uz
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Kanalga Telegram’da o‘tish

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Ko'proq ko'rsatish
3 202
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-107 kun
-6830 kun
Postlar arxiv
3⃣ሶስተኛ ዙሪ3⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

1⃣የመጀመሪያ ዙሪ1⃣ 👍START

STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 2:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 2:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

ዛሬ እንደተለመደው ከ 2:00 - 4:00 የጥናት ቻሌንጃችን ይቀጥላል። ዝግጁ ናቹ?
Anonymous voting

Answer____________
Anonymous voting

🤔Question
🤔Question

ዛሬ የምታደርገው ጥረት ለነገው ማንነትህ መሰረት ነው! 📚✨ ሰነፍ አትሁን፣ ምክንያቱም ጊዜው ይሮጣል። ትንሿም ብትሆን ዛሬ የምታነባት ገጽ ነገ ለምትፈልገው ውጤት ትልቅ ድርሻ አላት። 💪 ተስፋ ሳትቆርጥ ቀጥል! አንተ ትችላለህ! 🇪🇹✍️

የጥናት ተነሳሽነታቹ ለመምጣት ምን ያህል ጊዜ ይወስድባቹሃል?
Anonymous voting

የ "Priming" ዘዴ - አእምሮህን ለጥናት አዘጋጀው 🌟 ጥናት ከመጀመርህ በፊት አእምሮህን "ቀስቅሰው"፡ የ "Priming" ምስጢር! 📝🔥 አብዛኛው ተማሪ መጽሐፍ ገልጦ ማንበብ ሲጀምር አእምሮ
የ "Priming" ዘዴ - አእምሮህን ለጥናት አዘጋጀው 🌟 ጥናት ከመጀመርህ በፊት አእምሮህን "ቀስቅሰው"፡ የ "Priming" ምስጢር! 📝🔥 አብዛኛው ተማሪ መጽሐፍ ገልጦ ማንበብ ሲጀምር አእምሮው ትኩረት ለማድረግ ቢያንስ 15 ደቂቃ ይፈጅበታል። ይህን ጊዜ ለመቆጠብ አእምሮህን ቀድመህ ማዘጋጀት (Priming) ይኖርብሃል። ▎እንዴት ይሰራል? 👣 1. ለ 2 ደቂቃ "ስካን" አድርግ፦ የምታጠናውን ምዕራፍ ዋና ዋና ርዕሶች፣ ደመቅ ያሉ ቃላትና ምስሎች በፍጥነት ተመልከት። 2. ጥያቄዎችን አንብብ፦ በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን ጥያቄዎች "መልሱን ሳትፈልግ" ዝም ብለህ አንብባቸው። 3. ግንኙነት ፍጠር፦ "ይህ ትምህርት ካለፈው ሳምንት ትምህርት ጋር ምን ያገናኘዋል?" ብለህ ራስህን ጠይቅ። ▎ውጤቱ፦ * አእምሮህ ለሚመጣው መረጃ "ዝግጁ" ስለሚሆን ንባብህ ፈጣን ይሆናል። * አእምሮህ ወሳኝ ነጥቦችን ልክ እንደ ማግኔት ስቦ ይይዛቸዋል። 🚀 የንባብ ብቃትህን አሳድግ! ጥናትህን ውጤታማ የሚያደርጉ የዝግጅት ስልቶች በአዲሱ የ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" መጽሐፍ ውስጥ ተካተዋል። ስኬት በዝግጅት ይጀምራል! 👇Join👇 @ess_study_tips #BrainPriming #ActiveLearning #StudyMotivation #Ethiopia #SmartLearning #ጥናት

ስንተኛ ክፍል ናቹ?
Anonymous voting

Repost from ESS Study Tips
ብልጥ ተማሪ ሁልጊዜ ከሌሎች አንድ እርምጃ ይቀድማል! 🏃‍♂️💨 የጥናት ጊዜህን ውጤታማ ማድረግ ትፈልጋለህ? በፈተና ወቅት የሚመጡ ጥያቄዎችን በቀላሉ የመመለስ ሚስጥርስ ምንድነው? የነዚህንና የሌሎች ጥያቄዎች መልስ በ የፈተና አሰራር ዘዴዎች ኢ-ቡክ ውስጥ ያገኙታል። ለናሙና ያህል 17 ገጾችን በነፃ እነሆ ብለናል! 🎁 ይህ መጽሐፍ ለምን ያስፈልግሃል? • ከፍተኛ ውጤት (A+) ለማምጣት 💯 • በራስ መተማመንን ለመገንባት 💪 • ስልታዊ በሆነ መንገድ ለማጥናት 🧠 ናሙናውን አንብቡና ለውጡን በራሳችሁ እዩ!

