ru
Feedback
Pro-life Generation in Ethiopia 👼

Pro-life Generation in Ethiopia 👼

Открыть в Telegram

This channel is created for the purpose of giving information about Abortion in order to equip this Generation against abortion.

Больше
378
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+1030 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+7
в 0 каналах
июнь '26
+28
в 3 каналах
Get PRO
май '26
+50
в 4 каналах
Get PRO
апрель '26
+21
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+4
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+18
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+37
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+26
в 2 каналах
Get PRO
июль '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+218
в 1 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
12 июля0
11 июля+1
10 июля0
09 июля0
08 июля0
07 июля+2
06 июля+1
05 июля0
04 июля0
03 июля0
02 июля+1
01 июля+2
Посты канала
2
Guys እነዚህ Cute 🥰 ሕጻናት ናቸው እንግዲህ የ 7 ወር ልጆች 🥰...... ቢመለዱ እንኳን NICU ገብተው በህክምና እርዳታ ቆይተው 9 ወር ሲሞላቸው ወደ ቤት ይላካሉ። i remember አን+5
Guys እነዚህ Cute 🥰 ሕጻናት ናቸው እንግዲህ የ 7 ወር ልጆች 🥰...... ቢመለዱ እንኳን NICU ገብተው በህክምና እርዳታ ቆይተው 9 ወር ሲሞላቸው ወደ ቤት ይላካሉ። i remember አንዲት ጎረቤቴ በ 7 ወር ነበር የወለደችው 🥰...... እና ምን ልላችሁ ነው imagin this kids እጅ እግራቸው በተራ በተራ ተገነጣጥሎ ሲወጣ btw ጭንቅላታቸውን በቀላሉ ማውጣት ስለማይቻል ውስጥ እንዳለ መቀስ በሚመስል ብረት ይፈረክሱታል 🫣 ያለማደንዘዣ .... ዘግናኝ ቢሆንም it's the truth... Plus it's "Normal " and "Simple " and it's " Care "🤦 @ProlifeGenerations
91
3
“I did 1200 abortions, first and second trimester. 1 was for rape, 2 were for incest, 9 or 10 were for genetic effects … and
“I did 1200 abortions, first and second trimester. 1 was for rape, 2 were for incest, 9 or 10 were for genetic effects … and all the rest of them were healthy moms and healthy kids.” -Anthony Levatino, former abortion doctor
81
4
ከዚህ ጽሑፍ የተረዳሁት ነገር በኢትዮጵያ Context እስከ 7 ወር ያለን ልጅ ማስወረድ ይቻላል! 7 ወር 🫣 @prolifegenerations
ከዚህ ጽሑፍ የተረዳሁት ነገር በኢትዮጵያ Context እስከ 7 ወር ያለን ልጅ ማስወረድ ይቻላል! 7 ወር 🫣 @prolifegenerations
72
5
የምራቸውን ነው ግን 😳
የምራቸውን ነው ግን 😳
73
6
እኔ የምለው በሰላም ነው ውርጃ እንደዚህ ቀላል የሆነው 🤔 ? ወይስ እኛ ነን እያካበድን ያለነው ? እስቲ ንገሩን በጊዜ እንሰብሰብ..... 🤔 @Prolifegenerations
እኔ የምለው በሰላም ነው ውርጃ እንደዚህ ቀላል የሆነው 🤔 ? ወይስ እኛ ነን እያካበድን ያለነው ? እስቲ ንገሩን በጊዜ እንሰብሰብ..... 🤔 @Prolifegenerations
72
7
ይሄን ያውቁ ኖሯል? በማህጸን ውስጥ ያለ ልጅ በአራተኛው ወር መስማት እንደሚጀምር 😀
ይሄን ያውቁ ኖሯል? በማህጸን ውስጥ ያለ ልጅ በአራተኛው ወር መስማት እንደሚጀምር 😀
90
8
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7,8, 9, months before one Child born በማህፀን ውስጥ እያለ ሕይወት ያለዉ ሰዉ ነው ። ገና ሲወለድ ሰው የሚሆን የሚመስለን ነገር ፍጹም ስህተት ነው።
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7,8, 9, months before one Child born በማህፀን ውስጥ እያለ ሕይወት ያለዉ ሰዉ ነው ። ገና ሲወለድ ሰው የሚሆን የሚመስለን ነገር ፍጹም ስህተት ነው። ..... @prolifeGenerations
87
9
Amen 🙏
Amen 🙏
86
10
የዘመኑ " #ጥቂት_እርሾ👉#Feminism👉 #The_evil_influence " ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ? ⁸ ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። ⁹-¹⁰ የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው። i. In the Jewish way of thinking, leaven almost always stood for evil influence. Paul is saying that the legalistic commitment they have right now may be small, but it is so dangerous that it can corrupt everything. Commentaries — David Guzik (BLB) @Prolifegenerations
