩዝ፣ እስላም እየጠፋ - እጅ ለጅ መያያዝ፣ አብሮ ተቀምጦ - መላመድ መደንዘዝ፣ ከቢድዕይ ዘንድ - መለስለስ መቀዝቀዝ፣ እንደውም ሲነኩ - መናደድ መተከዝ! #ሙመይዕ ሆይ፦ ሁለት እግር ቢኖር - ለሁለት ዛፍ ላይሆን፣ መከበቡን ወደድክ - በህዝብ መታፈን፣ ማቅለጡንም አልተውክ - ፈለግክም መመስገን፣ መቸም ጉደኛ ነህ - ስንቱን አሳየኸን! በራአ የሌለህ ኸልቅ - ከባጢል ትርምስ፤ ሱና መስሎ ታይቶህ - ትሽሽት መላላስ፤ የት ነው ህልውናህ - በባዶው አታልቅስ፣ በነጋ አትኳትን - እስኪያጥርህ እስትንፋስ፣ ዙሪያ ጥምጥም አትበል - ባጢልን ለማንገስ! ነግቶ የማነስ ልምድ - መቅለጥለጥ መሟሟት፣ የአይምሮ ጥበት - የአረዳድ ጉድለት፣ ነገርን መዘምዘዝ - ተጨምሮ ትእቢት፣ እያደር የሚብስ - የሌለው መድኃኒት፣ ተሰራጭቶ ገብቷል - በየ ሙመይዕ ቤት! ተተብትቦ ሳለ - ፊትና በመጠንሰስ፣ ራሱ በሰራው - ሌሎቹን በመውቀስ፣ በበደል ተሞልቶ -  ዙሮ አልቅሶ መክሰስ፣ ነግቶ ሙግት መግጠም - ከራስ ጋር መጣረስ፣ ከባድ ጠውስ ፈጥሯል - የተመዩዕ ሻይረስ! ተከታይ ለማብዛት - የሰው ብዛት ጠምቶት፣ ገለባብጦ አውርቶ - ይሻል ተሰሚነት፣ ውሸትን ቀባብቶ - ሸላልሞ እያመጣት፣ ለጊዜው ሰራባት - ብዙ አታለለባት! #የቱ_ወሰጥያ !? እኛ የምናውቀው - ያነን መሰጥያን፣ የዲኑን ከሆነ - የምትሞግቱልን፣ እውነታን ማስቀመጥ - መሰጥያ ሲሆን፣ ዲናችን ወሰጥ ነው - በሸሪዓው ሚዛን! በሌለ ማንነት - እንዲህ ነን ማለት፣ በተውሒድ መነገድ - በሱና መጫዎት፣ ሁሉን ጠርዝ አስይዞ - ወሰጥን መሞገት፣ የተባለ እያለ - የሌለ ማጠልሸት፣ የማያልቅ ቅጥፈት - ውሸትን በመትፋት፣ ከሙመይዕ ሰፈር - አይጠፋም ይሄ እብለት! ተው ተመለስ ሲባል - መረጃው ተብራርቶ፣ በእልህ ታውሮ - ሀቅ ጋር ተጣልቶ፣ ሁልጊዜ የሚኖር - ውሽትን አምርቶ! ከሱና ጠላት ጋር - መቅረብ መተሻሸት፣ የሙመይዕ ፊክራ - መሞላት እስከ አንገት፣ ቅርንጫፍ ነው - ይላል ይጮሃል በየለት፣ አቅሉ መይት ሆነ - ስሜት አሳውሮት፣ ማሰቢያው ላላና - አቅሉ ተዛብቶበት፣ ስሜት ብቻ ቀረ - ሆነና እንደ እንሰሳት!         — የኢልያስ ትሽሽት ሱፍይ ኢኽዋ ጋራ የሀለቢን ጥመት የሙነወር ሴራ፣ ሥትጋት እየዋልክ - ቆመህ ሳታጣራ፣ ሰው አንከተልም - እያልክ ብታወራ፣ ማን ያዳምጥሃል - ቆመህ ብታቅራራ! ሒክማ የሌላቸው - ያስመቱናል ብለህ፣ አንድነቱን ትተህ - ራስህ አግልለህ፣ ለአዲስ ኢኽዋንዮች - ከነሱ ጋር ባብረህ፣ ወይም እንደ ሳዳት ዓይንን በጨው አጥበህ መጁረህ ቁቁ ብለህ - በዲን ላይ ተሳልቀህ! ኡስታዝ የምትለው - በህዝብ የገነነ፣ አላስችለው አለ - አብዝቶ ዘፈነ፣ በከሰል ጠቆረ - በውሃ ቀጠነ፣ የሚጨቃጨቁ - በሆነ ባልሆነ፣ እያለ እየተቸ - ለባጢል ወገነ! ወፍ ከመሰሎቿ - ፈልጋ ታርፋለች፣ ጋዝ ጋዝ ብሏችሁ ሱና የሱና ሰዎች ከማር ጣፍጧሁ ጥመት ቢድዕዮች አተራመሳችሁ ባጢል ከላይ ከታች ይሄነን ያዩ ለት - ጀግና ሰለፍዮች፣ ታግሰው ታግሰው - ውድ መሻይኾች፣ ከነሱ አስተጠጓችሁ - አሉ ሙብተዲዖች፣ ደህና ናችሁ ብለው - እንዳይሞቱ ሰዎች፣ ይሄ ነው እውነቱ - የቅጥፈታችሁ ፍች! ሲሻችው ደቁሱት - ሲሻችሁ ፍጩት፣ መጥፎው ጥሩ አይሆንም - ምንም ብትቀባቡት፣ ሲሻችሁ ዋሹብን - ሲሻችሁ አልቅሱ፣ ተበዳይ መስላችሁ - ውቀሱ ክሰሱ፣ መቼም አይሳካም - ሱናን ልታፈልሱ፣ ኢኽዋን ሙመይዓን - በ-እምድር ልታነግሱ! ከሙመይዕ ዜማ ሙነወር የጠጣት መረጃው ሲሃይል ሲሳን ሀቅን ማጥፋት ቅጥፈት ሳያረካ ሲቀር ሲመክንበት የሽቅብ ማንጓጠጥ ዑለሞችን ትቺት ከዑለሞች ስር ሆኖ — መማር ሲኖርበት፣ በኩራት በቲቢት — መሪ ካልሆኩ ማለት፣ በዓቅል ወዶ፣ አጥላልቶ — በዓቅል ስሌት መስራት፣ እንደ አካዳሚው እንደ ዱንያውም መስሎት ዲኑን እንደ ሳይንስ አድርጎ ለክቶት፣ መቀነስ መደመር  መፈላሰፍ መስሎት፣ ከአዋቂ ሲመርጥ  ከሱ የተስማሙት፣ ያልተቹት ያልነኩት  መልስም ያልሰጡበት፣ ከዛ ውጭ ከሆኑ በአቋም ካልገጠሙት፣ በሄደበት ሄደው ያልቆሙ ከቆመበት፣ ቀዝቅዙ ሲላቸው የማይበርዱ ታዘውት፣ ለሱ ማደር ቀርቶ እንኳንስ ሊሰሙት፣ በእልህ ተነሳስቶ፣ ጥመትን ሲሳፈር፣ ሑክሙን ሲያስታቅፉት፣ አኩርፎ የሚኖር  ደግሞም በማጠልሸት፣ በእድሜያቸው ሲሳለቅ ብሎ የእንጨት ሽበት፣ ለዒልማቸው ሐያእ የሌለው አክብሮት፣ ቀዳዳ ፈልጎ ፈጥሮ ሚወጋበት፣ በቻለው መወረፍ  ለመዘርጠጥ መትጋት ይሄ ነው አመሉ የስሜት ባለቤት! ሰለፍ አልሰማም ወይ ሊቆች ምን እንዳሉት? قال أبو حاتمٍ الرازيُّ: «علامة أهل البدع الوقيعةُ في أهل الأثر،» 📚عقيدة السلف:١٠٥] «አላህ ይዘንላቸው አቡ ሀቲም አራዚይ እንዲህ ብለዋል፦ «የቢድዓ ባለቤቶች ምልክት የሱና ሰዎችን (መወረፍ) ማጠልሸት ነው።» 📚ዐቂደቱ አሰለፍ  105 እኔን የሚገርመኝ ከኡስታዝ ተብየው፣ ጅራቱን ጨምድዶ አልቃቸው ያለው፣ እንደ አሻንጉሊት መጫዎቻቸው ነው፣ በገቡበት ገብቶ ሲወጣም አብሯቸው! ሳይገባው ደግፎ ሳይገባው ተንጫጭቶ፣ አቋም ሲቀይሩ ሁሌ ነግቶ መሽቶ፣ በትላንት ያሏትን ነጥቧን ሳይዝ ቀርቶ፣ በየ-ዞሩ ቁጥር አለ ተጎትቶ፣ ትቷቸው ለመውጣት ፈርቶ ተርበትብቶ እውነት ቢሆን ባይሆን ሽለላው ቀረርቶ፣ ዝም ብሎ እየሰማ ያገር እንቶ ፈንቶ ነግቶ ሲቀደዱ ምነው ማለት ቀርቶ፣ ጭፍን ለመከተል በቅድሚያ ነይቶ፣ ቀደም ሲል ወስኗል ቃል-ኪዳን ተጋብቶ! የትም ብትገባ እከተልሃለሁ፣ ምንም ብታጠፋም እደግፍሃለሁ፣ ማገናዘቢያውን እንዲህ ተቀምቶ ዓቅሉን ማሰቢያውን ለነሱ አከራይቶ ሳያርፍ ሲፈጋ ሙቶ ተሟሙቶ ለባጢል ውደታው ሲኳትን በርትቶ ጥመት ወስዋስ ጋር ነው በሰይጣን ተገፍቶ ሸላልሞ አቅርቦለት አሳይቶት ቀባብቶ ዛሬም በእውርነት ሼር ያደርጋል ከቶ አላህ ሁሉን ይምራው ከዚህ ጉድ አውጥቶ! ✍ አብዱረህማን ዑመር https://t.me/Abdurhman_oumer/12835
