uz
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center analitikasi

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 966 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 15 485-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 599-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 966 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 390 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 35.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 18.26% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 613 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 370 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 19 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 966
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+6977 kunlar
+39030 kunlar
Postlar arxiv
ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ የዓረብኛ ቋንቋን መናገር እና ማወቅ ጥቅሞቹ የታወቁ  ስለሆነ ስለእሱ ብዙ ማብራራት አያስፈልግም ነገርግን የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው የኛ የትምህርት  አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ 👇👇👇👇👇 @ihsanmzgeba

ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ የዓረብኛ ቋንቋን መናገር እና ማወቅ ጥቅሞቹ የታወቁ ስለሆነ ስለእሱ ብዙ ማብራራት አያስፈልግም ነገርግን የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው የኛ የትምህርት አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ 👇👇👇👇👇 @ihsanmzgeba

ከ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ ዛሬ ምዝገባ እናጠናቅቃለን ተማሪዎች በደንብ ትኩረት ሰጥተው ለነሱ የተዘጋጁ ቪዲዮወችን የሚመለከቱ ከሆነ በቀጥታ ስርጭት ላይቭ ላይ መምህሯን በደንብ የሚጠይቁ እና የሚለማመዱ ከሆነ በ 2 ወር ውስጥ መሠረታዊ የመግባቢያ ችሎታ ይኖራቸዋል ብለን ተስፋ እናረጋለን ስልጠናው በማንኛውም ሰዓት ቪዲዮዎችን በመከታተል እና በላይቭ ሰዓት ከመምህሯ ጋር በድፍረት በመለማመድ የሚሰጥ ሲሆን በየግዜው ተማሪዎችን ጠበቅ ባለ መልኩ የምንቆጣጠር ይሆናል ዛሬ ማታ ምሽት 4 ሰዓት ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ👇 @ihsanmzgeba https://t.me/Ihsan_language

የቱርኪኛ ቋንቋ እና የዓረብኛ ቋንቋ ለ2ኛ ዙር ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል የመጨረሻ የምንመዘግበው ዛሬ እስከ ምሽት 4 ሰዓት ይሆናል ሁለቱንም ቋንቋ ለሚማሩት የዋጋ ቅናሽ ይኖራቸዋል ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀረዋል እነዚህን የቋንቋ ስልጠና ለመውሰድ እኛ ዘንድ ለመመዝገብ ስትመጡ ፍላጎት ኖሯችሁ እና የሚሰጠውን ትምህርት በአግባቡ ለመከታተል ቁርጠኛ አላማ ኗሯችሁ ልክ ለስራችሁ ለሌሎች ትምህርታችሁ ትኩረት እንደምትሰጡ ሁሉ ለዚህም ትኩረት ሰጥታችሁ መሆን ግድ ይላችኋል ከፍላችሁ እስከተመዘገባችሁ ድረስ ትምህርቱን እስከመጨረሻው ጠንክራችሁ የምትማሩ የሆናችሁ ብቻ ከሆናችሁ ተመዝገቡ ካልሆነ እኛም የናንተን ሀቅ ስለማንፈልግ ለመማር አላማ ኖሮት እስከ ጥግ ድረስ ምክንያት ሳይደረድር መማር የሚፈልግን ብቻ ነው ከእሱ ጋር አብረን መቀጠል የምንችለው ስለዚህ ይህን አውቃችሁ ብትገቡበት የተሻለ ነው ስልጠናው ለጀማሪዎች የሚመች በፈለጋችሁት ሰዓት የተለቀቁትን ቪዱዮዎች መከታተል እንድትችሉ ተደርጉ የተዘጋጀ ነው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራምም ከመምህራን ጋር የምትለማመዱበት ፕሮግራም ከምሽቱ ክፍል ይኖረናል ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ተራ በተራ ሁላችሁንም የምናስተናግድ ይሆናል

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 2️⃣ኛው ዙር የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን የተዘጋጀ  የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን 📝 በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

አሰላሙ አለይኩም ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን ምዝገባ ከጨረስን በኋላ በጣም ብዙ ሰዎች መዝግቡን የሚል መልዕክት በተደጋጋሚ ይልኩልናል! ከመመዝገቢያ ቀናቶች ውጭ የማንመዘግብ ሲሆን መመዝገብ ስንጀምር በዚሁ የቴሌግራም ቻናላችን እንዲሁም በቲክቶክ የምናሳውቅ ስለሆነ በተገለፁት ቀኖች ብቻ እና ብቻ የምትፈልጉትን የቋንቋ ስልጠናዎች መርጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ካለቀ በኋላ የምትመጡትን ማንኛቹንም የማናስተናግድ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን ከሰላምታ ጋር https://t.me/Ihsan_language

ከ 1_3 የወጣቹ በውስጥ መስመር አናግሩኝ

ምዝገባ አጠናቀናል ተመዝግባችሁ ወደ መማሪያ ግሩፕ ያልገባችሁ ካላችሁ ብቻ ነው የምናስገባውን

በቃላችን መሰረት 3 አሸናፊዎች በነፃ ይማራሉ አሸናፊ የሚለየው ከላይ ባለው የግል ሌንካቸው ብዙ ሰው invite ያደረጉትን ነው

ውድድሩ ነገ ማታ ይጠናቀቃል ።