Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center
关闭频道
ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ መንሱር ጀማል ቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል::
显示更多📈 Telegram 频道 Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center 的分析概览
频道 Mensur Jemal 2020 With MD Crypto Investment Center 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 24 405 名订阅者,在 经济与金融 类别中位列第 5 032,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 365 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 24 405 名订阅者。
根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -707,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ መንሱር ጀማል ቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል::”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 经济与金融 类别中的关键影响点。
24 405
订阅者
-2824 小时
-1577 天
-70730 天
帖子存档
🚨 የመጨረሻ ጥሪ! ይህ አያምልጥህ! 🚨
ቤተሰብ ዛሬ ተመልሻለሁ — እና እንዲህ ያለ ዕድል ሁልጊዜ አይመጣም።
የክሪፕቶ ገበያ በአዲስ ዑደት ላይ ነው።
በተለይ Bitcoin እና Ethereum የሚያሳዩት እንቅስቃሴ ይህን በግልጽ ያሳያል።
ይህ ማለት አንድ ነገር ብቻ ነው —
🔥 ወቅቱ አሁን ነው
🔥 እድሉ አሁን ነው
🔥 መግቢያው አሁን ነው
አብዛኛዎቹ ሰዎች ይጠብቃሉ…
“ትንሽ እስኪያረጋግጥ…”
“እስኪቀንስ…”
“እስኪጨምር…”
እነዚህ ሰዎች ብዙ ጊዜ ትርፍ አያዩም።
ትርፍ የሚያዩት የሚወስኑት ናቸው።
እኛ በዚህ ቻናል ውስጥ:
✔ የገበያ ትንተና
✔ የትሬዲንግ ሲግናሎች
✔ የአደጋ አስተዳደር
✔ ቀጥታ መመሪያ
💰 ትንሽ ካፒታል በትክክለኛ እቅድ ሲጠቀም ትልቅ ውጤት ሊያመጣ ይችላል።
❗ ዛሬ ማትገባ ከሆነ
ነገ ዋጋው ከፍ ከሆነ ትከተላለህ።
❗ ዛሬ አትጀምር ከሆነ
ነገ “ተሳትፌ ቢሆን ኖሮ?” ትላለህ።
🚀 ውሳኔ ውሰድ።
🚀 ተቀላቀል።
🚀 ጀምር።
ይህ የመልስ መልእክቴ አይደለም —
ይህ የለውጥ መጀመሪያ ነው።
✈️@MensurJemalInvestment ✈️@MensurJemalInvestment ✈️@MensurJemalInvestment
🎉 የትላንት ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉
ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️
በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል።
📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 04 may
💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 32 m
📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet
🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇
🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን!
እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀
https://t.me/MensurJemalInvestment/s/
Trading Journeyአችን ላይ ለስኬታችን ወሳኝነት ካላቸው ነገሮች መካከል አንዱ የBroker ምርጫችን ነው።
ካወኩት ጀምሮ ላለፉት 7-8 ወራት ለእኔ ምርጡ Broker Pepperstone ነው። ለምን?
✅Real ECN Execution
✅በጣም ጠባብ Spread
✅ቀጥታ እዛው Trading View ላይ ሆናቹ ሌላ Trade ማድረግ የምችሉበት አማራጭ
ከዛ በተጨማሪ Pepperstone ላይ $100 እና ከዛ በላይ Deposit አድርጋቹ Trade እስካደረጋቹ ድረስ ያልተቋረጠ ነጻ የTrading View Subscription በእኔ በኩል ማግኘ ትችላላቹ::
መልካም ቀን! https://t.me/MensurJemalInvestment/s/
🎉 የትላንት ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉
ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️
በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል።
📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 17 April
💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 42 m
📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet
🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇
🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን!
እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀
https://t.me/MensurJemalInvestment/s/
ክሪፕቶ አያስፈልግህም...
ብሎክቼይን አያስፈልግህም...
ትሬዲንግም ቢሆን የግድህ አይደለም።
እውነቱ ይሄው ነው። ማንም አስገዳጅ የለም።
ነገር ግን አንድ ሊረብሽህ የሚችል እውነታ አለ...
