ESS Study Tips
Kanalga Telegram’da o‘tish
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Ko'proq ko'rsatish3 202
Obunachilar
-724 soatlar
-257 kun
-8030 kun
Postlar arxiv
3 202
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 202
💰 በቀላሉ በስልክዎ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ? 💰
የ Gmail አካውንቶችን በመክፈት ብቻ በቀን እስከ 500 ብር እና ከዚያ በላይ ያግኙ!
✨ ለምን ይመርጡናል?
🔹 ለ 1 Gmail አካውንት ከ 10 - 15 ብር ይከፈለዎታል።
🔹 ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ወይም ኢንቨስትመንት አያስፈልግም።
🔹 ክፍያዎን በ Telebirr ወይም በ CBE ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ።
🚀 አሁኑኑ ስራ ለመጀመር ሊንኩን ይጫኑ፦
ቀላል ስራ፣ ፈጣን ክፍያ! 🏃♂️💨
3 202
💪 የለፋህበት ዋጋ አይጠፋም! 💪
ያነበብካቸው መጻሕፍት፣ ያደርካቸው ሌሊቶች እና የሰዋሃቸው መዝናኛዎች ሁሉ ዛሬ ፍሬ ያፈራሉ። ፈተና ማለት ያለፍክበትን መንገድ ማሳያ እንጂ የአቅምህ ልክ ብቻ አይደለም።
🚧 አስታውስ፦
• አንድ አስቸጋሪ ጥያቄ ሙሉ ፈተናውን አይወክልም።
• ካልከበደህ አትደንግጥ፣ ካልቀለለህም ተስፋ አትቁረጥ።
የመጨረሻዋን ደቂቃ እስክትጨርስ ድረስ ትኩረትህን አትቀንስ። ድል ለጥንካሬህ! 🏆🔥
3 202
💰 በቀላሉ በስልክዎ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ? 💰
የ Gmail አካውንቶችን በመክፈት ብቻ በቀን እስከ 500 ብር እና ከዚያ በላይ ያግኙ!
✨ ለምን ይመርጡናል?
🔹 ለ 1 Gmail አካውንት ከ 10 - 15 ብር ይከፈለዎታል።
🔹 ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ወይም ኢንቨስትመንት አያስፈልግም።
🔹 ክፍያዎን በ Telebirr ወይም በ CBE ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ።
🚀 አሁኑኑ ስራ ለመጀመር ሊንኩን ይጫኑ፦
ቀላል ስራ፣ ፈጣን ክፍያ! 🏃♂️💨
3 202
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል!
✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል።
ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን።
ጥቂት ማሳሰቢያ፦
• አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል።
• ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ።
• በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ!
ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል!
🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ!
#ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight
3 202
ዛሬ እንደተለመደው የጥናት ቻሌንጃችን ሰዓቱን ጠብቆ 3:00 ላይ ይጀምራል። የምትፈተኑ ልጆች ነገ የምትፈተኑትን በሚገባ መከለስ እንዳትረሱ።
🙏 መልካም ጥናት ይሁንላቹ 🙏