OZONE HIGH SCHOOL OFFICIAL (2026/27)
Відкрити в Telegram
የኦዞን ትምህርት ቤት 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍን የሚመለከቱ መልዕክቶች እና መረጃዎች በዚህ ቻናል ይጋራሉ፥✨✨
Показати більше1 581
Підписники
+224 години
+247 днів
+19530 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+11
в 1 каналах
вересень '26
+241
в 1 каналах
Get PRO
серпень '26
+170
в 1 каналах
Get PRO
липень '26
+287
в 1 каналах
Get PRO
червень '26
+53
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+30
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+45
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+42
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+15
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+87
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+73
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+654
в 1 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 03 жовтня | 0 | |||
| 02 жовтня | +6 | |||
| 01 жовтня | +5 |
Дописи каналу
🏆 CONGRATULATIONS!!! 🏆
To the beloved owners of our school, members of the management team, teachers, students, parents, and the entire Ozone School family;
We are filled with immense joy and pride to announce that, in recognition of the remarkable achievement of our school in the 2018 E.C. Grade 12 National Examination, where 100% of all our Grade 12 students who sat for the examination successfully passed with outstanding results, we have been honored with a Crystal Trophy and Certificate of Recognition, presented by Dr. Zelalem Mulatu, Head of the Addis Ababa Education Bureau.
This recognition is a reflection of the collective effort, strong collaboration, dedication, and unwavering commitment of our school owners, management, teachers, students, parents, and all other stakeholders.
Achieving a 100% pass rate is not our final destination; rather, it is a milestone that inspires us to strive for even greater achievements in the future!
Building on this remarkable success as a strong foundation, we are committed to achieving even greater results in the years ahead, making our school a true center of educational excellence, and sustaining the academic and moral success of our students.
Therefore, we respectfully call upon all stakeholders to continue working closely with the school, strengthening collaboration, and moving forward together with a spirit of unity, commitment, and shared responsibility.
🏆🏆 WE WILL CONTINUE OUR JOURNEY OF SUCCESS!! 🏆🏆
🏆 OZONE HIGH SCHOOL
THE HOME OF SUCCESS! 🏆
| 2 | Немає тексту... | 1 642 |
| 3 | Немає тексту... | 1 593 |
| 4 | Немає тексту... | 1 552 |
| 5 | 🏆 እንኳን ደስ አላችሁ!!!🏆
ለውድ የትምህርት ቤታችን ባለቤቶች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና መላው የትምህርት ቤታችን ቤተሰብ፦
በ2018 ዓ.ም ትምህርት ቤታችን ያስፈተናቸውን ሁሉንም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት 100% በማሳለፍ ያስመዘገብነውን አስደናቂ ስኬት አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እጅ የክሪስታል ዋንጫ እና የእውቅና ሰርተፊኬት ተሸላሚ በመሆናችን ከፍተኛ ደስታና ኩራት ተሰምቶናል።
ይህ ዕውቅና የትምህርት ቤቱ ባለቤቶች፣ የማኔጅመንት፣ የመምህራን፣ የተማሪዎች፣ የወላጆች እና የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት፣ ትብብርና ቁርጠኝነት ውጤት ነው።
100% ማሳለፍ የመጨረሻ ግባችን ሳይሆን በቀጣይ የበለጠ ከፍተኛ ስኬቶችን ለማስመዝገብ የሚያነሳሳን ነው! 💪📚
ይህንን ታላቅ ስኬት እንደ መነሻ በመውሰድ በቀጣይ ዓመታት ከዚህም በላይ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ፣ ትምህርት ቤታችንን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እና የተማሪዎቻችንን የትምህርትና የሥነ-ምግባር ስኬት ለማስቀጠል፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከትምህርት ቤቱ ጋር በቅርበት፣ በመተባበር እና በተቀናጀ መንፈስ እንድትሠሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🏆🏆በስኬታማነት እንቀጥላለን!!🏆🏆
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!
🎉 እንኳን ደስ አለን!
🏆 ኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት!!