385
15
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
357
16
♦️| አዲስና ጣፈጫ ግጥም! ● ርእስ፦ «ሱና እንግዳ ሆኖ» / አዲሶቹ ቀላጮች!። 🎙 ኢብኑ ኢድሪስ አል-ወለዊይ 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ! 🗓 ጥር 23 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh
482
17
ከሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዛሬ የተፍሲር ደርስ በሚክንያት አይኖርም
445
18
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። የሱና ቻናል ያላቹ👉 @Quran_mylife1 ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
297
19
🟢ሪባ (ወለድ) ጦርነቱ ከአላህ እና ከመልእክተኛው (ﷺ) ጋር ነው ‼️ 👉የንብረትን በረካ የሚሰልብ 👉ከሰባቱ አውዳሚ ወንጀሎች አንዱ፤ 👉ከመቃብራቸው የሚጥል በሽታ እንዳለበት የሚነሱ፤ 👉የጀሃነም እሳት ጓዶች በውስጧም ሚዘወትሩ ፤ 👉የአላህን ፀጋ ከሃዲ አመፀኞች ፤ 👉ትክክለኛ ኢማን ያለው አካል የማይተገብረው ፤ 👉ጦርነቱ ከአላህ እና ከመልእክተኛው (ﷺ)ጋር የሆነ ፤ ይህን ሁሉ ክብደት የተሸከም ወንጀል አያስፋራምን ⁉️ ✏️በእቁብ ስም የወለድ ግብይትን የምታተራምሱ። ልብ በሉ እቁብ ብድር ነው። ብድር ደግሞ ትርፍ ወይም ጥቅም ካመጣ ወይም ካሰጠ ወለድ ነው። ✏️በዘዴ (በሂላ) ስም ተቀባብቶ  ከባንክ ጋር በወለድ የምትገበያዩ። ✏️በከተማና ገጠር ካሉ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ጋር በወለድ የምትገበያዩ። ✏️ከሪል እስቴቶች በወልድ ብድር ከባንክ ጋር ተያይዞ ቤት የምትገዙ። ሌሎችም የወለድ ግብይቶችን ተጠንቀቁ አላህን የምትሸውዱ መስሏችሁ እራሳችሁን አትሸውዱ። ጠሞ አጥማሚ ሙፍቲዎች ፈቀዱልን ብላችሁ እርግማን እና እሳት አትብሉ። {وَٱتَّقُوا۟ يَوْمًۭا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى ٱللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍۢ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ} البقرة :281 {ወደ አላህ የምትመለሱበትን ቀን ተጠንቀቁ። ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ ዋጋ በሙሉ ታገኛለች፡፡} https://t.me/Abuhemewiya
483
20
Matn yo'q...
378