Pro-life Generation in Ethiopia 👼
Kanalga Telegram’da o‘tish
This channel is created for the purpose of giving information about Abortion in order to equip this Generation against abortion.
Ko'proq ko'rsatish379
Obunachilar
+124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+630 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+8
0 kanalda
Iyun '26
+28
3 kanalda
Get PRO
May '26
+50
4 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+21
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+4
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+22
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+15
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+13
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+18
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+37
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+14
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+26
2 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+218
1 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 15 Iyul | 0 | |||
| 14 Iyul | +1 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | +1 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | +2 | |||
| 06 Iyul | +1 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | +1 | |||
| 01 Iyul | +2 |
Kanal postlari
Repost from ፓላህ ኢትዮጵያ/PALAH ETHIOPIA
A horrifying painting depicting the reality of late term abortion!!
#FightForLife
#ChooseLife
#PalahEthiopia
| 2 | አለን ዛሬም ውርጃን እንቃወማለን !
@ProlifeGenerations | 56 |
| 3 | ወገን follow እያረጋችሁ 😉😎 | 65 |
| 4 | No words for this song 💙💙💙 | 69 |
| 5 | https://youtu.be/3WQ2bZKb7-0?si=4wpDamULh2M16ljp | 71 |
| 6 | https://www.instagram.com/prolifegenerationsinethiopia?igsh=cjhheHdxbXlkenVn | 116 |
| 7 | Guys እነዚህ Cute 🥰 ሕጻናት ናቸው እንግዲህ የ 7 ወር ልጆች 🥰...... ቢመለዱ እንኳን NICU ገብተው በህክምና እርዳታ ቆይተው 9 ወር ሲሞላቸው ወደ ቤት ይላካሉ። i remember አንዲት ጎረቤቴ በ 7 ወር ነበር የወለደችው 🥰......
እና ምን ልላችሁ ነው imagin this kids እጅ እግራቸው በተራ በተራ ተገነጣጥሎ ሲወጣ btw ጭንቅላታቸውን በቀላሉ ማውጣት ስለማይቻል ውስጥ እንዳለ መቀስ በሚመስል ብረት ይፈረክሱታል 🫣 ያለማደንዘዣ .... ዘግናኝ ቢሆንም it's the truth... Plus it's "Normal " and "Simple " and it's " Care "🤦
@ProlifeGenerations | 134 |
| 8 | “I did 1200 abortions, first and second trimester. 1 was for rape, 2 were for incest, 9 or 10 were for genetic effects … and all the rest of them were healthy moms and healthy kids.”
-Anthony Levatino, former abortion doctor | 99 |
| 9 | ከዚህ ጽሑፍ የተረዳሁት ነገር በኢትዮጵያ Context እስከ 7 ወር ያለን ልጅ ማስወረድ ይቻላል!
7 ወር 🫣
@prolifegenerations | 91 |
| 10 | የምራቸውን ነው ግን 😳 | 93 |
| 11 | እኔ የምለው በሰላም ነው ውርጃ እንደዚህ ቀላል የሆነው 🤔 ? ወይስ እኛ ነን እያካበድን ያለነው ? እስቲ ንገሩን በጊዜ እንሰብሰብ..... 🤔
@Prolifegenerations | 86 |
| 12 | ይሄን ያውቁ ኖሯል?
በማህጸን ውስጥ ያለ ልጅ በአራተኛው ወር መስማት እንደሚጀምር 😀 | 120 |
| 13 | 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7,8, 9, months before one Child born በማህፀን ውስጥ እያለ ሕይወት ያለዉ ሰዉ ነው ። ገና ሲወለድ ሰው የሚሆን የሚመስለን ነገር ፍጹም ስህተት ነው። .....
@prolifeGenerations | 98 |
| 14 | Amen 🙏 | 99 |
| 15 | የዘመኑ " #ጥቂት_እርሾ👉#Feminism👉 #The_evil_influence "
ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ?
⁸ ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።
⁹-¹⁰ የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው።
i. In the Jewish way of thinking, leaven almost always stood for evil influence. Paul is saying that the legalistic commitment they have right now may be small, but it is so dangerous that it can corrupt everything.
Commentaries — David Guzik (BLB)
@Prolifegenerations | 114 |
| 16 | 🫀 | 84 |
| 17 | Song of the Day 💙 Enjoy 😊 | 115 |
| 18 | #ተገቢ _ነው ?
በአባት ወንጀል ልጅን መቅጣት ተገቢ ነው ?
በልጅ ወንጀል አባትን መቅጣት ተገቢ ነው ?
እግዚአብሔር ምን አለ ? 🤔
❝አባቶች ስለ ልጆች አይገደሉ፥ ልጆችም ስለ አባቶች አይገደሉ፤ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢአቱ ይገደል።❞
—ዘዳግም 24: 16
ይሄ ነው እንግዲህ ልኩ( the right thing to do ) ....
@Prolifegenerations | 128 |
| 19 | ምን ትላላችሁ ?
ዛሬ አንድ argument ላቅርብላችሁ ......
ውርጃ መብት ነው ብለው የሚከራከሩ ሰዎች አንዱ የሚያቀርቡት ሙግት '' ሴቷ ተደፍራ ከሆነ የማሰደግ ግዴታ የለባትም በዛ ላይ ብትፈልግ ራሱ የማሳደግ አቅሙ ላይኖራት ይችላል .... " የሚል ነው።
እንደዚህ ሲባል ትዝ የሚለኝ አንድ ነገር አለ which is መንገድ ላይ ስሄድ የማያቸው ጎዳና ላይ የሚኖሩ ብዙ ሕፃናት በዙሪያቸው ያሉ እናቶች አንዱን እያጠቡ አንዱን እንዲለምን እየላኩ ...... ብቻ በእነዚህ እናቶች መካከል ተደፍረው የወለዱ እንደሚኖሩ ማሰብ ይቻላል ምክንያቱም ጎዳና ላይ የሚኖሩ ሴቶች ናቸው። ሁላችንም እንደዚህ ሆኖ ስለመኖር ስናስብ በጣም አሳዛኝ ሕይወት እንደሆነ ይገባናል። እንኳን በዛ ሁኔታ መኖር በደህና ደሞዝ የሚኖር ቤት ራሱ ምን ያህል ከባድ ኑሮ እንደሆነ ታቁታላችሁ። Specialy in our country.
ግን የእኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ " #አንዲት_ሴት_ተደፍራ_አርግዛ_ለውርጃ_ብትሄድ_ሕጉ_100%_እንድታስወርድ _ይፈቅድላታል። #ነገር_ግን_ራሷ_ሴት_እንበልና_በወለደች_በአንድ_ሰዓት_ውስጥ_ሀሳቧን_ቀይራ_ልጁን_አልፈልገዉም_ተደፍሬ_ነዉ_ያረገዝኩት_ለማሳደግም_አቅም_የለኝም_ይገደል _ብትል_ማንም_አይሰማትም_ምናልባትም_ራሷ_ብትገድለው_ትታሰራለች። "
Why ? ማለቴ ሳይወለድ መግደል እና ተወልዶ መግደል ምንድነው ልዩነቱ? ዋናው Point እናትየው መደፈሯ አይደል ?
ምን ትላለህ / ያለሽ?
@Prolifegenerations | 136 |
| 20 | ❝ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤❞
—ሮሜ 12: 9 | 157 |
