uz
Feedback
OZONE HIGH SCHOOL OFFICIAL (2026/27)

OZONE HIGH SCHOOL OFFICIAL (2026/27)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኦዞን ትምህርት ቤት 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍን የሚመለከቱ መልዕክቶች እና መረጃዎች በዚህ ቻናል ይጋራሉ፥✨✨

Ko'proq ko'rsatish
1 582
Obunachilar
+224 soatlar
+247 kun
+19530 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+14
1 kanalda
Sentabr '26
+241
1 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+170
1 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+287
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+53
0 kanalda
Get PRO
May '26
+31
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+31
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+26
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+30
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+45
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+42
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+24
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+15
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+87
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+73
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+654
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
03 Oktabr+3
02 Oktabr+6
01 Oktabr+5
Kanal postlari
ውድ የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ከላይ የተያያዘውን ቪዲዮ በመመልከት የትምህርት ቤቱን ሲስተም እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ። 📱💻 እናመሰግናለን Dear Parents/Guardians, Please watch the video above to learn how to use the school system. 📱💻 Thank you.

2
Matn yo'q...
319
3
🏆 CONGRATULATIONS!!! 🏆 To the beloved owners of our school, members of the management team, teachers, students, parents, and the entire Ozone School family; We are filled with immense joy and pride to announce that, in recognition of the remarkable achievement of our school in the 2018 E.C. Grade 12 National Examination, where 100% of all our Grade 12 students who sat for the examination successfully passed with outstanding results, we have been honored with a Crystal Trophy and Certificate of Recognition, presented by Dr. Zelalem Mulatu, Head of the Addis Ababa Education Bureau. This recognition is a reflection of the collective effort, strong collaboration, dedication, and unwavering commitment of our school owners, management, teachers, students, parents, and all other stakeholders. Achieving a 100% pass rate is not our final destination; rather, it is a milestone that inspires us to strive for even greater achievements in the future! Building on this remarkable success as a strong foundation, we are committed to achieving even greater results in the years ahead, making our school a true center of educational excellence, and sustaining the academic and moral success of our students. Therefore, we respectfully call upon all stakeholders to continue working closely with the school, strengthening collaboration, and moving forward together with a spirit of unity, commitment, and shared responsibility. 🏆🏆 WE WILL CONTINUE OUR JOURNEY OF SUCCESS!! 🏆🏆 🏆 OZONE HIGH SCHOOL THE HOME OF SUCCESS! 🏆
2 468
4
+5
Matn yo'q...
2 304
5
Matn yo'q...
2 214
6
Matn yo'q...
2 127
7
🏆 እንኳን ደስ አላችሁ!!!🏆 ለውድ የትምህርት ቤታችን ባለቤቶች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና መላው የትምህርት ቤታችን ቤተሰብ፦ በ2018 ዓ.ም ትምህርት ቤታችን ያስፈተናቸውን ሁሉንም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት 100% በማሳለፍ ያስመዘገብነውን አስደናቂ ስኬት አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እጅ የክሪስታል ዋንጫ እና የእውቅና ሰርተፊኬት ተሸላሚ በመሆናችን ከፍተኛ ደስታና ኩራት ተሰምቶናል። ይህ ዕውቅና የትምህርት ቤቱ ባለቤቶች፣ የማኔጅመንት፣ የመምህራን፣ የተማሪዎች፣ የወላጆች እና የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት፣ ትብብርና ቁርጠኝነት ውጤት ነው። 100% ማሳለፍ የመጨረሻ ግባችን ሳይሆን በቀጣይ የበለጠ ከፍተኛ ስኬቶችን ለማስመዝገብ የሚያነሳሳን ነው! 💪📚 ይህንን ታላቅ ስኬት እንደ መነሻ በመውሰድ በቀጣይ ዓመታት ከዚህም በላይ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ፣ ትምህርት ቤታችንን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እና የተማሪዎቻችንን የትምህርትና የሥነ-ምግባር ስኬት ለማስቀጠል፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከትምህርት ቤቱ ጋር በቅርበት፣ በመተባበር እና በተቀናጀ መንፈስ እንድትሠሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🏆🏆በስኬታማነት እንቀጥላለን!!🏆🏆 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 እንኳን ደስ አለን! 🏆 ኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት!! የስኬት ቤት!!🏆
2 273
8
Matn yo'q...
2 247
9
Matn yo'q...
601
10
🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል! 🌼 ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ነገ አርብ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት ቤት ዝግ እንደሚሆን እናሳውቃለን። መደበኛ ትም+1
🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል! 🌼 ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ነገ አርብ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት ቤት ዝግ እንደሚሆን እናሳውቃለን። መደበኛ ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይቀጥላል። የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር 🌼  Happy Irreecha!  🌼 Dear Parents, Guardians, and Ozone Community, Please be informed that there will be no school on Friday, October 2, 2026, due to the Irreecha celebration. Regular classes will resume on Monday, October 5, 2026. Ozone School Administration        
750
11
Dear Parents/Guardians of Ozone High School Students, 📚Reminder: Purchase of Textbooks for the 2019 E.C. Academic Year Dear Parents/Guardians, As you may know, Ozone High School has already communicated the textbook requirements of our students to the concerned education office and has been waiting for the official supply of textbooks for the 2019 E.C. academic year. However, as we have not yet received a confirmed supply of the required textbooks, it has become necessary to ensure that our students have access to the materials they need without delaying their learning and study preparations. In particular, our school’s examination preparation is largely based on the prescribed textbooks. Therefore, to ensure that our students have sufficient time to study and prepare effectively for their examinations, we kindly request parents/guardians to purchase pthe necessary textbooks from external sources, where needed. This reminder is intended solely to prevent any interruption to our students’ learning process and to ensure that they have adequate time and resources to prepare for their upcoming examinations. Thank you very much for your continued cooperation, understanding, and support. Ozone High School Administration!!
778
12
📚 ለውድ የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፡- የ2019 ዓ.ም የመማሪያ መጽሐፍት ግዥ ማሳሰቢያ የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች እንደሚታወቀው ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎቻችንን የመማሪያ መጽሐፍት ፍላጎት ለሚመለከተው ቢሮ በማሳወቅ የመጽሐፍት አቅርቦትን ስንጠባበቅ ቆይተናል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ የተረጋገጠ የመጽሐፍት አቅርቦት ባለመኖሩ ተማሪዎቻችን በትምህርታቸው ሳይዘገዩ የጥናት ዝግጅታቸውን በወቅቱ እንዲጀምሩ ማስቻል አስፈላጊ ሆኗል። በተለይም የትምህርት ቤታችን የፈተና ዝግጅት በዋናነት የመማሪያ መጽሐፍትን መነሻ ያደረገ በመሆኑ፣ ልጆቻችን በቂ የጥናት ጊዜ እንዲያገኙ አስፈላጊዎቹን መጽሐፍት ከውጭ በግዢ እንድታሟሉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ ማሳሰቢያ የተማሪዎቻችንን የትምህርት ሂደት ላለማስተጓጎል እና ለፈተናዎች በበቂ ጊዜ እንዲዘጋጁ ለማስቻል ነው። 🙏 ለትብብራችሁና ለቀጣይ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን! የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር!
788
13
Matn yo'q...
791
14
ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፡- ነገ ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥል ይሆናል፡፡ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር! Dear parents and Guardians; Please be informed that regular teaching and learning activities will resume tomorrow, Monday, September 28, 2026. All our students are expected to attend school as usual. The School Administration!
1 505
15
animation.gif
1 333
16
🌿✨ ለኦዞን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡- ✨🌿 እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌼 በዓሉ ፍቅርንና ወዳጅነትን የሚያጠናክር፣ ልባችንን በደስታ፥ ቤታችንን በሰላምና በበረከት የሚሞላ ይሁንልን!!❤️❤️ ሰኞ፣ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መደበኛው የመማርና የማስተማር ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል። 🌸 መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል! ኦዞን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት!
1 587
17
+2
Matn yo'q...
1 511
18
+3
Grade 9 Textbooks.zip
1 601
19
Text Books (Grade 9-12)
1 282
20
📚 ለውድ የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፡- የ2019 ዓ.ም የመማሪያ መጽሐፍት ግዥ ማሳሰቢያ የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች እንደሚታወቀው ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎቻችንን የመማሪያ መጽሐፍት ፍላጎት ለሚመለከተው ቢሮ በማሳወቅ የመጽሐፍት አቅርቦትን ስንጠባበቅ ቆይተናል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ የተረጋገጠ የመጽሐፍት አቅርቦት ባለመኖሩ ተማሪዎቻችን በትምህርታቸው ሳይዘገዩ የጥናት ዝግጅታቸውን በወቅቱ እንዲጀምሩ ማስቻል አስፈላጊ ሆኗል። በተለይም የትምህርት ቤታችን የፈተና ዝግጅት በዋናነት የመማሪያ መጽሐፍትን መነሻ ያደረገ በመሆኑ፣ ልጆቻችን በቂ የጥናት ጊዜ እንዲያገኙ አስፈላጊዎቹን መጽሐፍት ከውጭ በግዢ እንድታሟሉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ ማሳሰቢያ የተማሪዎቻችንን የትምህርት ሂደት ላለማስተጓጎል እና ለፈተናዎች በበቂ ጊዜ እንዲዘጋጁ ለማስቻል ነው። 🙏 ለትብብራችሁና ለቀጣይ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን! የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር!
1 475