ESS Study Tips
Kanalga Telegram’da o‘tish
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Ko'proq ko'rsatish3 191
Obunachilar
-524 soatlar
-97 kun
-5030 kun
Postlar arxiv
3 190
በምስጋና ጀምር!🙏🏾
💡በምስጋና የሚጀመር ቀን ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ቢደገም ያስብላል ምክንያቱም ቀንህ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነው፤ ከአልጋህ ዝም ብለህ ከተነሳህ ግን ምን አይነት ቀን እንደምታሳልፍ አታውቀውም እንደ ሁኔታው ነው የምትሆነው።
ሁኔታዎች እና ሰዎች ቀንህን እንዳይቆጣጠሩት ከፈለክ ይሄንን ቀን በነፃ ለሰጠህ ፈጠሪ አመስግነህ ተነስ፤ ወዳጄ በአምላኩ የሚደገፍ መቼም አያፍርም!
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 190
በ17 አመትህ በጣም የወደድከው ሰው 25 ሲሞላህ ግድ አይሰጥህም፤ Freshman year የወደክበት ፈተና የመጨረሻው አመት ላይ ሆነህ ልትመረቅ ስትቃረብ ዋጋ አይኖረውም።
ዛሬ የሚያጋጥሙህ ችግሮች የዓለም ፍጻሜ ሊመስሉህ ይችላሉ ነገር ግን ምንም እንደማይከሰትና በዓመት ውስጥ ለውጥ እንደማያመጡ እርግጠኛ ሁን። ደህና ትሆናለህ..
-መሐመድ አሊ
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA03 190
🤔 ማር መቼም አይበላሽም፡- አርኪኦሎጂስቶች ከ3,000 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ እና አሁንም ሊበሉ የሚችሉ በጥንቷ ግብፅ መቃብሮች ውስጥ የማር ማሰሮ አግኝተዋል።
3 190
✅የዛሬ ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር አሸናፊ
Profile👉 Qidus Gebrel Abate
Time 1:02
👍👍አሸናፊያችን እንኳን ደስ አሎት👍👍
☎ሽልማቶ በውስጥ መስመር ይላክሎታል☎
🙏🙏ቀጣይ ሳምንት እስከምንገናኝ ቸር ሰንብቱልን🙏🙏
For More Join- https://t.me/ESS_Exam_Center
3 190
✅ "Names and Formulas of Chemical Elements!"
🔺 Common salt = NaCl
🔺Baking soda = NaHCO₃
🔺 Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O
🔺Caustic Soda = NaOH
🔺Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O
🔺 Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O
🔺Red medicine = KMnO₄
🔺 Caustic Potash = KOH
🔺Saltpeter = KNO₃
🔺Bleaching powder = Ca(OCl)Cl
🔺 lime water = Ca(OH)₂
🔺Gypsum = CaSO₄ 2H₂O
🔺 Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O
🔺Chalk = CaCO₃
🔺Limestone = CaCO₃
🔺 Marble = CaCO₃
🔺Nausadar = NH4Cl
🔺Laughing gas = N₂O
🔺 Litharge = PbO
🔺 Galena = PbS
🔺Red vermilion = Pb₃O₄
🔺White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂
🔺 Salt acid = HCl
🔺Shore's acid = HNO₃
🔺Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3)
🔺Dry ice = CO₂
🔺Green Case = FeSO₄ 7H₂O
🔺 Horn Silver = AgCl
🔺 Heavy water = D₂O
🔺Producer gas = CO + N₂
🔺Marsh gas = CH₄
🔺Vinegar = CH₃COOH
🔺Gemaxine = C₆H₆Cl₆
🔺Blue Case = CuSO₄ 5H₂O
🔺alcohol = C₂H₅OH
🔺 Mand = C₆H₁₀O₅
🔺Grape juice = C₆H₁₂O₆
🔺sugar = C₁₂H₂₂O₁₁
🔺 Urea = NH₂CONH₂
🔺 Benzene = C₆H₆
💎SHARE
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
ከ9ኛ-12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 190
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ውድ የ ESS Exam ቤተሰቦች ይመልሱ ይሸለሙ ውድድራችን ሊጀምር 30 ደቂቃ ቀርተውታል ከወዲው እንድትዘጋጁ እናሳስባለን 👍
✅ጥያቄውን ቀድሞ የመለሰ
