uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

4-3-3 Crypto

4-3-3 Crypto

Kanalga Telegram’da o‘tish

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 4-3-3 Crypto analitikasi

4-3-3 Crypto (@ethiocrypto_433) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 43 028 obunachidan iborat bo'lib, Kriptovalyutalar toifasida 2 751-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 806-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 43 028 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -571 ga, so‘nggi 24 soatda esa -18 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 13.21% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.73% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 688 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 756 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 30 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kriptovalyutalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

43 028
Obunachilar
-1824 soatlar
-1177 kun
-57130 kun
Postlar arxiv
የክሪፕቶ ማርኬት ለምንድነው እየቀነሰ የሚገኘው? 1. ትላንት የኢቲሪየም ፋውንዴሽን ሪሰርቸር ጀስቲን ድሬክ ''ከኳንተም ኮምፒዩተር አስቀድሞ Ai ዋሌቶችን ብሬክ ሊያደርግ እንደሚችል አስጠንቅቋል የሳ
የክሪፕቶ ማርኬት ለምንድነው እየቀነሰ የሚገኘው? 1. ትላንት የኢቲሪየም ፋውንዴሽን ሪሰርቸር ጀስቲን ድሬክ ''ከኳንተም ኮምፒዩተር አስቀድሞ Ai ዋሌቶችን ብሬክ ሊያደርግ እንደሚችል አስጠንቅቋል የሳቶሺን ዋሌት ጨምሮ የትኛውም ዋሌት Private Key በAi ከምታስቡት በላይ በቅርብ ወራቶች ብሬክ ሊደረጉ ይችላሉ በዚህም በዋሌታቹ ላይ የሚገኙ ቢትኮይኖችን ትራንዛክሽን ባልፈፀማቹበት ማለትም አዲስ ዋሌት ክሬት በማድረግ ወደዛ በመላክ አስቀምጡት'' በማለት መልእክቱን አስተላልፏል በሚያስገርም ሁኔታ የኢቲሪየሙ co-founder Vitalik Buterin ራሱ Ai ዋሌቶችን ብሬክ ለማድረግ አዲስ ማቲማቲካል ሜተድ ዲስከቨር ሊያደርግ ይችላል። በሚቀጥሉት 2 አመታቶች ዋሌቶች ብሬክ ሊደረጉ ይችላሉ ሲል ራሱም ሂደቱን አምኖ ተቀብሏል። ሁኖም ለዚ መፍትሄ እንደሚፈልጉ ነው የገለፀው 2. የአሜሪካ መንግስት ለረጅም ወራቶች ያላንቀሳቀሰውን ቢትኮይን ወደ ኮይንቤዝ + ወደ ተጨማሪ አዲስ አድሬሶች መላክ ጀምሯል። በዚህም ብዙ ሰዎች ተረብሸዋል። የአሜሪካ መንግስት ቢትኮይንን መሸጥ ጀመረ? የሚል ጥያቄን እያስነሳ ይገኛል 3. በ2025 ኦክቶበር 10 በቻይና ላይ በተጣለው ታሪፍ እና የማይክሮ ሾክ 1.6 ሚልየን ሰዎች ሊኪዩዴት መሆናቸው ይታወሳል። በዚህም October 10 ሁለት ቀናቶች በመቅረቱ Part 2 ሊደገም ይችላል የሚል ከፍተኛ ፍራቻ በሁሉም ትሬደሮች ላይ ተፈጥሯል..........ለዛም panic seller እየበዙ ይገኛሉ በተጨማሪም 2 3 ሌሎችም ነጥቦች ቢኖሩም ዋነኞቹ እነዚህ ናቸው። @Ethiocrypto_433

የትላንቱ የትራምፕ Announcement እንደጠበቅነው አልሆነም....ጭራሽ ኢራን ላይ ጥፋት ልሰነዝር እችላለሁ ማለቱን ተከትሎ ቢትኮይን ከ82 ወርዷል።
የትላንቱ የትራምፕ Announcement እንደጠበቅነው አልሆነም....ጭራሽ ኢራን ላይ ጥፋት ልሰነዝር እችላለሁ ማለቱን ተከትሎ ቢትኮይን ከ82 ወርዷል።