100
11
🫀
81
12
Song of the Day 💙 Enjoy 😊
108
13
#ተገቢ _ነው ? በአባት ወንጀል ልጅን መቅጣት ተገቢ ነው ? በልጅ ወንጀል አባትን መቅጣት ተገቢ ነው ? እግዚአብሔር ምን አለ ? 🤔 ❝አባቶች ስለ ልጆች አይገደሉ፥ ልጆችም ስለ አባቶች አይገደሉ፤ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢአቱ ይገደል።❞ —ዘዳግም 24: 16 ይሄ ነው እንግዲህ ልኩ( the right thing to do ) .... @Prolifegenerations
122
14
ምን ትላላችሁ ? ዛሬ አንድ argument ላቅርብላችሁ ...... ውርጃ መብት ነው ብለው የሚከራከሩ ሰዎች አንዱ የሚያቀርቡት ሙግት '' ሴቷ ተደፍራ ከሆነ የማሰደግ ግዴታ የለባትም በዛ ላይ ብትፈልግ ራሱ የማሳደግ አቅሙ ላይኖራት ይችላል .... " የሚል ነው። እንደዚህ ሲባል ትዝ የሚለኝ አንድ ነገር አለ which is መንገድ ላይ ስሄድ የማያቸው ጎዳና ላይ የሚኖሩ ብዙ ሕፃናት በዙሪያቸው ያሉ እናቶች አንዱን እያጠቡ አንዱን እንዲለምን እየላኩ ...... ብቻ በእነዚህ እናቶች መካከል ተደፍረው የወለዱ እንደሚኖሩ ማሰብ ይቻላል ምክንያቱም ጎዳና ላይ የሚኖሩ ሴቶች ናቸው። ሁላችንም እንደዚህ ሆኖ ስለመኖር ስናስብ በጣም አሳዛኝ ሕይወት እንደሆነ ይገባናል። እንኳን በዛ ሁኔታ መኖር በደህና ደሞዝ የሚኖር ቤት ራሱ ምን ያህል ከባድ ኑሮ እንደሆነ ታቁታላችሁ። Specialy in our country. ግን የእኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ " #አንዲት_ሴት_ተደፍራ_አርግዛ_ለውርጃ_ብትሄድ_ሕጉ_100%_እንድታስወርድ _ይፈቅድላታል። #ነገር_ግን_ራሷ_ሴት_እንበልና_በወለደች_በአንድ_ሰዓት_ውስጥ_ሀሳቧን_ቀይራ_ልጁን_አልፈልገዉም_ተደፍሬ_ነዉ_ያረገዝኩት_ለማሳደግም_አቅም_የለኝም_ይገደል _ብትል_ማንም_አይሰማትም_ምናልባትም_ራሷ_ብትገድለው_ትታሰራለች። " Why ? ማለቴ ሳይወለድ መግደል እና ተወልዶ መግደል ምንድነው ልዩነቱ? ዋናው Point እናትየው መደፈሯ አይደል ? ምን ትላለህ / ያለሽ? @Prolifegenerations
133
15
❝ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤❞ —ሮሜ 12: 9
157
16
"ውርጃ ልክ አይደለም ነፍስ ማጥፋት ነው የምንልበት አንዱ ምክንያት ውርጃ የሚፈጸምበት አካል ሰው ስለሆነ ነው። ስለዚህ የማንኛውንም ንጹህ ( ጥፋት አልባ ) ሰው ሕይወት መንጠቅ or የመኖር መብቱን መንሳት በፍጹም አግባብ አይደለም።" ነው እያልን ያለነው ። ሁላችንም እንደምናውቀው የመኖር መብት fundamental human right ነው። ማንኛውም ሰው ሰው ስለሆነ ብቻ የመኖር መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ። ለምንድነው ይሄ ሕግ ማህጸን ውስጥ ያለን ሰው ማካተት ያልፈለገው ? 🤷 ..... 1. የመኖር መብት fundamental human right ከሆነ 2. ማህፀን ውስጥ ያለዉ አካል ሰዉ ከሆነ ታድያ ለምን fundamental right ነፈግነው ? @Prolifegenerations
168
17
#እጣ_ፈንታ " ድሮ ድሮ ማህፀን ውስጥ ያለ ሰው የመኖር እጣ ፈንታ በእግዚአብሔር እጅ ነበር በተለያዩ ምክንያቶች miscarrage ሲፈጠር እንሰማ ነበር እግዚአብሔር ያለው ይሁን ብለው ወላጆች ሌላ ልጅ እንዲሰጣቸው እግዚአብሔርን ይጠይቃሉ። አሁንስ? A pregnancy could end by the wish of the mother or the father. " Any time , with legal freedom ..... @Prolifegenerations
144
18
Нет текста...
144
19
ይሄ ነው እንግዲህ '' የሴቶች መብት " ..... who knows በዚህ መልክ የተገደለችው ሴት ብትሆንስ ..... ትልቅ ሴት ትንሽን ሴት እስከ መግደል ድረስ መብት መስጠት አግባብ ነው ? የሴቶች
ይሄ ነው እንግዲህ '' የሴቶች መብት " ..... who knows በዚህ መልክ የተገደለችው ሴት ብትሆንስ ..... ትልቅ ሴት ትንሽን ሴት እስከ መግደል ድረስ መብት መስጠት አግባብ ነው ? የሴቶች መብት ሁሉንም ሴቶች ትልቅ ትንሽ ሳይል ሊያካትት ይገባል ! ውርጃ በየትኛውም ትርጉም ብትሄዱ መግደል መሆኑ ግልጽ ነው። ይሄን ያደረገውን Dr or የጤና ባለሙያ ብትጠይቁ እየገደለ እንደሆነ በደንብ ያውቃል። ግን ለምንድነው መግደል ሕጋዊ ሥራ ( ገቢ ማግኛ ጭምር) የሆነው ? ለሴቷ መብት ? እንደዛ ከሆነ በተመሳሳይ ( አንድ ሰው " እንዳይጎዳ " ሌላ ሰዉ መሞት ካለበት ወይም መሞቱ ልክ ከሆነ መግደል በአንዳንድ ምክንያቶች ተብሎ as a General ሕጋዊ መሆን ሊኖርበት ነዉ።) @Prolifegenerations
150
20
❝ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥❞ —ኤፌሶን 5: 11 @prolifegenerations
❝ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥❞ —ኤፌሶን 5: 11 @prolifegenerations
137