uz
Feedback
Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center

Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center

Yopiq kanal

ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ መንሱር ጀማል ቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል::

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center analitikasi

Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 24 405 obunachidan iborat bo'lib, Iqtisodiyot & Moliya toifasida 5 032-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 365-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 24 405 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -707 ga, so‘nggi 24 soatda esa -28 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 3.43% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ መንሱር ጀማል ቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል::

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Iqtisodiyot & Moliya toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

24 405
Obunachilar
-2824 soatlar
-1577 kunlar
-70730 kunlar
Postlar arxiv
🚨 የመጨረሻ ጥሪ! ይህ አያምልጥህ! 🚨 ቤተሰብ ዛሬ ተመልሻለሁ — እና እንዲህ ያለ ዕድል ሁልጊዜ አይመጣም። የክሪፕቶ ገበያ በአዲስ ዑደት ላይ ነው። በተለይ Bitcoin እና Ethereum የሚያሳዩት እንቅስቃሴ ይህን በግልጽ ያሳያል። ይህ ማለት አንድ ነገር ብቻ ነው — 🔥 ወቅቱ አሁን ነው 🔥 እድሉ አሁን ነው 🔥 መግቢያው አሁን ነው አብዛኛዎቹ ሰዎች ይጠብቃሉ… “ትንሽ እስኪያረጋግጥ…” “እስኪቀንስ…” “እስኪጨምር…” እነዚህ ሰዎች ብዙ ጊዜ ትርፍ አያዩም። ትርፍ የሚያዩት የሚወስኑት ናቸው።                እኛ በዚህ ቻናል ውስጥ: ✔ የገበያ ትንተና ✔ የትሬዲንግ ሲግናሎች ✔ የአደጋ አስተዳደር ✔ ቀጥታ መመሪያ 💰 ትንሽ ካፒታል በትክክለኛ እቅድ ሲጠቀም ትልቅ ውጤት ሊያመጣ ይችላል። ❗ ዛሬ ማትገባ ከሆነ ነገ ዋጋው ከፍ ከሆነ ትከተላለህ። ❗ ዛሬ አትጀምር ከሆነ ነገ “ተሳትፌ ቢሆን ኖሮ?” ትላለህ። 🚀 ውሳኔ ውሰድ። 🚀 ተቀላቀል። 🚀 ጀምር። ይህ የመልስ መልእክቴ አይደለም — ይህ የለውጥ መጀመሪያ ነው። ✈️@MensurJemalInvestment                   ✈️@MensurJemalInvestment                   ✈️@MensurJemalInvestment

🎉 የትላንት ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉 ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️ በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት  የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል። 📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 04 may 💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 32 m 📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet 🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇 🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን! እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀 https://t.me/MensurJemalInvestment/s/

Trading Journeyአችን ላይ ለስኬታችን ወሳኝነት ካላቸው ነገሮች መካከል አንዱ የBroker ምርጫችን ነው። ካወኩት ጀምሮ ላለፉት 7-8 ወራት ለእኔ ምርጡ Broker Pepperstone ነው። ለምን? ✅Real ECN  Execution ✅በጣም ጠባብ Spread ✅ቀጥታ እዛው Trading View ላይ ሆናቹ ሌላ Trade ማድረግ የምችሉበት አማራጭ ከዛ በተጨማሪ Pepperstone ላይ $100 እና ከዛ በላይ Deposit አድርጋቹ Trade እስካደረጋቹ ድረስ ያልተቋረጠ ነጻ የTrading View Subscription በእኔ በኩል ማግኘ ትችላላቹ:: መልካም ቀን! https://t.me/MensurJemalInvestment/s/

🎉 የትላንት ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉 ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️ በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት  የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል። 📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 17 April 💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 42 m 📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet 🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇 🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን! እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀 https://t.me/MensurJemalInvestment/s/