Keep your eyes on XRP

VIC hard pump🔥🔥🔥 now 1000 $VIC= 4.2USDT 👇 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ይግቡ፦ https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_CCB1295609 don't miss guys🔥 ግን ለ verification 0.05 gram ያስፈልጋል ያወ 0.1$ ማለት ነው

ቢትኮይን ያለፉትን ሳምንታት Sideway ላይ ነበረ ከ87 በላይ Break ለማድረግ ቢሞክርም Fail አድርጓል። ነገሮች ግን Bull Market Correction ይመስላል አሁንም ትንሽ ሊቀንስ ቢችል
ቢትኮይን ያለፉትን ሳምንታት Sideway ላይ ነበረ ከ87 በላይ Break ለማድረግ ቢሞክርም Fail አድርጓል። ነገሮች ግን Bull Market Correction ይመስላል አሁንም ትንሽ ሊቀንስ ቢችልም ግን Don't Panic አብዛኛው ሰው ውጤታማ የሆነው ቢትኮይን ሲጨምር ሳይሆን ሲቀንስ ሁሌም ትርፋማ የሚያደርገን የምንገዛበት ዋጋ ነው። ብዙ ሰዎች Accumilate ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ ነው ይላሉ። በፈረንጆቹ June 2023 ለ4 ወራት Sideway ሲሄድ ነበረ ሰዎችም በጣም ግራ ሲጋቡ ነበረ። በመጨረሻ June ላይ ሲገዙ የነበሩ ውጤታማ ሆነዋል So ሲቀንስ ስለመሸጥ ብቻ አታስቡ ለመግዛትም ጥሩ እድል ስለሆነ። አሁን የBTC Support Zone ላይ Focus ማድረግ የተሻለ ነው።

ከዚ በተጨማሪ በ Invite ከምታገኙት በተጨማሪ እንዴት እዚጋር የሚያመጣላቹን Reward መቀበል እንደምትችሉ ያልገባቹ ልጆች ካላቹ አሳያቹሀለው 👍 @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_
ከዚ በተጨማሪ በ Invite ከምታገኙት በተጨማሪ እንዴት እዚጋር የሚያመጣላቹን Reward መቀበል እንደምትችሉ ያልገባቹ ልጆች ካላቹ አሳያቹሀለው 👍 @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

👉New apk ⭐️TANVEXO⭐️ 👉ZAPERO & MELKAM EDEL ከሰራችሁ ቀላል ነው! 👉ስራውን ለማታቁ ደግሞ...just ቪዲዮው ላይ እንዳለው የ WhatsApp task መስራት ነው። 👉በምትፈልጉት አካውንት ታስክ እንዳትስሩ spam አለፍ ካለም ban ልትደረጉ ትችላላችሁ...ስለዚህ አዲስ አካውንት ተጠቀሙ! 👉ገና አፕ እንዳወረዳችሁ : ⭐️Sign-up bonus 50 birr ⭐️task ሰርታችሁ የቀረውን መሙላት ነው ⭐️Withdraw ከ 100 ብር ጀምሮ ነው ⭐️የክፍያ አማራጭ telebirr add አድርጉ ሃሳቡን ከተረዳችሁት 8 ደቂቃ ማየት አያስፈልግም 👉 ለመጀመር ይሄን ይጫኑ Tanvexo start 👉Any question comment አርጉ Withdrawal confimred✅✅ @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

ከዚ በተጨማሪ በ Invite ከምታገኙት በተጨማሪ እንዴት እዚጋር የሚያመጣላቹን Reward መቀበል እንደምትችሉ ያልገባቹ ልጆች ካላቹ አሳያቹሀለው 👍
ከዚ በተጨማሪ በ Invite ከምታገኙት በተጨማሪ እንዴት እዚጋር የሚያመጣላቹን Reward መቀበል እንደምትችሉ ያልገባቹ ልጆች ካላቹ አሳያቹሀለው 👍

