ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
تُعد قناة ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 12 966 مشتركاً، محتلاً المرتبة 15 485 في فئة التعليم والمرتبة 2 599 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 12 966 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 390، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 35.55%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 18.26% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 613 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 370 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 19.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
12 966
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+6977 أيام
+39030 أيام
أرشيف المشاركات
ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ
የዓረብኛ ቋንቋን መናገር እና ማወቅ ጥቅሞቹ የታወቁ ስለሆነ ስለእሱ ብዙ ማብራራት አያስፈልግም
ነገርግን የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው
የኛ የትምህርት አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል
መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ
👇👇👇👇👇
@ihsanmzgeba
ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ
የዓረብኛ ቋንቋን መናገር እና ማወቅ ጥቅሞቹ የታወቁ ስለሆነ ስለእሱ ብዙ ማብራራት አያስፈልግም
ነገርግን የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው
የኛ የትምህርት አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል
መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ
👇👇👇👇👇
@ihsanmzgeba
ከ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ
ዛሬ ምዝገባ እናጠናቅቃለን
ተማሪዎች በደንብ ትኩረት ሰጥተው ለነሱ የተዘጋጁ ቪዲዮወችን የሚመለከቱ ከሆነ በቀጥታ ስርጭት ላይቭ ላይ መምህሯን በደንብ የሚጠይቁ እና የሚለማመዱ ከሆነ በ 2 ወር ውስጥ መሠረታዊ የመግባቢያ ችሎታ ይኖራቸዋል ብለን ተስፋ እናረጋለን
ስልጠናው በማንኛውም ሰዓት ቪዲዮዎችን በመከታተል እና በላይቭ ሰዓት ከመምህሯ ጋር በድፍረት በመለማመድ የሚሰጥ ሲሆን
በየግዜው ተማሪዎችን ጠበቅ ባለ መልኩ የምንቆጣጠር ይሆናል
ዛሬ ማታ ምሽት 4 ሰዓት ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ ትችላላችሁ
ለመመዝገብ👇
@ihsanmzgeba
https://t.me/Ihsan_language
የቱርኪኛ ቋንቋ እና የዓረብኛ ቋንቋ ለ2ኛ ዙር ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል
የመጨረሻ የምንመዘግበው ዛሬ እስከ ምሽት 4 ሰዓት ይሆናል
ሁለቱንም ቋንቋ ለሚማሩት የዋጋ ቅናሽ ይኖራቸዋል
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀረዋል
እነዚህን የቋንቋ ስልጠና ለመውሰድ እኛ ዘንድ ለመመዝገብ ስትመጡ
ፍላጎት ኖሯችሁ እና የሚሰጠውን ትምህርት በአግባቡ ለመከታተል ቁርጠኛ አላማ ኗሯችሁ ልክ ለስራችሁ ለሌሎች ትምህርታችሁ ትኩረት እንደምትሰጡ ሁሉ ለዚህም ትኩረት ሰጥታችሁ መሆን ግድ ይላችኋል
ከፍላችሁ እስከተመዘገባችሁ ድረስ ትምህርቱን እስከመጨረሻው ጠንክራችሁ የምትማሩ የሆናችሁ ብቻ ከሆናችሁ ተመዝገቡ ካልሆነ እኛም የናንተን ሀቅ ስለማንፈልግ ለመማር አላማ ኖሮት እስከ ጥግ ድረስ ምክንያት ሳይደረድር መማር የሚፈልግን ብቻ ነው ከእሱ ጋር አብረን መቀጠል የምንችለው
ስለዚህ ይህን አውቃችሁ ብትገቡበት የተሻለ ነው
ስልጠናው ለጀማሪዎች የሚመች በፈለጋችሁት ሰዓት የተለቀቁትን ቪዱዮዎች መከታተል እንድትችሉ ተደርጉ የተዘጋጀ ነው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራምም ከመምህራን ጋር የምትለማመዱበት ፕሮግራም ከምሽቱ ክፍል ይኖረናል
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
ተራ በተራ ሁላችሁንም የምናስተናግድ ይሆናል
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 2️⃣ኛው ዙር የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅በሴት መምህራን የተዘጋጀ የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን
📝 በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
አሰላሙ አለይኩም ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን
ምዝገባ ከጨረስን በኋላ በጣም ብዙ ሰዎች መዝግቡን የሚል መልዕክት በተደጋጋሚ ይልኩልናል!
ከመመዝገቢያ ቀናቶች ውጭ የማንመዘግብ ሲሆን መመዝገብ ስንጀምር በዚሁ የቴሌግራም ቻናላችን እንዲሁም በቲክቶክ የምናሳውቅ ስለሆነ በተገለፁት ቀኖች ብቻ እና ብቻ የምትፈልጉትን የቋንቋ ስልጠናዎች መርጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ካለቀ በኋላ የምትመጡትን ማንኛቹንም የማናስተናግድ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን
ከሰላምታ ጋር
https://t.me/Ihsan_language
ምዝገባ አጠናቀናል ተመዝግባችሁ
ወደ መማሪያ ግሩፕ ያልገባችሁ ካላችሁ ብቻ ነው የምናስገባውን
በቃላችን መሰረት 3 አሸናፊዎች በነፃ ይማራሉ
አሸናፊ የሚለየው ከላይ ባለው የግል ሌንካቸው ብዙ ሰው invite ያደረጉትን ነው