የስኬት ቤት!!🏆 | 1 652 |
| 6 | Немає тексту... | 1 630 |
| 7 | Немає тексту... | 437 |
| 8 | 🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል! 🌼
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ነገ አርብ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት ቤት ዝግ እንደሚሆን እናሳውቃለን።
መደበኛ ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይቀጥላል።
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር
🌼 Happy Irreecha! 🌼
Dear Parents, Guardians, and Ozone Community,
Please be informed that there will be no school on Friday, October 2, 2026, due to the Irreecha celebration.
Regular classes will resume on Monday, October 5, 2026.
Ozone School Administration | 691 |
| 9 | Dear Parents/Guardians of Ozone High School Students,
📚Reminder: Purchase of Textbooks for the 2019 E.C. Academic Year
Dear Parents/Guardians,
As you may know, Ozone High School has already communicated the textbook requirements of our students to the concerned education office and has been waiting for the official supply of textbooks for the 2019 E.C. academic year. However, as we have not yet received a confirmed supply of the required textbooks, it has become necessary to ensure that our students have access to the materials they need without delaying their learning and study preparations.
In particular, our school’s examination preparation is largely based on the prescribed textbooks. Therefore, to ensure that our students have sufficient time to study and prepare effectively for their examinations, we kindly request parents/guardians to purchase pthe necessary textbooks from external sources, where needed.
This reminder is intended solely to prevent any interruption to our students’ learning process and to ensure that they have adequate time and resources to prepare for their upcoming examinations.
Thank you very much for your continued cooperation, understanding, and support.
Ozone High School Administration!! | 722 |
| 10 | 📚 ለውድ የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፡-
የ2019 ዓ.ም የመማሪያ መጽሐፍት ግዥ ማሳሰቢያ
የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች እንደሚታወቀው ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎቻችንን የመማሪያ መጽሐፍት ፍላጎት ለሚመለከተው ቢሮ በማሳወቅ የመጽሐፍት አቅርቦትን ስንጠባበቅ ቆይተናል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ የተረጋገጠ የመጽሐፍት አቅርቦት ባለመኖሩ ተማሪዎቻችን በትምህርታቸው ሳይዘገዩ የጥናት ዝግጅታቸውን በወቅቱ እንዲጀምሩ ማስቻል አስፈላጊ ሆኗል።
በተለይም የትምህርት ቤታችን የፈተና ዝግጅት በዋናነት የመማሪያ መጽሐፍትን መነሻ ያደረገ በመሆኑ፣ ልጆቻችን በቂ የጥናት ጊዜ እንዲያገኙ አስፈላጊዎቹን መጽሐፍት ከውጭ በግዢ እንድታሟሉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን።
ይህ ማሳሰቢያ የተማሪዎቻችንን የትምህርት ሂደት ላለማስተጓጎል እና ለፈተናዎች በበቂ ጊዜ እንዲዘጋጁ ለማስቻል ነው።
🙏 ለትብብራችሁና ለቀጣይ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን!
የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
አስተዳደር! | 720 |
| 11 | Немає тексту... | 720 |
| 12 | ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፡-
ነገ ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥል ይሆናል፡፡
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር!
Dear parents and Guardians;
Please be informed that regular teaching and learning activities will resume tomorrow, Monday, September 28, 2026. All our students are expected to attend school as usual.
The School Administration! | 1 444 |
| 13 | animation.gif | 1 289 |
| 14 | 🌿✨ ለኦዞን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡- ✨🌿
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌼
በዓሉ ፍቅርንና ወዳጅነትን የሚያጠናክር፣ ልባችንን በደስታ፥ ቤታችንን በሰላምና በበረከት የሚሞላ ይሁንልን!!❤️❤️
ሰኞ፣ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መደበኛው የመማርና የማስተማር ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
🌸 መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል!