👉New apk ⭐️TANVEXO⭐️ 👉ZAPERO & MELKAM EDEL ከሰራችሁ ቀላል ነው! 👉ስራውን ለማታቁ ደግሞ...just ቪዲዮው ላይ እንዳለው የ WhatsApp task መስራት ነው። 👉በምትፈልጉት አካውንት ታስክ እንዳትስሩ spam አለፍ ካለም ban ልትደረጉ ትችላላችሁ...ስለዚህ አዲስ አካውንት ተጠቀሙ! 👉ገና አፕ እንዳወረዳችሁ : ⭐️Sign-up bonus 50 birr ⭐️task ሰርታችሁ የቀረውን መሙላት ነው ⭐️Withdraw ከ 100 ብር ጀምሮ ነው ⭐️የክፍያ አማራጭ telebirr add አድርጉ ሃሳቡን ከተረዳችሁት 8 ደቂቃ ማየት አያስፈልግም 👉 ለመጀመር ይሄን ይጫኑ Tanvexo start 👉Any question comment አርጉ Withdrawal confimred✅✅ @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ትራምፕ Official Announcement ይኖረዋል።ጉዳዩ በግልፅ ባይነገረም ግን ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት ሊሆንም ይችላል የሚሉ ወሬዎች በዝተዋል። መጠበቅ ነው
ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ትራምፕ Official Announcement ይኖረዋል።ጉዳዩ በግልፅ ባይነገረም ግን ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት ሊሆንም ይችላል የሚሉ ወሬዎች በዝተዋል። መጠበቅ ነው

የአሜሪካ መንግስት ለ6 ሳምንት Inactive የነበረ ዋሌት አሁን Active ማድረጉን ተከትሎ ማርኬቱ ላይ ስጋት ተፈጥሮ ሰዎች BTC መሸጥ በመጀመራቸው ማርኬቱ ወርዷል።የገንዘቡ መጠን 71ሚሊዮን ዶ
የአሜሪካ መንግስት ለ6 ሳምንት Inactive የነበረ ዋሌት አሁን Active ማድረጉን ተከትሎ ማርኬቱ ላይ ስጋት ተፈጥሮ ሰዎች BTC መሸጥ በመጀመራቸው ማርኬቱ ወርዷል።የገንዘቡ መጠን 71ሚሊዮን ዶላር ቢሆንም Panic Sell ተፈጥሯል። የአሜሪካ መንግስት BTC ያለበትን አካውንት Active አደረገ እንጂ ስለመሸጡ ምንም መረጃ የለም ሰዎች ግን Active የሆነው ሊሸጡት ነው በማለት ቀድመው መሸጥ ጀምረዋል። አብዛኞቹ የክሪፕቶ ተንታኞች Correction እንደሆነ ያምናሉ ይሄም በቅርቡ BTC ወደ ነበረበት ይመለሳል የሚል ግምት አላቸው። የአሁናዊ የቢትኮይን ዋጋ 82,890

74 ሺህ member ያለው የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ @Don_Piko በራሱ ያደገ ቻናል ነው View በጣም አሪፍ የክሪፕቶ ቻናል አይደለም

#Me_pass Me pass ያልጀመራቹ ካላቹ የኛን invitation code ተጠቅማቹ ስትጀምሩ 150 birr የምታገኙ ይሆናል በተጨማሪም ሌሎች ሰዎችን invite በማረግ 150birr ማግኝት ትችላላ
#Me_pass Me pass ያልጀመራቹ ካላቹ የኛን invitation code ተጠቅማቹ ስትጀምሩ 150 birr የምታገኙ ይሆናል በተጨማሪም ሌሎች ሰዎችን invite በማረግ 150birr ማግኝት ትችላላቹ Investment አይጠይቅም face and ID verify ማድረግ መስራት የምትፈልጉ ልጆች በዚ  @yabserat13  username አናግሩኝ Me pass application ላይ የ ሰራቹት  MEC  ስለምንገዛ አናግሩን ለኛ መሸጥ ትችላላቹ በተጨማሪም ሰርታቹ ያልተላከላቹ ካላቹ አናግሩኝ txt ወደታች ስለሚወርድ አሁን @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