🎁 የእለታው ድምፅ ጥቅል አሸናፊ ይሆናል🎁
👍👍ከወዲው መልካም ዕድል ተመኘንላቹ👍👍
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
3 190
@ESS_Exam_Center
---ከቅድሙ የቀጠለ
3️⃣ አይምሮን በከባድ ሚዛን መፈተን
የሰራችሁት ጥያቄ ደግማችሁ ምስራት ደስ ይላል አደል ? አዳዲስ ማቴሪያል ከማንበብ ይልቅ ድሮው ያነበባችሁትን ምስመር በመስመር ስታነቡ ቀላል ነው። ካነበባችሁ በኋላ ጥያቄ ስሰሩ መጀመሪያ ላይ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች ለኮፍ ለኮፍ አርጋችሁ መጨረሻ ላዩ የሚኖሩትን ከባባድ ጥያቄዎች ለማን የተዘጋጁ ይመስላችኋል? ለ ግቢ ተማሪዎች ወይስ ለመምህራን! አሰልቺ የሆኑ እና ግራ የሚያጋቡ ርዕሶችን ማንበብ አድካሚ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ የሚሰማችሁ ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየተገላችሁ እና እየለፋችሁ እንደሆነ የምትረዱበት እንጂ የ ወድቀታችሁ ማሳያ አደለም።
4️⃣ ክፍተት መስጠት ( SPACING)
በጣም ትልቅ የሆነ አይምሮን ሃይልን የሚወስዱ ንባቦችን ስታነቡ ምናልባት ደስ ብሏችሁ ዛሬ ከዚህ ለአፍታ እንኳን ሳልነሳ ጭርሼ ውላለው ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እንዲህ እያረጋችሁ ለትንሽ ቀናት ሊሳካ ይችላል ፣ ከዛን ግን አይምሯሁ ዝሎ ንባብ የሚባል ነገር እርም ብላችሁ ስተውት ትዝ ይላችሁኋል? አይምሯችሁም አይናችሁም እንዲያርፍ ፍቀዱለት ፣ ለ 2 ወይም ከ ሶስት ሰዓት ንባብ በኋላ ፣ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ፣ የተፈጥሮ photon Energy እያገኘ አይናችሁ እንዲዝናና ፍቀዱለት ፣ ለመሳቅ ለመጫወት ሞክሩ ! ምክንያቱም አይምሯችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥሉትም ቀናት ስለሚያስፈልጋችሁ።
5️⃣ ንባብን በነጻነት ማጣመር
አንድ አይነት እርዕስ ለመጨረስ ወይም አንድ Subject ላይ አይምሯችሁን አትገድቡት ፣ History ላይ ያነበባችሁት a battle of "some site " ምናልባትም Geography Class ደግሞ የ Mineral site ሊሆን ይችላል ፣ 9ኛ ክፍል ያነበባችሁት 11ኛ ክፍል ላይ ካለ ሁለቱንም መፅሃፍ ዘርግታችሁ አንድ ላይ አጣምሯችሁ ለማንበብ አትፍሩ። ነባባችሁ የግድ ደባሪ መሆን የለበትም ጥሩ ውጤት ለማምጣት ፣ Chemistry ያነበባችሁት ርዕስ Biology እንድታነቡ ከገፋፋችሁ ሂዱ አንብቡ ፣ በንባብ ፍቅር ተጠመቁ ፣ ውስጣችሁን እንዲወራችሁ ፍቀዱለት ፣ የንባብ ፍላጎታችሁን ለስኬታችሁ ተጠቀሙበት።
6️⃣ ሁሌም ንቁ መሆን
ይሄን ብሔራዊ ፈተና ጥሩ አርጎ ለምስራት እየተጋ ያለው ጓደኛችሁ ጋር ደውሉ ፣ ወይ የትምህርት ቤት አማካሪያችሁ ወይ ደግሞ የምትግባቡት መምህር ጋር ፣ አሁን እየሄዳችሁበት ካለበት ብቃት ብላይ ልትሄዱበት የምትችሉበትን ርቀት ጠይቋቸው። በፍጹም የአሸናፊነት ወይ ደግሞ የውሸጥ ድል ስሜት እንዲያዘናጋችሁ አትፍቀዱ ፣ በአቅራቢያችሁ ሁሉ ያሉት ብዙ መልፋት እንደማይጠበቅባችሁ ሲነግሯችሁ ፣ ተዘናግታችሁ በስንፍና እንዳትሰናከሉ ከልብ ትቢት ተጠበቁ
7️⃣ ማስታወሻ ዘዴን ማዳበር
ሊረሱ የሚችሉ ሃሳቦችን ልታስታውሱበት የምትችሉባቸውን ዘዴዎች በመፍጠር ለምዝናናት ሞክሩ ፣ ምናባዊ በሆነ መልኩ በግጥም ፣ ወይ በ acronyms ወይ በ Diagram አግናኝታችሁ ለመረዳት ሞክሩ።
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 💬
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0💬
3 190
💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ
!
1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች)
ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው።
2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ)
ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ" አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን ቅይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ይኖራቹሃል ።
Part 2 ይቀጥላል_
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