ክሪፕቶ አያስፈልግህም... ብሎክቼይን አያስፈልግህም... ትሬዲንግም ቢሆን የግድህ አይደለም። እውነቱ ይሄው ነው። ማንም አስገዳጅ የለም። ነገር ግን አንድ ሊረብሽህ የሚችል እውነታ አለ... ዓለም አንተን ጠበቀችም አልጠበቀችም፣ ወደድክም ጠላህ በዝምታ ወደዚያ አቅጣጫ እየተጓዘች ነው። አንዳንዶች "ነገሩ እውነት ነው ወይስ ተረት?" ብለው በሚከራከሩበት ሰዓት፣ ሌሎች ሥርዓቶችን እየገነቡበት ነው። እሴት እየላኩበት ነው። እየተረዱት ነው። እዚህ ጋር ያለው ልዩነት የገንዘብ ማነስ ወይም መብዛት አይደለም። ልዩነቱ የ"መንቃት" ነው። ምክንያቱም በዚህ አዲስ ዓለም ውስጥ፦ የቀደመ ብልጫ የሚገኘው በኪስ ሙሉ ብር ሳይሆን በጭንቅላት ሙሉ እውቀት ነው። ስለ ክሪፕቶ "አላውቅም" ብለህ አይንህን መጨፈን ከአደጋ አይጠብቅህም። ይልቁንም ነገ በሩ ሲዘጋብህ ግራ ተጋብተህ እንድትገባ ያደርግሃል እንጂ። አብዛኞቹ ሰዎች የሚሸነፉት ደግሞ እንዲህ ግራ ተጋብተው ሲዘሉ ነው። ስለዚህ ይህ መልእክት እንድትገፋፋ አይደለም። ከመግባትህ በፊት መጀመሪያ ነገሩን በግልጽ እንድታየው ዕድል መስጠት እንጂ። ሁሉንም ነገር ያለ ግርግር፣ በጥልቀት እና በቀላል ወንድማዊ ቋንቋ ዘርዝሬዋለሁ። 📖 ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ያንብቡ፦ 🔗 [🇪🇹Cryptocurrency & Blockchain Do We Really Understand It? ] We're just getting started, so let's do it together. CryptoTalk-Ethiopia 🇪🇹 is on the way … አትጣደፍ፤ ግን ባለማወቅም አትዘግይ።

👀እንደምን ዋላሻችሁ ቤተሰቦች! ➡️ዛሬም በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋና በጠራ አእምሮ ወደ ማርኬቱ እንገባለን። ➡️ የዛሬው መልዕክቴ ቀላልና ውጤታማ ትሬዲንግ ላይ ያተኩራል። ትሬዲንግ እጅግ በጣም ቀላል ነው! እንዴት❓ ➡️ቻርታችን 📈መክፈት፡ ማርኬቱ ምን እንደሚመስል ለማየት ቻርታችን በመክፈት እንጀምራለን። ➡️የራሳችንን ስትራቴጅ መከተል፡ አንድ ግልጽ የሆነ የትሬዲንግ 📈እድል ካየን፣ ያንን እድል በስትራቴጃችን መሰረት እንጠቀማለን። ➡️ምንም አይነት እድል ካላየን፣ ዝም ብለን ምንም ነገር ሳናደርግ እንጠብቃለን። ➡️ቻርታችን መዝጋት፡ ትሬዲንጋችን ከጨረስን በኋላ ቻርታችን እንዘጋለን። ይሄንን ሂደት ደጋግሞ ማከናወን፡ ስኬታማ ትሬዲንግ የሚመጣው ይሄንን ቀላል ሂደት በተደጋጋሚና በተረጋጋ መንፈስ ስንተገብረው ነው። ➡️እዚህ ላይ አንድ ቁም ነገር ልንገራችሁ፡ የስኬታማ ትሬዲንግ↗️ 99% መጠበቅ ነው! ትክክለኛውን ጊዜ በትዕግስት መጠበቅ ትልቅ ትርፍ🤑 ያስገኛል። ➡️ ማርኬቱ ሁልጊዜም ሩጫ ውስጥ ነው ማለት አይደለም። አንዳንድ ጊዜ ዝም ብሎ መጠበቅና ትክክለኛውን እድል መምረጥ ብልህነት ነው። ➡️ስለዚህ ዛሬ በታገሰ መንፈስ፣ በተረጋጋ አእምሮና በትክክለኛ ስትራቴጅ ወደ ማርኬቱ እንግባ። መልካም የትሬዲንግ ቀን ይሁንላችሁ🌞 https://t.me/MensurJemalInvestment/s/

🎉 ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉 ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️ በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት  የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል። 📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 1 Apr 💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 30 million 📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet 🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇 🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን! እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀 https://t.me/MensurJemalInvestment/s/