ኦዞን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት! | 1 529 |
| 15 | Немає тексту... | 1 456 |
| 16 | +3 Grade 9 Textbooks.zip | 1 601 |
| 17 | Text Books (Grade 9-12) | 1 282 |
| 18 | 📚 ለውድ የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፡-
የ2019 ዓ.ም የመማሪያ መጽሐፍት ግዥ ማሳሰቢያ
የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች እንደሚታወቀው ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎቻችንን የመማሪያ መጽሐፍት ፍላጎት ለሚመለከተው ቢሮ በማሳወቅ የመጽሐፍት አቅርቦትን ስንጠባበቅ ቆይተናል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ የተረጋገጠ የመጽሐፍት አቅርቦት ባለመኖሩ ተማሪዎቻችን በትምህርታቸው ሳይዘገዩ የጥናት ዝግጅታቸውን በወቅቱ እንዲጀምሩ ማስቻል አስፈላጊ ሆኗል።
በተለይም የትምህርት ቤታችን የፈተና ዝግጅት በዋናነት የመማሪያ መጽሐፍትን መነሻ ያደረገ በመሆኑ፣ ልጆቻችን በቂ የጥናት ጊዜ እንዲያገኙ አስፈላጊዎቹን መጽሐፍት ከውጭ በግዢ እንድታሟሉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን።
ይህ ማሳሰቢያ የተማሪዎቻችንን የትምህርት ሂደት ላለማስተጓጎል እና ለፈተናዎች በበቂ ጊዜ እንዲዘጋጁ ለማስቻል ነው።
🙏 ለትብብራችሁና ለቀጣይ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን!
የኦዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
አስተዳደር! | 1 410 |
| 19 | Немає тексту... | 1 090 |
| 20 | 📚 ተማሪዎቻችን በትምህርታቸው ውጤታማ ለመሆን የሚረዷቸው ጠንካራ መርሆች:-
1. ግልጽ ግብ ይኑርህ!
“ጥሩ ውጤት አመጣለሁ” ብቻ አትበል።
“በዚህ ፈተና ከ90% በላይ አመጣለሁ” የሚል ግልጽ ግብ በየትምህርት አይነቱ አስቀምጥ።
ተግባራዊ ምክር:-
የወሩን → የሳምንቱን → የዕለቱን ግብ ጻፍ።
📖 Atomic Habits — James Clear
ትንንሽ እና የሚደጋገሙ ልምዶች በጊዜ ሂደት ትልቅ ለውጥ ያመጣሉ።
2. በማንበብ ብቻ አትታመን፥ ራስህን ፈትን!
አንድ ርዕስ ካነበብክ በኋላ መጽሐፉን ዘግተህ ፦
“ምን ተማርኩ?”
“ዋናው ሀሳብ ምንድነው?”
“ለሌላ ሰው ማስረዳት እችላለሁ?”
ብለህ ራስህን ጠይቅ።
ይህ Active Recall ይባላል።
📖 Make It Stick — Peter C. Brown, Henry L. Roediger III & Mark A. McDaniel
3. 🔄 በአንድ ቀን ብዙ ከማንበብ ይልቅ በቀናት ከፋፍለህ አንብብ!
ፈተና ሲቃረብ ሌሊቱን ሙሉ ማንበብን አትምረጥ።
ለምሳሌ፦
ሰኞ: Mathematics
ማክሰኞ: English
ረቡዕ: Biology
ሐሙስ: Mathematics Review
ይህ Spaced Practice ነው።
📖 Make It Stick
4. የጊዜ ሰሌዳ ይኑርህ!
“ጊዜ ሲኖረኝ አነባለሁ” አትበል።
“ይህንን ሰዓት ለማንበብ እጠቀማለሁ” በል።
ለምሳሌ፦
6:00–7:00 — Mathematics
7:00–7:15 — Break
7:15–8:00 — English
8:00–8:20 — Review
የተወሰነ ጊዜ ለተወሰነ ሥራ መመደብ ትኩረትን ለማስቀጠል ይረዳል።
📖 Deep Work — Cal Newport
5. በጥናት ጊዜ 📵 ስልክህን ከአንተ አርቅ!
“አንድ ደቂቃ ብቻ TikTok/Telegram/YouTube እመለከታለሁ” ብለህ ስትጀምር የጥናት ትኩረትህ ይበተናል።
📖 Deep Work — Cal Newport
6. የቤት ሥራን በጊዜው ጨርስ!
