ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

4-3-3 Crypto

4-3-3 Crypto

前往频道在 Telegram

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433

显示更多

📈 Telegram 频道 4-3-3 Crypto 的分析概览

频道 4-3-3 Crypto (@ethiocrypto_433) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 42 445 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 2 881,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 855 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 42 445 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -721,过去 24 小时变化为 -19,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 045 次浏览,首日通常累积 3 415 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 29。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

42 445
订阅者
-1924 小时
-1437 天
-72130 天
帖子存档
የባይናንስ ጉዳይ ወደ ጎን ትትነው ሰሞኑን Network Normal ነው?🗿

ሀከሮቹ 2% የሚሆነውን Pepe መዝረፋቸው ተነግሯል ወደ 40 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ነው። ከሸጡት Pepe ኮንታ ሊገባ ስለሚችል ተጠንቀቁ
ሀከሮቹ 2% የሚሆነውን Pepe መዝረፋቸው ተነግሯል ወደ 40 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ነው። ከሸጡት Pepe ኮንታ ሊገባ ስለሚችል ተጠንቀቁ

Tether ወደ ሀከሮቹ ተልኳል ተብሎ የታሰበ 1.5 ቢሊዮን USDT ፍሪዝ ማድረጉን ገልጿል።
Tether ወደ ሀከሮቹ ተልኳል ተብሎ የታሰበ 1.5 ቢሊዮን USDT ፍሪዝ ማድረጉን ገልጿል።

የተሰረቁት Coins እና ዋጋቸው • $1.45 billion $BTC • $875 million $ETH • $234 million $TRX • $50 million $XAUT • $1.57 billion $USDT •
የተሰረቁት Coins እና ዋጋቸው • $1.45 billion $BTC • $875 million $ETH • $234 million $TRX • $50 million $XAUT • $1.57 billion $USDT • $823 million $USDC • $75 million $WBETH • $88.5 million $RLUSD + $447.5 million ተጨማሪ ክሪፕቶ ከረንሲዎች

በክሪፕቶ ታሪክ ትልቁ ዝርፊያ🤯

Withrdaw ሞክሬ ነበረ እየሰራ አይደለም።
Withrdaw ሞክሬ ነበረ እየሰራ አይደለም።

ከባይናንስ ሀክ ጋር በተያያዘ ቢትኮይን ከ5 ሳምንታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ79 በታች ወርዶ ነበረ በዚህ ጉዳይ ጋር በተያያየ 600 ሚሊዮን ዶላር Long Position ላይ የነበረ Liquidate ሆኗል።

ባይናንስ ወደ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ሀክ መደረጉ ተሰምቷል።
ባይናንስ ወደ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ሀክ መደረጉ ተሰምቷል።

ባይናንስ ወደ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ሀክ እንደተደረገ ተሰምቷል።
ባይናንስ ወደ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ሀክ እንደተደረገ ተሰምቷል።

1 "VIC" 0.0002423 😁 እኔ ፈጣሪ ጃዝ ሲለኝ ከትላት ወዲያ ማታ ላይ ነዉ ያለኝን በሙሉ swap ያደረኩት ወደ ton እንጂ ዛሬ ላይ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነበርኩ ደሞ ተናግሬ ነበር ከዚ በፊት
1 "VIC" 0.0002423 😁 እኔ ፈጣሪ ጃዝ ሲለኝ ከትላት ወዲያ ማታ ላይ ነዉ ያለኝን በሙሉ swap ያደረኩት ወደ ton እንጂ ዛሬ ላይ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነበርኩ ደሞ ተናግሬ ነበር ከዚ በፊት የፈለገ ቢሆን ጭራሽ ይወርዳል እንጂ መቼም ወደ ድሮዉ price አይመለስም ብዬ @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

ይሄ የscam tag የወጣው mini አፓቸውን ከሰራላቸው developer ጋር በተያያዘ እንደሆነ እና አጋራቸው የሆነዉ mrg ተመሳሳይ ችግር እንዳጋጠመውም ገልጸዋል። ይሄ ችግሩ ከሌላ ነገር የመጣ አ
ይሄ የscam tag የወጣው mini አፓቸውን ከሰራላቸው developer ጋር በተያያዘ እንደሆነ እና አጋራቸው የሆነዉ mrg ተመሳሳይ ችግር እንዳጋጠመውም ገልጸዋል። ይሄ ችግሩ ከሌላ ነገር የመጣ አይደለም የሚል እምነት እንዳላቸው የገለፁ ሲሆን፤ አሁን ላይ appeal በማድረግ እና ጉዳዩን በማጣራት ላይ እንደሚገኙ አሳውቀዋል። @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

እኔም በቀን $600 ለመስራት አብቅቶኝ ለናተ የ $150 giveaway ማዘጋጅበት ቀን ይምጣ ..... አሜን 🙏 ያልኮችሁን እያዘጋጀዉ ነዉ post አደርግላችኋለሁ እግረ መንገዴን ስገባ ሳየዉ ላሹፋ
እኔም በቀን $600 ለመስራት አብቅቶኝ ለናተ የ $150 giveaway ማዘጋጅበት ቀን ይምጣ ..... አሜን 🙏 ያልኮችሁን እያዘጋጀዉ ነዉ post አደርግላችኋለሁ እግረ መንገዴን ስገባ ሳየዉ ላሹፋችሁ የመስራት ወኔያችሁ እንዲነሳ ብዬ ነዉ። አረ ቻናሉ ድብርብር ብሏል ምንድን ነዉ እስቲ በ reaction ሞቅ ደመቅ አርጉት እንጂ በቃ ዝም ብዬ ለ10 ሰዉ የ3 birr daily sms package እሞላለዉ ግን ይሄ post ከ100 react በላይ ካገኘ ነዉ! 🫪 @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

👀 ለካስ አዳሜ በinvitation ብቻ አይደለም እዚ app ላይ ሳቢ ሚሰሩት ሌላ ቀመር አለ አሁን አይደል እንዴ ምሾፈዉ እኔ ነገ ሙሉ ነገር አዘጋጅቼ እለቅላችኃለዉ ያልመራችሁ reply የተደረገዉ
👀 ለካስ አዳሜ በinvitation ብቻ አይደለም እዚ app ላይ ሳቢ ሚሰሩት ሌላ ቀመር አለ አሁን አይደል እንዴ ምሾፈዉ እኔ ነገ ሙሉ ነገር አዘጋጅቼ እለቅላችኃለዉ ያልመራችሁ reply የተደረገዉ post ጋር ሄዳችሁ ሙሉ ነገር አለ መጀመር ትችላላችሁ። @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ invitation link ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ እስከ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። መጀመርያ ላይ ሰዉ invite ስታደርጉ እስከ $5 ድረስ ይቆጥርላችዋል ከዛ ቡሀላ ግን ከምታስገቧቸዉ ሰዎች የምታገኙት ከ24 ሰአት ቡሀላ ነዉ! ይሄ ማለት የምታስገቧቸዉ ሰዎች processing ላይ ነዉ የሚቆዩት ማለት ነዉ በተጨማሪም እነዛ invite የምታደርጓቸዉ ሰዎች ቢያስ ለ10 ደቂቃ እዛ ላይ ያለዉን game መጫወት አለባቸዉ። መስራት ያልጀመራችሁ ጀምሩ እያንዳዱን ነገር reply እያደረኩ የምለቅላችሁ ይሆናል። ◾️𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏: https://playbb.fun/u/24388065 @Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433