ዓለም አንተን ጠበቀችም አልጠበቀችም፣ ወደድክም ጠላህ በዝምታ ወደዚያ አቅጣጫ እየተጓዘች ነው።
አንዳንዶች "ነገሩ እውነት ነው ወይስ ተረት?" ብለው በሚከራከሩበት ሰዓት፣ ሌሎች ሥርዓቶችን እየገነቡበት ነው።
እሴት እየላኩበት ነው። እየተረዱት ነው።
እዚህ ጋር ያለው ልዩነት የገንዘብ ማነስ ወይም መብዛት አይደለም።
ልዩነቱ የ"መንቃት" ነው።
ምክንያቱም በዚህ አዲስ ዓለም ውስጥ፦
የቀደመ ብልጫ የሚገኘው በኪስ ሙሉ ብር ሳይሆን በጭንቅላት ሙሉ እውቀት ነው።
ስለ ክሪፕቶ "አላውቅም" ብለህ አይንህን መጨፈን ከአደጋ አይጠብቅህም።
ይልቁንም ነገ በሩ ሲዘጋብህ ግራ ተጋብተህ እንድትገባ ያደርግሃል እንጂ።
አብዛኞቹ ሰዎች የሚሸነፉት ደግሞ እንዲህ ግራ ተጋብተው ሲዘሉ ነው።
ስለዚህ ይህ መልእክት እንድትገፋፋ አይደለም።
ከመግባትህ በፊት መጀመሪያ ነገሩን በግልጽ እንድታየው ዕድል መስጠት እንጂ።
ሁሉንም ነገር ያለ ግርግር፣ በጥልቀት እና በቀላል ወንድማዊ ቋንቋ ዘርዝሬዋለሁ።
📖 ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ያንብቡ፦
🔗 [🇪🇹Cryptocurrency & Blockchain Do We Really Understand It?
]
We're just getting started, so let's do it together.
CryptoTalk-Ethiopia 🇪🇹 is on the way …
አትጣደፍ፤ ግን ባለማወቅም አትዘግይ።
👀እንደምን ዋላሻችሁ ቤተሰቦች!
➡️ዛሬም በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋና በጠራ አእምሮ ወደ ማርኬቱ እንገባለን።
➡️ የዛሬው መልዕክቴ ቀላልና ውጤታማ ትሬዲንግ ላይ ያተኩራል።
ትሬዲንግ እጅግ በጣም ቀላል ነው! እንዴት❓
➡️ቻርታችን 📈መክፈት፡ ማርኬቱ ምን እንደሚመስል ለማየት ቻርታችን በመክፈት እንጀምራለን።
➡️የራሳችንን ስትራቴጅ መከተል፡
አንድ ግልጽ የሆነ የትሬዲንግ 📈እድል ካየን፣ ያንን እድል በስትራቴጃችን መሰረት እንጠቀማለን።
➡️ምንም አይነት እድል ካላየን፣ ዝም ብለን ምንም ነገር ሳናደርግ እንጠብቃለን።
➡️ቻርታችን መዝጋት፡ ትሬዲንጋችን ከጨረስን በኋላ ቻርታችን እንዘጋለን። ይሄንን ሂደት ደጋግሞ ማከናወን፡ ስኬታማ ትሬዲንግ የሚመጣው ይሄንን ቀላል ሂደት በተደጋጋሚና በተረጋጋ መንፈስ ስንተገብረው ነው።
➡️እዚህ ላይ አንድ ቁም ነገር ልንገራችሁ፡ የስኬታማ ትሬዲንግ↗️ 99% መጠበቅ ነው! ትክክለኛውን ጊዜ በትዕግስት መጠበቅ ትልቅ ትርፍ🤑 ያስገኛል።
➡️ ማርኬቱ ሁልጊዜም ሩጫ ውስጥ ነው ማለት አይደለም። አንዳንድ ጊዜ ዝም ብሎ መጠበቅና ትክክለኛውን እድል መምረጥ ብልህነት ነው።
➡️ስለዚህ ዛሬ በታገሰ መንፈስ፣ በተረጋጋ አእምሮና በትክክለኛ ስትራቴጅ ወደ ማርኬቱ እንግባ።
መልካም የትሬዲንግ ቀን ይሁንላችሁ🌞
https://t.me/MensurJemalInvestment/s/
🎉 ትርፍ ክፍፍል ተጠናቋል! 🎉
ውድ ቤተሰቦቻችን ❤️
በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ውስጥ ከእኛ ጋር ለተሳተፉ አባላት የትርፍ ክፍፍል በሙሉ ተከናውኗል።
📌 ክፍፍሉ የተፈፀመበት ቀን: 1 Apr
💰 የተከፈለ ትርፍ: Above 30 million
📍 የክፍያ መንገድ: USDT,Bank&Wallet
🧾 የክፍያ ደረሰኝ እዚህ ተያይዟል 👇
🙏 ስለ እምነታችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ እናመሰግናለን!
እንቀጥላለን… የሚቀጥለው ክፍፍል ይበልጥ ደስ የሚል ይሆናል 🚀
https://t.me/MensurJemalInvestment/s/
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