የቤት ሥራ የተማርከውን ለመፈተሽ የሚረዳህ መሳሪያ ነው።
ስህተት ካገኘህ፦
❌ “አልችልም” አትበል።
✅ “ይህን ገና አልተማርኩትም” በል።
7. ችግር ሲያጋጥምህ አትሸሽ!
ይህን በ3 ደረጃ መፍታት ትችላለህ?
1. ምን እንደማታውቅ ለይ
2. ከመጽሐፍ/ከመምህር/ከማስታወሻ ፈልግ
3. እንደገና ራስህ ሞክር ?
በተለይ Mathematics, Physics, Chemistry ወዘተ ላይ የሚመጣውን መልስ ብቻ ከማየት ይልቅ የአሰራር ሂደቱን መረዳት አስፈላጊ ነው።
8. ጥያቄ ለመጠየቅ አትፍራ!
“መምህሩ ምን ይለኛል?” ብለህ ጥያቄ አትደብቅ።
ጥያቄ መጠየቅ ድክመት አይደለም፤ የመማር ሂደት ነው።
9. የተማርከውን ለሌላ ሰው አስረዳ!
አንድ ርዕስ ለጓደኛህ ወይም ለራስህ በድምፅ አስረዳ።
“እንደምታስተምር አስበህ አስረዳው።”
ይህ የFeynman Technique ተብሎ በብዙ የውጤታማ ጥናት ምክሮች ላይ የሚጠቀስ አቀራረብ ነው። ማስረዳት የራስህን የግንዛቤ ክፍተት ለመለየት ይረዳል።
10. ስህተትህን መዝግብ!
“My Mistake Book” የሚባል ደብተር ይኑርህ።
ስህተትህን ከመደበቅ ይልቅ ከስህተትህ ተማር።
11. “አልችልም” የሚለውን “ገና አልቻልኩም” በሚል ቀይር!
በትምህርት ላይ ችሎታ በልምምድ፣ በጥረት እና በግብረመልስ ሊዳብር ይችላል።
❌ “Mathematics አልችልም።”
✅ “Mathematics ገና በቂ አልተለማመድኩትም።”
ይህ ከGrowth Mindset ሀሳብ ጋር ይዛመዳል።
📖 Mindset — Carol S. Dweck
12. 👥 ጓደኞችህን በጥንቃቄ ምረጥ!
አካባቢህ የትምህርት ልምድህን ሊጎዳ ወይም ሊያጠናክር ይችላል።
ከሚከተሉት ጋር ተባበር፦
* የሚያጠኑ ፥
* ግብ ያላቸው ፥
* ሌሎችን የሚያከብሩ ፥
* በችግር ጊዜ የሚደጋገፉ ፥
“እኔ ከማን ጋር እየተጓዝኩ ነው?” ብለህ ራስህን ጠይቅ።
13. እንቅልፍህን አትስዋ!
በፈተና ሰሞን ሌሊቱን ሙሉ እያነበቡ ከማደር ይልቅ በቂ እንቅልፍ አድርጎ በተደራጀ መንገድ መማር የተሻለ የጥናት ልምድ ነው።
እንቅልፍ ከማስታወስ እና ከትኩረት ጋር በጥብቅ ይያያዛል።
14. ሰውነትህን አትዘንጋ!
ትምህርት ብቻ ሳይሆን፦
እንቅስቃሴ + እንቅልፍ + ጤናማ ምግብ + ትኩረት = የተሻለ የመማር አቅም መፍጠር ላይ አተኩር፡፡
15. ራስህን ከሌሎች ጋር ሳይሆን ከትናንትናህ ጋር አወዳድር!
የሌላ ተማሪ ውጤት ሊያነሳሳህ ይችላል፤ ግን ዋናው ጥያቄ፦
“ዛሬ ከትናንት የተሻልኩት በምንድን ነው?” ብልህ ጠይቅ፡፡
መልካም የስኬት አመት!! | 1 605 |