📝ጥያቄ፡ አንተ/አንቺ የትኛው አይነት የጥናት ሰው ነህ/ነሽ?
Anonymous voting

እንደምን አደራችሁ የጥናት ጓደኞቼ! ☀️ ዛሬ አዲስ ቀን፣ አዲስ ተስፋ ነው! ትናንት ያልተሳካላችሁ ነገር ዛሬ እንዲሳካ ጠንክራችሁ ስሩ። ትልቅ ህልም እንዲሳካ ዛሬ የምታደርጓቸው ትናንሽ እርምጃዎች ወሳኝ ናቸው። 📚 የዛሬ የጥናት ምክር፡ • ከባድ የሚሏቸውን ትምህርቶች ጠዋት አእምሯችሁ ሳይዝል በጊዜ አጥኑ። • በየ 50 ደቂቃው የ 10 ደቂቃ እረፍት በመውሰድ አእምሯችሁን አድሱ። 🧠 መልካም የጥናት ቀን ይሁንላችሁ! 💪✨

🌙 መልካም አዳር የጥናት ጀግኖች! 😴 ዛሬ ሙሉ ቀን ስትለፉ፣ አዳዲስ ነገሮችን ስትማሩ እና ለህልማችሁ ስትደክሙ ውላችኋል። አሁን ግን ለደከመው አእምሮአችሁ እረፍት የምትሰጡበት ሰዓት ነው። ያስታውሱ፡ እንቅልፍ መተኛት ጊዜ ማባከን ሳይሆን፣ አእምሮአችሁ ያጠናችሁትን መረጃ በደንብ እንዲያደራጅና "Save" እንዲያደርግ የሚረዳው ወሳኝ ሂደት ነው። 🧠✨ ስልካችሁን አጥፍታችሁ፣ ነገ ለምታከናውኑት ትልቅ ስኬት ራሳችሁን አዘጋጁ። በሰላም እደሩ! 🛌💤

Repost from ESS Study Tips
🚀 Action የሚወስዱ ሰዎች ሁሌም ያሸንፋሉ! 🏆 አሁን በዚህ ሰዓት ብዙዎች ትክክለኛውን ውሳኔ ወስነዋል። የ 2026 ለውጥ ቤተሰብን የተቀላቀላችሁ ሁሉ እንኳን ደህና መጣችሁ! 🎉 እናንተ ገና
+2
🚀 Action የሚወስዱ ሰዎች ሁሌም ያሸንፋሉ! 🏆 አሁን በዚህ ሰዓት ብዙዎች ትክክለኛውን ውሳኔ ወስነዋል። የ 2026 ለውጥ ቤተሰብን የተቀላቀላችሁ ሁሉ እንኳን ደህና መጣችሁ! 🎉 እናንተ ገና እያሰባችሁና እያመነታችሁ ይሆን? ጓደኞቻችሁ ግን ይህንን የፈተና አሰራር ዘዴዎች PDF በመጠቀም ለታላቅ ስኬት ራሳቸውን እያስታጠቁ ነው። ጊዜው ማንንም አይጠብቅም! ⏳ ⚠️ ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ወርቃማ እድል ሊዘጋ የቀረው 1 ሰዓት ብቻ ነው! 💰 በ 200 ብር ብቻ የቀረበው ልዩ ቅናሽ አብቅቶ ወደ ነበረበት ዋጋ ሊመለስ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት። ነገ ዋጋው ከመጨመሩ በፊት ዛሬውኑ የለውጡ አካል ይሁኑ። 📚 መጽሐፉን ለመግዛት አሁኑኑ በዚህ ያናግሩን፦ 👉 @ess_cbot "ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ የነገ ውጤትህን ይወስነዋል!" 🎯

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል! ✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል። ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ጥቂት ማሳሰቢያ፦ • አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል። • ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ። • በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ! ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል! 🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ! #ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight