ESS Study Tips
Kanalga Telegram’da o‘tish
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Ko'proq ko'rsatish3 191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-97 kun
-5030 kun
Postlar arxiv
3 191
🙏ውድ የ ESS EXAM CENTER ቤተሰቦች🙏
✅የ History Unit 5 መልሶችን በቅርቡ እንለቅላቹሀለን✅
☑የቀሩ የተወሰኑ part ኦች ስለቀሩ እነሱን እንለቃለን☑
እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ካለ comment ላይ አሳውቁን
3 191
✅ ESS EXAM CENTER ✅
G12 History unit 5 part 5 question
🗞🗞🗞🗞Answer 🗞🗞🗞🗞🗞
👉Join our channel 👇👇👇
https://t.me/jfuHCGff1sfgjjdsss
Share 🙏 share 🙏 share
3 191
✝✝ለመላው የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !✝✝
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቶአል "
☦መልካም የትንሣኤ በዓል !☦
3 191
ESS EXAM CENTER
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።
በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል።
ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም።
የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል።
Share
▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬
https://t.me/jfuHCGff1sfgjjdsss
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬
3 191
🙏🙏 ውድ የ ESS EXAM CENTER ቤተሰቦች ለናንተው ብለን በቅርቡ የ Entrance ጥያቄ ና መልስ ከነ Explanation የያዛ private Channel አዘጋጅተንላቹሀላ
✅ Geography 2015
✅ History 2015
👀ለቀናል ይህ እድል እንዳያመልጣቹ የምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/Entrance500
👉ከላይ ባለው ሊንክ Hay በሉን
ማረጋገጫ ለምትፈልጉት 2015 Geography 20 ጥያቄ ይለቀቃል ማረጋገጥ ትችላላቹ
