ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Kanalga Telegram’da o‘tish
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Ko'proq ko'rsatish2 009
Obunachilar
-524 soatlar
-237 kunlar
-8030 kunlar
Postlar arxiv
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
ልጃገረድ ነበርኩ ...
አሁን ልጅነቱ አልፎ ገረድነቱ ብቻ ቀርቶኛል፤
በአርባ አምስት አመቴ ከተማ መሐል እየተመላለስኩ
‘ወንድ አላውቅም’ ብል ማን ያምነኛል?
ማንም።
ስለዚህ አሳማኝ ታሪክ እየፈጠርኩ አወራለሁ …
እንዲህ እላለሁ
‘የመጀመሪያው ... በጣም ነበር የምንዋደደው ምን ዋጋ አለው ያው ልጅነት፤ አያያዙን አላወቅንበትም’
‘ሁለተኛው ... ይኼ እንኳ እሱ ነው እስከሚያብድ ድረስ የሚወደኝ ምን ዋጋ አለው ደሃ ነበር’
‘ሶስተኛው ... ለካ አግብቶ የፈታ ነው ዋሽቶኛል። ልጆችም አሉት ኧረ ምን ዋጋ አለው? እንኳን ለእኔ ለልጆቹም እናት አልሆነም …’
እል እልና
ከዛ መቁጠር አቆምኩ እላለሁ
ታሪኩ እንደ ጠያቂው እና እንደ ሁኔታው ይለያያል
አንዱ ጥሎኝ ውጪ አገር ሄደ
ሌላውን ሲወሰልት ደረስኩበት
አንዱ መልኩ አያምርም
ሌላው በእምነት አንድ አይደለንም
እያልኩ ታሪክ እፈጥራለሁ
ከሰው እኩል ለመሆን
ከሴቶች በታች ላለመሆን
ከልጃገረድነቴ ጥለት ላይ ልጅነትን ከገረድነት ነጥዬ እመዛለሁ፤
ነጠላነቴን፣ ነጠላዬን በሌላ የታሪክ ጥለት ለማሽሞንምን
እሞክራለሁ
'ፈላጊም የላት?'
'ጠያቂም የላት ?'
'ዘንድሮም ብቻዋን ናት?'
ላለመባል።
"እስቲ ይቺን አምስት አመት አይቼ" ... እላለሁ ደሞ
ምን ዋጋ አለው ላለፈው ሃያ አመት ያልተፈጠረ ነገር በቀጣይ አምስት አመት ምን ይፈጠራል?
"እስቲ ይቺን አምስት አመት አይቼ ገዳም እገባና ለምንኩስና ደጅ እጠናለሁ።"
ዳሩ ምን ዋጋ አለው ገዳም አለምን ለናቁ እንጂ ዓለም ለናቀቻቸው አይደለም።
ኮከቦቹን አንዴ በመንካት የሚመጣላቹን channel ተጋበዙልን
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
Promoter @FastVipProm
Haala itti fayyadama yeroo beektuu laata❓❓
Time is Gold malif akka jedhamu beektuu laata❓
Ammuma gatii Yeroo baraa❕❗️❕
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
Repost from N/a
🏵Oduu gammachiisaa 🏵
LEENJII SAGALEE (VOCAL TRAINING) namoota leenji'uu ykn barachuu barbaaddaniif yommuu ta'u, kunis akkaataa gaarii fi shaakalchiisa bu'a qabeessummaa qabu irratti kan hundaa'edha.
Egaa nutis kana irratti hundoofnee leenjii gahaa ta'e isiniif kennuuf qophoofneerra.
Leenjiin kun kan inni of keessatti qabatus GOSOOTA LEENJII SAGALEEF (VOCAL TRAINING) barbaachisoo ta'an of keessatti hammatee kan jiruufi akkasumas leenjii duraa fi duuba isaa eeggateen kan isiniif kennamudha
Maarree, namoonni leenjii kana fudhachuu barbaaddan hundinuu dhuftanii akka leenjitan jennee jaalalaa fi kabajaan leenjii sagalee kana irratti waamicha isiniif taasifna.
Bakki argama keenyaa :-
Magaalaa #Naqamtee bakka Yosef oljira darbii 3ffaa(3rd flore) irratti argamna.
Odeeffannoo dabalataaf :-
☎️Lakk.bilb. 0988329014
0921328797
NAGAA WAJJIN!
በአንድ ወቅት ንጉስ እስክንድር እንዲህ ብሎ ነበር እኔ alexanderን ባልሆን ዲዮጋንን መሆን እወድ ነበር ብሏል ::
ዲዮጋን አንድ በፕሌቶ ዘመን በአቴና ከተማ ይኖር የነበረ ፈላስፋ ነበር ከመህምሩ አርስቶትል አስበልጦ እንዴት ዲዮጋንን በዚህ ደረጃ ሊወደው ቻለ ?? አንተ ጥበበኛ ስትሆን ለማኝም ብትሆን የአለም ንጉስን ታስቀናለህ !
የእስክንድር እና የዲዮጋን የመጀመርያው ቀን ክህስተት
ድዮጋን በጎዳናው ላይ ተኝቶ ፀሀይን እያሞቃት እያለ እስክንድር ደግሞ በጎዳናው ላይ ከጠባቂዎቹ ጋር እየተንቀሳቀሰ ዲዮጋንን አይቶት ጎራ አለበት
alexander :- እኔ ታላቁ አሌክሳንደር ነኝ
ዲዮጋን :- እኔ ደግሞ ስለማንም የማልጨነቅ ዲዮጋን ነኝ !
በሁለተኛው ግኑኝነት ....
እዛው የለመደው ጎዳናው ላይ ተኝቶ ፀሀይ እየሞቀ
መጥቶ እላዩ ላይ ቁሞ . . .
አሌክሳንደር :- የፈለከውን ንገረኝ አደርግለሀለሁ
ዲዮጋን :- እያሞቅኩ ያለሁትን ፀሀይ እየጋረድከኝ ነው ዘወር በልልኝ !
በሌላ ቀን የአቴና ጎዳና ላይ እንደድንገት ተፋጠጡ
አሌክሳንደርም እንዲህ አለው .. አንተ እኔን አትፈራኝም እንዴ ??
ዲዮጋንም መለሰ ... አንተ ጥሩ ሰው ነህ ወይስ መጥፎ ??
አሌክሳንደርም ንጉስ ስለሆነ መጥፎ ነኝ ማለት አይቻለውም እና ጥሩ ነኝ በማለት መለሰለት
ዲዮጋንም እና መጥፎ ካልሆንክ ለምን እፈረሀለሁ !
ብሎት አለፈ
ይህን ምርጥ ፈላስፋ ስንቶቻችሁ ታውቁታላችሁ ???ኮከቦቹን አንዴ በመንካት የሚመጣላቹን channel ተጋበዙልን
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *★ ˚ * ★ . * . ·
˚ * ⋆ * · ﹡
* * ⋆ .
· ⋆ ⋆ · * ﹡ ˚ ˚ ˚ * ⋆ * · * . * . ★
⋆ · * ⋆ *
⋆ ﹡ · ˚ *
Promoter @FastVipProm
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