#interlink #ITLG #ITL በሁለተኛ ዙር verified ITLG ለማግኘት 3ቱም የKYC level መጨረሻ እንደማይጠበቅብንም አሳውቋል። የሚያስፈልገው ✅ KYC level 1 መጨረስ ✅ ጥሩ የሆ
#interlink #ITLG #ITL በሁለተኛ ዙር verified ITLG ለማግኘት 3ቱም የKYC level መጨረሻ እንደማይጠበቅብንም አሳውቋል። የሚያስፈልገው ✅ KYC level 1 መጨረስ ✅ ጥሩ የሆነ ማይን የማድረግ ንፃሬ ያለው ሰው በሙሉ verified ITLG እንደሚያገኙ በይፋ አሳውቋል። ከዚህ በተጨማሪ ቀጥታ ITLG ቶክን መሸጥ እና መለወጥ እንድንችል OTC እንደሚኖረውም ገልጿል።

Hmmm keep buying guys👈ይሄ እድል ላይመጣ ይችላል ድጋሜ

Ummm $BTC 🫪
Ummm $BTC 🫪

0.05 gram (ton) wallet verification አለው። መሞከር ከፈለጋችሁ ሞክሩ ካልሆነ ተውት።

ይሄ የቴሌግራም ቦት ይከፍላል እያሉ ነው። እስኪ እናንተም ሞክሩት እኔ እሞክረዋለሁ። https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_774BE5AA95
ይሄ የቴሌግራም ቦት ይከፍላል እያሉ ነው። እስኪ እናንተም ሞክሩት እኔ እሞክረዋለሁ። https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_774BE5AA95

🏷 GEMINI AI PRO – 18 MONTHS PREMIUM 🏷 30% Discount 💯🔥🔥 Gemini AI Pro Premium for 18 month only7️⃣🩵🩵 Birr የ #18ወር የጂሚናይ
🏷 GEMINI AI PRO – 18 MONTHS PREMIUM 🏷
30% Discount 💯🔥🔥
Gemini AI Pro Premium for 18 month only7️⃣🩵🩵 Birr የ #18ወር የጂሚናይ ፕርሚየም አገልግሎት በ 700 ETB
✅18 Months Premium Access ✅Use Your Own Email Address ✅Fast Activation ✅Full Premium Features ✅Trusted Service
✅Google VEO 3 ✅Ai Music ✅better image Quality
🎁 No shared accounts – the subscription is activated on your own Gmail account.
🛡For Vibe coders can use for Antigravity and Google Ai Lab
⚡ Limited slots available. 💬Contact: @Agegnewu0102
ይሄ offer እስከ October 28 ነው ምቆየዉ

#Me_pass ለሁላችሁም Builder program ገብታችሁ 20 እና ከዛ በላይ invite ያደረጋችሁ Name: TG username: usdt address: Network: Me wallet Address:
#Me_pass ለሁላችሁም Builder program ገብታችሁ 20 እና ከዛ በላይ invite ያደረጋችሁ Name: TG username: usdt address: Network: Me wallet Address: Number of verified: usdt only ወይስ usdt and mec (አንዱን መርጣችሁ ላኩ) በዚህ መልኩ ላኩሉኝ። @MetaEarth123⭐️ ልብ በሉ address ከዚህ በፊት formu ስትሞሉ የተጠቀማችሁት የግድ ተመሳሳይ መሆን አለበት። 💎Me pass application ላይ የ ሰራቹት  MEC  መሸጥ የምትፈልጉ ከ 0.1 ጀምሮ እገዛቹሀለው💵 እስከ ነገ 4:00 ላኩሉኝ⚠️ @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_4333